6 Aug 2026, 23:23 UTC20 viewsread 7 August 2026 " በልቡ ውስጥ ፍቅር የሌለው ሰው ምንም ያህል ሀብታም ቢሆን በመንፈስ ግን ድሃ ነው።እግዚአብሔር የሚያድረው በትላልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ብቻ ሳይሆን ይበልጥ የሚያድረው እርስ በእርስ በሚዋደዱና በፍቅር በአንድነት በሚኖሩ ሰዎች ልብ ውስጥ ነው። ፍቅር ካለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር አለ። "
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
6 Aug 2026, 23:22 UTC18 viewsread 7 August 2026 አዳም ወደ ነበረበት ምግብን ያልተመረኮዘ ኑሮ ምን እንደሚመስል ለማየት የምትፈልግ ከሆነ ብቸኛው መንገድ ጾም ነው፡፡ አብዝቶ የሚጾም ሰው ከምግብ ምርኮኛነት ወጥቶ የጥንተ ተፈጥሮ ማንነቱን ለማግኘት የሚታገል ሰው ሲሆን በዚህም ብዙዎች ተጠቅመው በሕይወት ሳሉ የገነትን ኑሮ ምንነት ተረድተዋል፡፡ እንደነ አባ እንጦንስ ያሉትን ጾመኞች ሰይጣን 'ከመጀመሪያው ሰው አዳም ወዲህ አንዲህ ያለ ሰው አልገጠመኝም' ብሎ የተደነቀባቸው ለዚህ ነው፡፡ ጾም አያስፈልግም እያለ የሚከራከር ሰው ደግሞ 'እርግማኔን አትንኩብኝ ምግብን እንደተደገፍኩ ልኑር' የሚል ይመስላል፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆዳቸው አምላካቸው' ከተባሉት ወገን ነው፡፡ ፊልጵ.፫ : ፲፱
የእግዚአብሔርን ይቅር ባይነትን…
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
6 Aug 2026, 18:15 UTC51 viewsread 7 August 2026 Photo
✝#ተወዳጆች እንኳን ለጾመ #ፍልሰታ ለማርያም #አደረሳችሁ✝️ የተጣላ ታርቆ የበደለ ክሶ የቀማ መልሶ በሕጉ በሥርዓቱ ሆኖ ይቺን ጾም ቢጾሙት ታላቅ በረከት ይገኛል ተወዳጆች ከወዲሁ ጾማችን ጸሎታችን ከንቱ እንዳይሆን በይቅርታ እንጀምር በሰላም በፍቅር ጹመን የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን የዘላለ ሕይወት እንድናገኝ ወላዲተ አምላክ ትርዳን ከእናትነት ፍቅሯም ረዴት በረከት ታሳትፈን ታግዘን ትርዳን. ሠናይ የሱባኤ ጊዜ✝
@Kidusan9 ✍️
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/
30/11/2018 ፍሥሓ🙏
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
6 Aug 2026, 18:15 UTC36 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/sNtY9bd5UyE
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
6 Aug 2026, 18:15 UTC35 viewsread 7 August 2026 Photo
እንኳን አደረሳችሁ!
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
28 Jul 2026, 19:35 UTC79 viewsread 7 August 2026 ✅አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
ሐምሌ 22-ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበትና ለነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀትን ጽዋ ያጠጣበት ዕለት ነው፡፡
+ የታላቁ ሰማዕት የቅዱስ ፋሲለደስ ልጅ የሆነውና ምስክርነቱን በብዙ ሥቃይ የፈጸመው ሰማዕቱ ቅዱስ መቃርስ ዕረፍቱ ነው፡፡
+ ከዕረፍቱ በኋላ ተገልጦ ብዙ ተአምራትን ያደረገው ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ለውንትዮስ ዕረፍቱ ነው፡፡
ሰማዕቱ ቅዱስ ለውንትዮስ፡- ሀገሩ ሶርያ ጠራብሎስ ሲሆን ሃይማኖቱ የቀና ደግ ክርስቲያን ነው፡፡ በሥጋዊ ሥራውም የከጋዲው ንጉሥ ሠራዊቶች ጋር ነበር፡፡ ቅዱሳት መጸሕፍትን እያነበበ ሁልጊዜ በጾም በጸሎት ይተጋ ነበር፡፡ ባልንጀሮቹ የሆኑ ወታደሮቹንም ጣ…
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
28 Jul 2026, 19:35 UTC93 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ፈተናህ ባልተጠበቀ ሁኔታ ሊመጣ እንደሚችል ሁሉ፣ እፎይታህም እንዲሁ በድንገት ሊመጣ ይችላል። በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ። ወደፊት የሚጠብቅህን ነገር አሁን ላይ ባለህበት ሁኔታ አትለካው። ማዕበሎች ለዘላለም አይቆዩም፤ አስቸጋሪ ጊዜያትም እንዲሁ። ዛሬ እያለፍህበት ያለው ፈታኝ ምዕራፍ፣ ነገ ተስፋ አለመቁረጥህ ምን ያህል ትክክል እንደነበር የሚያስታውስህ ታሪክ ሊሆን ይችላል።
ሰናይ ምሽት🦋🤲🥰
🥰1
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
28 Jul 2026, 19:35 UTC58 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
24 Jul 2026, 14:06 UTC178 views2 reactionsread 7 August 2026 "በካሜራ እይታ ውስጥ ነዎት™ የሚለውን ስናይ ደንገጥ ብለን ስርዓታችንን እንደምንይዝ ሁሉ በእግዚአብሔር እይታ ውስጥ መሆናችንን ሁል ጊዜ በህሊናችን እያሰብን ብንኖር ይህ ሁሉ ውጥንቅጥ ውስጥ ባልገባን ነበር፡፡
፤
ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? ፤ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፧ በዚያ አለህ። መዝሙር139:7-8
👍2
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
15 Jul 2026, 10:19 UTC163 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሰላም ለኪ 🌺🥹
❤1👏1
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
15 Jul 2026, 03:46 UTC124 viewsread 7 August 2026 Photo
እንደምን አደራችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለፃድቁ አቡነ ኪሮስ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም ረደረሳችሁ በዘመድ በወገን በገንዘብ በዕውቀት በውበትም እንዳንመካ ማሰተዋልን ይሰጠን የአባ ኪሮሰ አምላክ እግዚአብሔር በዓለም ፍቅር ተጠልፈን እንዳንወድቅ የአባ ኪሮሰ ምልጃ ፀሎት አይለየን! ለንሰሐ ያብቃን አሜን🥰❤️🩹🕯
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
14 Jul 2026, 05:41 UTC129 viewsread 7 August 2026 Photo
‹‹ሐምሌ 7›› አጋዕዝተ ዓለም ስላሴ በአብርሃም ቤት ተገኝተው ቤቱን የባረኩበት የአንድነታቸውንና ሶስትነታቸው ሚስጢር የገለጹበት ታላቅ በዓል ነው።
በዚችም ቀን ልዩ የሆኑ ሦስቱ አካላት /ቅድስት ሥላሴ/ በኦሪት መጽሐፍ እንደ ተጻፈ ወደ አብርሃም ቤት ገቡ ያቀረበላቸውንም ተመገቡ፡፡
የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት ለመረዳት በሥላሴ ፈቃድ መጻሕፍት እንዳስተማሩ ሊቃውንት እንደተረጉሙልን እንጂ ማንም በገዛ ፈቃዱ ተመራምሮ አይደርስበትም፡፡
የሐምሌ 7 ቀንም ሥላሴ በአብርሃም ቤት ገብተው ቸርነታቸውና ፍቅራቸውን የገለጹበት፣ ስለሆነ በዓሉን ስናዘክር ሥላሴን እናመሰግናለን፡፡
በአጠቃላይ በዚህ ዕለት በአብርሃም ቤት እግዚአብሔር የተስተናገደበት፣ አንድነቱና ሦስትነ…
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tewahdotisfafa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.