29 Nov 2022, 12:54 UTC261 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @talibel_elme
እውቀትን መቅሠም ለሚፈልጉ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ሙስሊም እህት ወንድሞች አድርሱልኝ ሼርርርር በማድረግ አግዙኝ ሁሉም ከፕለይስቶር ላይ ይገኛሉ ፣ ኔት አይጠይቁም ።
1ኛ. "ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.offline.qaidanurania
2ኛ. "Quran page by page Offline 01"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran.offline.androidquran01
3ኛ. "Quran page by page Offline 02"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran.offline.androidq…
Signed ማን እንዳንተ! የኔ ጌታ❤
ተውጂሐት ሊል ሙዕሚናት🌷🌹 pinned «→ ክፍል ሦስት 🔥የ🩸ሀ🩸ራ🩸ም 🔥 ፍ🩸ቅ🩸ር🔥 ( ቦይ-ፍሬንድ ገርል-ፍሬንድ ) → በአራተኛ ደረጃ ይህ የግል ምክሬ ብቻ ሳይሆን የብዙዎችም ምክር ነው። እሱም ከሃራም ፍቅር ግኑኝነት በኋላ መጋባት መጥፎ ነው። ምክኛቱም በዚህ ጊዜ የብዙዎች የፍች ምክንያት ስለሆነ በዛ የሃራም ፍቅር ግኑኝነት ላይ ቆይተው ተጋብተውም እርስበርሳቸው ጥርጣሬ ያድርባቸዋል እሷ ሌላጋስ ቢያወራ ስትል እሱም ሌላጋ ብታወራስ…»
22 May 2022, 16:31 UTC455 viewsread 6 August 2026 → ክፍል ሦስት
🔥የ🩸ሀ🩸ራ🩸ም 🔥 ፍ🩸ቅ🩸ር🔥
( ቦይ-ፍሬንድ ገርል-ፍሬንድ )
→ በአራተኛ ደረጃ ይህ የግል ምክሬ ብቻ ሳይሆን የብዙዎችም ምክር ነው። እሱም ከሃራም ፍቅር ግኑኝነት በኋላ መጋባት መጥፎ ነው። ምክኛቱም በዚህ ጊዜ የብዙዎች የፍች ምክንያት ስለሆነ በዛ የሃራም ፍቅር ግኑኝነት ላይ ቆይተው ተጋብተውም እርስበርሳቸው ጥርጣሬ ያድርባቸዋል እሷ ሌላጋስ ቢያወራ ስትል እሱም ሌላጋ ብታወራስ ብሎ ይጠራጠራል እርስበርስ ቢጠራጠሩም ምንም የሚገርም ነገር የለውም ምክንያቱም እነሱ ከዚህ ቀደም በዚህ አስቀያሚ ሂወት ነበሩበትና።
→ ወንዶች ሲጠየቁ ለምን ነው የማታገቧትን ሴት በፍቅርና በጋብቻ ስም ክብሯን የምታሳጧት የምትጫወቱባትና ጊዜዋን የምት…
Signed 🌙ማን እንዳንተ!🌙
2 Mar 2022, 02:53 UTC412 viewsread 6 August 2026 ╔═══════════════╗
የረሐብተኛው ሼኽ ገጠመኝ
╚═══════════════╝
የታሪኩ ዘጋቢ ታላቁ ሙፈሲር ኢብኑ ጀሪር አልጠበሪ ናቸው። ጊዜው 240 ዓመተ ሂጅራ ቦታውም መካ ነው። ከተሰበሰቡት ሰዎች መካከል ከኹራሳን የሆነ ሰው:-
"ሁጃጆች ሆይ! አንድ ሺ ዲናር ጠፍቶኛልና ያገኘ ሰው ካለ ለአላህ ሲል ይመልስልኝ ምንዳውን ከአላህ ያገኛል" ሲል ይጮሀል።
ይህን የሰማ አንድ አዛውንት:- " አንተ ኹራሳኒይ ሆይ ጊዜው ቸነፈር የበዛበት ነው። የአካባቢው ነዋሪም ደሀ ነው። ምን አልባት ገንዘብህ ሀላልን እንጂ ሀራምን የማይሻ ሰው አጅ አርፎ ሊመልስልህ ቢመጣ ወሮታውን በምን ትከፍለዋለህ?! " በማለት ጠየቀው።
ኹራሳኒዩም:- " ምን ያህል…
Signed 🌙ማን እንዳንተ!🌙
1 Dec 2021, 20:08 UTC451 viewsread 6 August 2026 ሶፋያን ኢብን ዐየይና ( አላህ ይዘንለትና) እንደተናገረው፦
«የእውቀት መጀመሪያው ጆሮ መስጠት ነው፣ ከዚያ በጥምና መከታተል፣ (የሚሰማውን)ከዚያም እራስጋ ማቆየት፣ ከዚያም መተግበር፣ ከዚያ ለሰው ማስተላለፍ ነው።»
https://t.me/joinchat/AAAAAEwF0S10UQUq5d7xLA
👉 ሂሊያህ አል አወልያ
መድበል 3 ገፅ 283
@tewjihate
Signed ፍቅርህ አሸነፈኝ ربي
20 Nov 2021, 16:20 UTC857 viewsread 6 August 2026 #ኑማ_እንስተካከል_ከአሁን_ጀምረን!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
የአሏህ ባሮች አሉት እሱ የሚያቃቸው
መጥለቅለቅ ማያውቁ በማያገባቸው
የተትረፈረፈ በጎ ተግባራቸው
ሚዲያ ያልወጡ ህዝብ ያላወቃቸው
ቢታወቁም እንኳ ብዙውን ደብቀው
ከእኛ ጋ ሲታሰብ የራቀ ዝናቸው
ሥራቸው በርክቶ ያነሰች ወሬያቸው
/
በተውሂድ የፀኑ ከሽርክ የተጥራሩ
ሱናን ያጠበቁ ቢድዓን የፈሩ
ዒልምን ሚያስፋፉ ሌት ቀን እያስቀሩ
ሲፆሙ የሚውሉ ሲሰግዱ የሚያድሩ
ከአሏህ ብቻ ጋር እየመሰጠሩ
ልዩ ወዳጅነት ከሱ ጋር ያፈሩ
በኢኽላስ የታነፁ ንያቸው ያጠሩ
/
ከሂስድ ከጥላቻ ከበደል የራቁ
ከህሜት ብልግና ነፍሳቸው ያራቁ
ከእኩይ ተግባሮች ቦታ የለቀቁ
በቻሉት አቅም ልክ …
Signed ፍቅርህ አሸነፈኝربي
ተውጂሐት ሊል ሙዕሚናት🌷🌹 pinned «ክፍል 5 ከባዕድ ወንዶች ጋር በስልክም ሆነ የሶሻል ሚዲያዎች በኩል መነጋገር ✍በኢስላም አስተምህሮት ለአንዲት ሴትም ሆነ ለአንድ ለአንድ ወንድ ሌላ ሶስተኛ ሰው በሌለበት ሁለቱ ብቻቸውን መሆን አይችሉም ምክንያቱም የዚህ ዓይነቱ ቅርርብ ለእጅ ዚና፣ለድምፅዚና ፣ ለዓይን ዚናና ለብልት ዚና መከሰት ከፍተኛ ዕድል አለውና ይህም ማለት ከናንተ ጋር የሚሆን ሌላ ተጨማሪ ሰው በማይኖርበት ጊዜ ያ ጠላታችሁ…»
14 Nov 2021, 17:57 UTC375 viewsread 6 August 2026 ክፍል 5
ከባዕድ ወንዶች ጋር በስልክም ሆነ የሶሻል ሚዲያዎች በኩል መነጋገር
✍በኢስላም አስተምህሮት ለአንዲት ሴትም ሆነ ለአንድ ለአንድ ወንድ ሌላ ሶስተኛ ሰው በሌለበት ሁለቱ ብቻቸውን መሆን አይችሉም ምክንያቱም የዚህ ዓይነቱ ቅርርብ ለእጅ ዚና፣ለድምፅዚና ፣ ለዓይን ዚናና ለብልት ዚና መከሰት ከፍተኛ ዕድል አለውና ይህም ማለት ከናንተ ጋር የሚሆን ሌላ ተጨማሪ ሰው በማይኖርበት ጊዜ ያ ጠላታችሁ ሰይጣን ሶስተኛው ጓደኛችሁ በመሆን እናንተን ቀስ በቀስ አንዳች ፀያፍ ነገር እንድትፈፅሙ ይገፋፋችኋል ከዚህም የተነሳ ፀያፍ ነገሮችን ልትነጋገሩ ወይም አንዳችሁ ወደሌላችሁ በአትኩሮ ልትመለከቱና በእኩይ ምኞት ልትፈላለጉ ትችላለች ይህንኑ በአዕምሮ ጓዳሽ ውስጥ …
Signed ፍቅርህ አሸነፈኝربي
12 Nov 2021, 05:19 UTC312 viewsread 6 August 2026 አንዴ ትንሽ ጊዜ ከኔ ጋር
✍
እናንተ ሙስሊም ወንድም እህቶቸ ምን ያክል ነው ከፈጣሪያችሁ አላህ ላይ ያላችሁ እምነት??
እስኪ ንገሩኝ ???
እናንተ ሚስኪን በችግር በስቃይ ላይ ያላችሁ ወዳጆቼ ምን ያክል ነው አላህ ላይ ያላችሁ እምነት?
የትኛዋም ነፍስ ያላት ፍጥረት ሁሉ ሪዝቋ ወይም ሲሳዯ ከአላህ ብቻ ነው "በምድር ላይ የሚሰራውን ሁሉ ቀድመን በመፀሃፋችን ላይ አስፍረነዋል" የሚለው የአላህ ቃል ለኛኮ ነው ይህ የቁርዓን አንቀፅ የወረደው።
እናንተ በስራ አጥነት የምትቸገሩ እናንተ የአልጋ ቁራኛ የሆናችሁ እናንተ በሃገራችሁ በስደትና እንግልት የምትሰቃዩ እህት ወንድሞቼ ምን ያክል ነው በአላህ ላይ ያላችሁ እምነት ስታመም የሚያድነኝና መድሃኒት የሚገኘውም ከሱ …
Signed ፍቅርህ አሸነፈኝربي
9 Nov 2021, 22:30 UTC262 viewsread 6 August 2026 ውዷ እህቴ
አሳሳቢው ነገር መቸ እንደምታገቢ
ሳይሆን ማንን ነው የምታገቢው ነው
๏ ብዞዎች ባቡሩ እንዳመለጣቸው
ነው የሚያምኑት ‥ የመሄዱ ትርፍ
ወደማትፈልጊበት ቦታ ወስዶ መንከራተት መሰቃያትና ማዘን ከሆነ ሂጂ
ትርፋማ መሆንን ከፈለግሺ ማንነቱን እይው
ለክብርሺ የሚጨነውን ፣ ለዚያ ጀግና የአሏህ ወታደር እሱን አግቢ ለእሱም ጠበቃ ሁኚ ።
@tewjihate
@Haayha
Signed ፍቅርህ አሸነፈኝ
5 Nov 2021, 17:54 UTC399 viewsread 6 August 2026 #እህቴ__ሆይ! ጀነት አይገቡም ከተባሉት ውስጥ ነሽ ወይስ...???
ይህንን ፁሁፍ አንብበሽ ያለሽበትን ተመልከቺ!
አብዛኛው ቤት ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) የተነበዩት ትንቢት እየታየ ነው አላህ ካዘነላቸው ሲቀር!
ጉርድ ቀሚስ ለብሰናል ይላሉ ከጉልበታቸው በታች እራቁታቸውን ናቸው፣ ሙሉ ቀሚስ ለብሰናል ይላሉ ነገር ግን ከመወጣጠሩ የተነሳ የሰውነታቸውን ቅርፅ ሙሉ ለሙሉ ያሳያል፣ ሲላቸውም ደረታቸውና የወገባቸው ክፍል የማይሸፍንም ይለብሳሉ፣ ሻርፕ ለብሰናል ይላሉ ነገር ግን አስሬ የምትወርድ ወይም ለሳንፕል እዩልኝ በሚል መልኩ ይለብሳሉ። ሌላም ሌላም ጉድ የሚሳኝ አይነት ምናልባትም ሙስሊም ያልሆኑት ከሚለብሱትና ከሚያስከፈ መልኩ ለብሰው እያየን ነው።
…
Signed ፍቅርህ አሸነፈኝ
ተውጂሐት ሊል ሙዕሚናት🌷🌹 pinned «ክፍል 4 የወንድ ጓደኞች የሉም ✍አንቺ ከተቃራኒ ፆታ አባል ጋር በሚኖርሽ ግንኙነት በፍቅር ውስጥ ገብተሽ እንደማታጠናቅቂ ምንም ማረጋገጫ የለሽም ታዲያ ለማግባት ዝግጁ ካልሆንሽ እጅጉን ቀላሉ ዘዴ ከወንዶች ጋር ጓደኝነትን ከመመስረት መታቀብ ነው እርግጥ ነው በት/ቤትም በሁሉም ቦታዎች ላይ ከወንዶች ጋር ልትገናኚና አንዱ በሌላው ላይ ተፅኖን ማሳደሩ አይቀርም ነገር ግን ያ ማለት አንቺ ከነርሱ …»
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tewjihate. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.