26 Nov 2021, 05:16 UTC290 viewsread 8 August 2026 Photo
አቢ ሁረይራ ባወሩት ሀዲስ ላይ ረሱሌ እነሰዲህ ይላሉ...
"ከኡመቶቼ ሁሉ ለኔ እጅግ የበረታ ፍቅር ያላቸው
ከኔ ብሃላ የሚመጡ ሰዎች ናቸው...ከነርሱ አንዱ
ቤተሰብንና ንብረቱን ሰውቶ እኔን ማየት ይወዳል"
የከውኑ ሞገስ ረሱሌﷺ
ወላሂ ወላሂ እርሶን ማየት ናፍቀናል ረሱሊ ﷺ🥰🥺
❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️
👇👇👇
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
26 Nov 2021, 05:16 UTC343 viewsread 8 August 2026 Photo
ዱንያ ውስጥ በጣም ከሚያስፈልጉ
ነገራቶች አንዱ አላህ ጭንቀታችን
እንዲያስግወድልን ነው ...
አኺራ ላይ ደግሞ አላህ ወንጀሎቻችን
ይቅር እንዲለን ነው ...
ሁለቱም ደግሞ ሚገኙት
በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን
በማብዛት ነው
صلى الله عليه وسلم🧡
በሰለዋት የደመቀ ከጭንቀት የፀዳ ምርጥዬ ጁሙአ 🥰
❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️
👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
26 Nov 2021, 05:16 UTC393 viewsread 8 August 2026 Photo
"ሙእሚን በትንፋሹ ልክ በረሱልﷺ ላይ ሰለዋት
ቢያወርድ የሳቸውን ሃቅ መወጣት አይችልም "
ኢብኑል ቀይም 🥰
صلى الله عليه وسلم 🧡
❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️
👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
26 Nov 2021, 05:16 UTC760 viewsread 8 August 2026 🌸🌾اَللهم
🌸🌾صل
🌸🌾علی
🌸🌾نبينا
🌸🌾 محمد
🌸🌾 و علی
🌸🌾آل
🌸🌾نبينا
🌸🌾 محمد
🌸🌾كما صليت
🌸🌾على
🌸🌾إبراهيم
🌸🌾وعلى آل
🌸🌾إبراهيم
🌸🌾إنك حميد
🌸🌾مجيد
ـ
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
━─━────༺༻────━─━
❥:::::::::::::::ሀያት ሚዲያ::::::::::::❥
━─━────༺༻────━─━
https://t.me/joinchat/Ve…
Signed عبد العزيز سمان
26 Oct 2021, 10:57 UTC277 viewsread 8 August 2026 Photo
የምድር የአላህ እዝነቱ ረሱሌ ናቸውﷺ
የምድር ላይ ትሩፋት እርሳቸው ናቸው
እንዴት የርሳቸው እመት በመሆናችን አንደሰት
እንዴት የርሳቸው ኡመት በመሆናችን አንገናትችንን
ቀና አናድርግ...
قُلْ بِفَضْلِ اللَّهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَٰلِكَ فَلْيَفْرَحُوا
"«በአላህ ችሮታና በእዝነቱ (ይደሰቱ)፡፡ በዚህም ምክንያት ይደሰቱ፡፡"
[ሱረቱል ዩኑስ:58]
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
26 Oct 2021, 10:57 UTC326 viewsread 8 August 2026 Photo
እዝነት ያውም የአላህ እዝነት ረሱሌﷺናቸው
አላህ እናት ለልጇ ከምትዝነው በላይ አዛኝ ነው
ለዚህም ማሳያ ረሱሌን ﷺ ልኳል🥰🥰
{وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ}
"(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡"
[ሱረቱል አንቢያዕ:107]
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
26 Oct 2021, 05:56 UTC240 viewsread 8 August 2026 Photo
አላህ ረሱሉን ﷺ አስመረጣቸው...
ግማሽ ኡመትህ ጀነት ከሚገባ አልያም ሸፈዓ?
ረሱሌምﷺ ሸፈዓን መረጡ🤗
{لَقَدْ جَاءَكُمْ رَسُولٌ مِّنْ أَنفُسِكُمْ عَزِيزٌ عَلَيْهِ مَا عَنِتُّمْ حَرِيصٌ عَلَيْكُم بِالْمُؤْمِنِينَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ}
"ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ (እምነት) ላይ የሚጓጓ፣ በምእምናን (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡"
[ሱረቱ ተውባ:128]
@❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
26 Oct 2021, 05:15 UTC221 viewsread 8 August 2026 Photo
ያረሱለላህ! ችግርም ህመምም የለብኝም ...
ነገር ግን እርሶን ካላየው በናፎቆት እታመማለሁ
እስከማገኞ ጭርታው ይጠናብኛል "🥺
ታላቁ ሰሃባ ሰውባን ኢብኑ ቡጅዱድ
በተናፋቂው ረሱሌ ላይ ሰለዋትን እናብዛ🥰
صلى الله عليه وسلم🧡
@ ❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
26 Oct 2021, 05:15 UTC215 viewsread 8 August 2026 Photo
ከደጋጎቹ አንዱ ለ ልብ ወዳጁ እንዲህ ሲል ጠየቀው ... እስቲ ሰለጀነት ውብ ፀጋ አውጋኛ ?
ወዳጁም እንዲህ ሲል ታሪካዊ ንግግሩን በማራኪ አንደበት መለሰለት " ጀነት ውስጥኮ መልክተኛው ﷺአሉ " ፈያ ራህማን ምንኛ ውብ ና ማራኪ መልስ ነው
وفيها رسول الله صلى عليه وسلم 🧡
ቢአቢ ሁወ ወኡሚ ያረሱለላህ 🥰
ያረህማን በጀነት ጉርብትናቸውን አትንፈገን
@❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
11 Oct 2021, 06:22 UTC221 viewsread 8 August 2026 Photo
ወንድምህ ተቸግሮ ተጨንቆ ካየኸው
አብሽር ፈረጃው ቅርብ ነው በለው
ከባድ ሁኔታ ውስጥ ስታየው
አብሽር ገር ይሆናል በለው
ገራ ገሩ ውዱ ነብይህ ﷺ
ማበሰርን ይወዱ ነበር
አብሽር ማለትንም ያበዙ ነበር
" አበስሩ አታስበርግጉ
አግራሩ አታካብዱ " የከውኑ ሞገስ ﷺ
ረሱለህ ﷺ ብዙ ሀላፊነትና ችግር
ተሸክመው ሳለ ፈገግታና ይበዙ ነበር🥰
አንተስ !?😊
@abdu 😍
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
11 Oct 2021, 06:22 UTC267 viewsread 8 August 2026 Photo
🌸ሀያት ሚዲያ🌸
ችግር በበዛብህ ጊዜ ያ መልካሙን አርዓያህን
ነብይህን አስታውስ ። ገና በጨቅላ ዕድሜያቸው
የቲም ሆኑ።ድግምተኛ፣እብድ፣ውሸታም… ተባሉ
ክብራቸውን ጎደፈ፣ ጥርሳቸው ተሰበረ፣በድንጋይ ተፈነከቱ፣ከሀገራቸው አባረሯቸው፣ሊገድሏቸውም
ሞከሩ… ድሀ ሆነው ይህችን ዱንያ ኖሯት
ከረሀብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ ያስሩ ነበር
ከ7 ልጆቻው ስድስቱን አጡ😔… ይህን ሁሉ
መከራን ተጋፍጠው አላህን አመስጋኝ ነበሩ😍።
አርዓያህ ሀቢቢ ናቸው? ለችግሮችህ አመስጋኝ
ነህ? ወይስ አማራሪ?
መልካም ኢስነይን😊
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
11 Oct 2021, 05:36 UTC279 viewsread 8 August 2026 Photo
🌿🌿ሀያት ሚዲያ🌿🌿
በነብዬና ﷺ በእናቴ ዓኢሻ መካከል ሰዋዊ
ግጭት ተፈጠረ...የአዒሻ አባት አቡበክር
ሊያስታርቁ ጎራ ሲሉ የልጃቸው ዓኢሻ ድምፅ
ከረሱልﷺድምፅ በጣም ከፍ ብሎ ስትከራከራቸው
ሰሙ...በጣም በመናደድ .. ሊመቷት ሲመጡ
ረሱሉﷺ በመሀል ገቡና ከለከሉት እጁን ያዙት😊
እናታችን ዓኢሻም ከረሱሉ ﷺ ጀርባ ተደበቁ☺️
አብበክርም እንደተቆጡ ቤቱን ለቀው ሲወጡ
ረሱሌﷺ ወደ እናቴ ዓኢሻ ዞር አሉና...
"ከአባትሽ እንዴት አድርጌ እንዳ ዳንኩሽ አየሻ!?"
አሏት🥰 ...ፀብም በረደ ሰላሙም ፍቅሩም ቀጠለ🤗
የኔ ጥበበኛው ነብይ🧡🤩 ﷺ
اللهم صلى وسلم على سيدنا محمد🧡
Abdu😍😍
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Signed عبد العزيز سمان
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tergnaa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.