🔥 HERE WE GO 🔥 📰 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቁ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ለመኮምኮም ከታች ያለውን Join ሚለውን ይጫኑ 🔥👇
Signed Am Not Joking

Channel
@the_rule_of_shelby_family
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Polls · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
17,523subscribers
-484 since we began measuring on 14 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
| Telegram ID | -1001713167709 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @the_rule_of_shelby_family |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 14 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 September 2026 |
| Measurements held | 26 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 September 2026 |
| On Telegram | t.me/the_rule_of_shelby_family |
Film & TV — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 10 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Sept 2026, 19:58 | 17,523 | +35 |
| 19 Sept 2026, 15:36 | 17,488 | -42 |
| 17 Sept 2026, 06:57 | 17,530 | -48 |
| 15 Sept 2026, 03:36 | 17,578 | -10 |
| 11 Sept 2026, 16:41 | 17,588 | +5 |
| 9 Sept 2026, 01:39 | 17,583 | -28 |
| 5 Sept 2026, 20:57 | 17,611 | +8 |
| 3 Sept 2026, 22:01 | 17,603 | -25 |
| 2 Sept 2026, 16:47 | 17,628 | -25 |
| 1 Sept 2026, 16:08 | 17,653 | -42 |
| 31 Aug 2026, 15:18 | 17,695 | +7 |
| 30 Aug 2026, 13:12 | 17,688 | -29 |
| 29 Aug 2026, 13:15 | 17,717 | -22 |
| 28 Aug 2026, 12:34 | 17,739 | -28 |
| 27 Aug 2026, 10:25 | 17,767 | -23 |
| 26 Aug 2026, 10:18 | 17,790 | -25 |
| 25 Aug 2026, 12:06 | 17,815 | -2 |
| 24 Aug 2026, 14:34 | 17,817 | -56 |
| 22 Aug 2026, 21:48 | 17,873 | -46 |
| 21 Aug 2026, 09:03 | 17,919 | first reading |
22 posts held, back to 23 October 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 37 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 22 posts for this entry, the most recent from 14 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
561 reactions across 20 posts, in 7 distinct kinds. The most used accounts for 62.6% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 351 | 62.6% | |
| ❤ | 74 | 13.2% | |
| 👎 | 45 | 8.02% | |
| 🔥 | 32 | 5.70% | |
| 👏 | 26 | 4.63% | |
| 🫡 | 17 | 3.03% | |
| 👌 | 16 | 2.85% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 20 of the 22 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 561 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 22 most recent posts we hold, published 23 October 2023 to 14 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
🔥 HERE WE GO 🔥 📰 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቁ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ለመኮምኮም ከታች ያለውን Join ሚለውን ይጫኑ 🔥👇
Signed Am Not Joking
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Signed Am Not Joking
Luxury Burger and piza juice Adres Asosa Tellphon 0923069432
❤13
Signed ʜᴇɴᴏᴋ
🔘ክፍት የ ሥራ ማስታወቂያ Waitress= ብዛት 2 በስራው በቂ ልምድ ያለው/ ያላት የስራ ልምድ ማቅረብ የምትችል/ የሚችል የስራ ስዓት= በ shift Cashier= ብዛት 1 በስራው በቂ ልምድ ያለው / ያላት Chef= ብዛት 1 በስራው በቂ ልምድ ያለው/ ያላት ረዳት ምግብ አብሳይ= ብዛት 1በስራው በቂ ልምድ ያለው/ ያላት Steward / ፅዳት= ብዛት 1 በስራው በቂ ልምድ ያለው/ ያላት Deliver ሰራተኛ= ብዛት 1በስራው በቂ ልምድ ያለው/ ያላት Contact 092 306 9432 090 173 7966 28-/-9-/2017
❤2
Signed ʜᴇɴᴏᴋ
* ህይወት እንደምታስቧት ቀላል አይደለችም፤ ህይወት አስቸጋሪ እና ውስብስብ ነች፤ በህይወት ውስጥ የባለፈው ጊዜ እና የወደፊቱ ሁሉም ጊዜ የሚገናኙበት ነች፤ ያ....የነበረው ነገር እንደምንም እስካሁንም ድረስ አለ፤ እንዴትስ ሊጠፋ ይችላል? ሁሉም እዚያ የነበረው ነገር እስካሁንም ድረስ እዚያ ነው! በዚች ቅፅበት መላው የያለፈው ጊዜ፣ የሰብዓዊው ፍጡር የያለፈው ጊዜ ብቻ ሳይሆን መላው ዩኒቨርስ ይጠቁማል፤ እናታችሁ፤ አባታችሁ፤ አያቶቻችሁ፤ ቅማቶቻችሁ፤ አዳም እና ሄዋን ሁሉም በውስጣችሁ ይገለፃሉ፤ አንድ የሆነ ነገራችሁ በአዳም ውስጥ ነበር፤ በሄዋን ውስጥ ነበር፤ እናም እነርሱ በጠቅላላው በውስጣችሁ አሉ፤
👍17❤4👏2🔥2
አምላክ ለጥንቱ የእስራኤል ሕዝብ የሰጠው ሕግ “ሕይወት በሕይወት” እንዲከፈል ይጠይቅ ነበር። (ዘጸአት 21:23) በዚህ ሕጋዊ መሠረታዊ ሥርዓት መሠረት የሰውን ዘር ኃጢአት ለመሸፈን የሚከፈለው ዋጋ አዳም ካጣው ጋር ተመጣጣኝ መሆን ይኖርበታል። የኃጢአትን ደመወዝ ሊከፍል የሚችለው የአንድ ሌላ ፍጹም ሰው ሞት ብቻ ነው። ኢየሱስ ደግሞ ይህን ማድረግ የሚችል ሰው ነበር። በእርግጥም ኢየሱስ ሊዋጅ የሚችለውን ሁሉንም የአዳም ዘር ለማዳን የተከፈለ “ተመጣጣኝ ቤዛ” ነው።—1 ጢሞቴዎስ 2:6 NW፤ ሮሜ 5:16, 17 የኢየሱስ ሞት ከፍተኛ ዋጋ አለው የአዳም ሞት ምንም ዋጋ አልነበረውም። ለሠራው ኃጢአት መሞት ይገባው ነበር። ይሁን እንጂ ኢየሱስ የሞተው ኃጢአት…
👏7👍3
!” “ኢየሱስ አዳኛችን ነው!” በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ብዙ አገሮች ውስጥ እንዲህ ያሉት መልእክቶች በሕንፃ ግድግዳዎችና ሕዝብ በሚበዛባቸው ሌሎች ቦታዎች ተጽፈው ይታያሉ። በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ኢየሱስ አዳኛቸው እንደሆነ ከልባቸው ያምናሉ። “ኢየሱስ የሚያድነን እንዴት ነው?” ብለህ ብትጠይቃቸው ምናልባት “ኢየሱስ ለእኛ ሲል ሞቷል” ወይም “ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሲል ሞቷል” በማለት ይመልሱልህ ይሆናል። አዎን፣ የኢየሱስ ሞት መዳን የምንችልበትን መንገድ ከፍቶልናል። ይሁን እንጂ የአንድ ሰው ሞት እንዴት የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸፍን ይችላል? “የኢየሱስ ሞት ሊያድነን የሚችለው እንዴት ነው?” ተብለህ ብትጠየቅ ምን ብለህ ትመልሳለህ? መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ የሚ…
👍10❤3👏2
እንኳን አደረሳችሁ ፦ በባለፍው አመት ክፉ ነገር ሳይደርስብን ቢደርስብን ክፉውን ለመልካም እያረገልን በሚለዋወጡ ሁኔታዎች እና ሰዎች መሀል አንድም ቀን በሆኔታዎች መቀየር ያልተቀየረብን ምናልባት በአስቸጋሪው ሁኔታዎች እና ባህርያችን ብንቀየርበት እንኳን በዝምታ ፍቅሩ ወደ ራሱ እየጠራን እዚህ ላደርሰ ለእግዚአብሔር ቆም ብለን ምስጋና እምንስዋበት ጌዜ እንዲሆንልን እመኛለሁ 🤗
❤9👍7👌2👎1
ሞዴል አርብቶአደሩን የ EBC ጋዜጠኛ ቤቱ ሄዶ ኢንተርቪ እያደረገው ነው ... ጋዜጠኛ ፦ ፍየልህን ምንድነው የምትመግባት? ገበሬው ፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ነጯን ገበሬው፦ ሳር ነው። ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ? ገበሬው፦ ያው ሳር ነዋ። ጋዜጠኛ፦ እሺ ማደሪያዋስ የት ነው? ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን። ገበሬው፦ ከእርሻው ማዶ ባለው ክፍል። ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ? ገበሬው፦ ያው አንድ ላይ ነው ማሳድራቸው። ጋዜጠኛ፦ እሺ ለማጠብስ ምን ምን ትጠቀማለህ? ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ነጯን። ገበሬው፦ ውሃ ነዋ። ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ? ገበሬው፦ እሷንም ውሃ ነው። ጋዜጠኛው፦ (በጣም ተበሳጭቶ) ያምሀል እንዴ? ለሁለቱም ተመሳሳይ ነ…
👍29❤6
ስለ አንድ ሰው ይህ ሰው ለሰው እይታ ደስተኛ እና በሕይወቱ ስኬታማ ሊመሰል ይችላል እና ይሄ ሰው ይስቅ ይሆናል ሲታይ ግን ውስጡ ያለቀሳል ባዶነት ይሰማዋል። ስለዚህ ሰው ሳዋራ እናንተን ሊነካ ይቻላል ግን ማዉራቴን ቀጠልኩ... ይሄ ሰው ሁልጊዜ በሚባል መልኩ ድብርት ወስጥ ይኖራል ቤቱ እና ህይዎቱ እዛዉ እስኪመስለዉ ድረስ ሌላኛው ደግሞ ይህ ሰው ከዚህ በፊት ሊያደርጋቸው እና ሚያስደስተው ነገሮች አሁን ላይ ፍላጎት ማጣት አብዘኛውን ጊዜ ይታይበታል ለምሳሌ ከስዎች ጋር ህብረት ማድረግ ደስ ሚለው አሁን ላይ ግን ፍላጎቱ እየቀነስ ይሄዳል ብቸኝነት ይመረጣል። በተጨማሪም ይህ ሰው በቀላሉ አየደከመው የምግብ ፍላጎት እየቀነሰ ይመጣል። እንቅልፍ ለመተኛት መችግር…
👍17❤9👎5👏2
ለአፍታ ዝም ብላችሁ አካባቢያችሁን ቃኙ፣ አስተውሉ፣ ዞር ዞር ብላችሁ ተመልከቱ፣ መስማት የምትችሉትን ነገር ከልብ አዳምጡት። በየቦታው ጩሀት አለ፣ የህመም፣ የሲቃ ድምፅ አለ፣ ትርጉም አልባ ግርግር አለ፣ ብዙ የተጨነቁ ነፍሳት አሉ፣ ብዙ ውስጣቸው የቆሰለ፣ ስቃይ ያደከማቸው፣ ተስፋ የራቃቸው መጮህም ማውራትም ያልቻሉ ምስኪን ነፍሳት አሉ። ዝም ብላችሁ አዳምጡ። ንግግሩን ብቻ ሳይሆን መንፈስንም ማዳመጥ ሞክሩ፣ ገፅታን፣ ስሜትን፣ ተግባር ከልባችሁ ማስተዋል ጀምሩ። ዓለም ያለማቋረጥ የሚጮህ እንጂ አዳማጭ የላትም፣ የሰው ልጅ የሚፈልገው ወረኛን ሳይሆን የሚያዳምጠውን ነው። ጫጫታ በዝቷል፣ እዚም እዛም አለመግባባት ተስፋፍቷል፣ ሁሉም ተናጋሪ ሆኗል፣ ሁሉም በየፊናው ወ…
👍15👌3🔥1🫡1
Signed ..𝖍𝖊𝖓𝖎..
ሁለት ሰዎች በአንድ ሆስፒታል ክፍል ውስጥ አልጋ ይዘው ተኝተዋል። ሁለቱም በጠና ታመው በአምላክ እጅ ተይዘዋል። አንደኛው ሳንባው የቋጠረውን ውሀ ለማድረቅ ሲባል በየቀኑ ከሰዓት ለአንድ ሰዓት ያህል አልጋው ላይ ቁጭ እንዲል ይደረጋል። አልጋው የሚገኘው በክፍሉ ብቸኛ ከሆነው መስኮት አጠገብ ነው። ሌላኛው ህመምተኛ ደግሞ በተቃራኒው ሁሌም በጀርባው እንዲተኛ ይደረጋል። እነዚህ ህሙማን በቆይታቸው ብዙ ተጨዋውተዋል። ስለ ቤተሰቦቻቸው ፣ ስለ ኑሯቸው ፣ በወታደር ቤት ስለሰጡት አገልግሎት ፣ የእረፍት ጊዜያቸውን የት እንደሚያሳልፉ... ወዘተ አውርተዋል። ከመስኮት አጠገብ ያለው ህመምተኛ ቁጭ በሚልበት ሰአት ወደ ውጭ እየተመለከተ ሁሉን ነገር በጀርባው ለተኛው ሰው ይገ…
👍32❤10👏4
Signed ..𝖍𝖊𝖓𝖎..
Showing the 12 most recent of 22 posts we hold for @the_rule_of_shelby_family. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The poll we hold for this entry, as Telegram rendered it when we read the post. A poll’s figures keep moving after that, so each one is dated.
ያለፈው ጊዜ አሁን ላይ ይጠቅማል አይጠቅምም?
Shares as published. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.
Percentages only — there are no per-option vote counts here, because Telegram publishes none. The public post preview gives each option’s share and a single voter total, and nothing else. Multiplying one by the other would produce a per-option tally that looks measured and is not: the shares are rounded to whole numbers before we ever see them. We print what was published and leave the column that does not exist empty.
The shares need not add up to 100. Rounding alone puts many polls at 99 or 101. A poll that allows more than one answer per voter runs well past 100 by design, and several here do. The bars are drawn against a fixed 100% track at each option’s own percentage rather than normalised to the total, so a poll that exceeds it shows that it does instead of being quietly rescaled.
Read from the 22 most recent posts we hold, published 23 October 2023 to 14 August 2026. Telegram labels each poll by kind — an anonymous poll, a quiz, a closed set of final results — and that label is reproduced rather than paraphrased.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 5 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total, of which the 4 where it ranks highest are shown above. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“THE SHELBY FAMILY !!” (@the_rule_of_shelby_family), 17,523 subscribers as measured 26 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/the_rule_of_shelby_family.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.