ነስር (Nose bleeds) በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡ 1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds) • ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90 በመቶ በላይ ለሚከሰት የነስር ዓይነት ምክንያት ነው፡፡ ከፍተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣን ነስር በቀላሉ መቆጣጠር ወይንም ማቆም ይቻላል፡፡ 2) ከኋለኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Posterior Nosebleeds) • ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይንት በአብዛኘው በዕድሜ በገፉ ሰዎች ላይ የሚከሰት ሲሆን ከሌላኛው የተለየ ሕክምና የሚያስፈልገው እ…

Channel
ጤና ማህደር
@tenamahdreoffical
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
122subscribers
-4 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001381698185 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tenamahdreoffical |
| Created | Between 1 March 2018 and 6 March 2019 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/tenamahdreoffical |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Sept 2026, 14:37 | 122 | -2 |
| 23 Aug 2026, 02:46 | 124 | -1 |
| 14 Aug 2026, 16:57 | 125 | -1 |
| 9 Aug 2026, 02:17 | 126 | no change |
| 6 Aug 2026, 08:32 | 126 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 6 March 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 9 April 2019. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
1. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 2. ለልብ ጤናማነት ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ ለልብ ሕመም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሆኑታዎችን ይቀንሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምርም የመከላከል አቅም አለው፡፡ 3. ስኳር ሕመም ቀረፋ የስኳር ሕመምን የመከላከል አቅም ስለአለው በደም ውስጥ የሚገኘውን የስኳር መጠን ለመቀነስ ይረዳል፡፡ 4. ካንሰርን ይከላከላል አንቲ ኦክሲደንትን በውስጡ ያዘው ቀረፋ ለካንሰር ተጋላጭነታችንን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል፡፡ 5. ኢንፌክሽንን ይከላከላል የሰውነታችንን በሽታን የመከላከል አቅም የነበረ እንዲሆን ይረዳናል፡…
Photo, posted without a caption
ከደባሪ ህይወት እና ስሜት ተላቆ ደስተኛ ሆኖ ለመኖር የሚያስችሉ ጥበቦች 1 ያለፈውን ነገር እንደገና መመለስ እንደማትችል እወቅና ተቀበል በተገቢው ጊዜ ተገቢ ስራ ባለመስራትህ ተሳስተሃል፡፡ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሀዘንህን ግለፅ፡፡ ‹‹ወይኔ›› ብለህ አልቅስና ይውጣልህ፡፡ ይህ ያለፈውን ስህተት ለመቅበር ይረዳሃል፡፡ ስላለፈው ህይወትህ ስታስብ በየጊዜው ሐዘን፣ ድብርትና ተስፋቢስነት እንዳይሰማህ ያግዝሃል፡፡ 2 ነገ በአንተ አዲስ ቀን መሆኑን እመን 38 ዓመት ምናልባት በከንቱ አልፏል፡፡ ሆኖም ግን ይህ ለአንተ የህይወትህ መጨረሻ አይደለም፡፡ የአማካይ ሰው ዕድሜ ብንወስድ እንኳ ገና ብዙ ዓመታት አሉህ (56-38)፡፡ ስለዚህ ለውጥ በማምጣት በአዲስ የህይወት…
Photo, posted without a caption
የሰውነት መቆጣት (አለርጂ) አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ውሃ መቋጠርን ሊያጠቃልል ይችላል። እነዚህ የሰውነት መቆጣቶች ሊያነሳሱ ከሚችሉት ንጥረ ነገሮች ምግብ፣ የጽዳት ኬሚካል፣ አየር ላይ የሚገኝ የአበቦች ፈሳሽ (ፖለን)፣ አቯራ እና እንስሶች ይገኙበታል። ብዙ ሰዎች በሳር፣ የቢርችን ተክል እና ሌሎች ዛፎች ፈሳሾች ምክንያት የሰውነት መቆጣት ያጋጥማቸዋል። ከእነዚህ አትክልቶች የሚወጣው ፈሳሽ በፀደይ እና በበጋ ወቅቶች በብዛት ይታያል። በተለያዩ ጊዜአት የሚበቅሉ የተለያዩ …
Photo, posted without a caption
የስኳር በሽታ የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ኢንሱሊን የተባለውን ኬሚካል ሰውነታቸው በአግባቡ ማምረት ወይም መጠቀም አይችልም፡፡ ኢንሱሊን ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኝና ሰውነታችን የሚፈልገው የኬሚካል አይነት ነው:: ኢንሱሊን የሚጠቀመው ስኳርና ሌሎች ምግቦችን ወደ ግሉኮስ ለመቀየር ነው፡፡ ግሉኮስ ለሰውነታችን ሀይል በመስጠት ሰውነታችንን የሚያንቀሳቅስ ነው፡፡ በስኳር በሽታ ተጠቂ ከሆኑ ውስጥ 1/3ኛ የሚያህሉት በሽታው እንዳለበቻው አያውቁም፡፡ በደንብ ካልተከታተሉትና እንክብካቤ ካላደረጉለት የስኳር በሽታ አይነ ስውርነት፣ የልብ በሽታ፣ በቀላሉ የማይድኑ ቁስሎችንና የመሳሰሉት በሽታዎች ያስከትላል፡፡ ስኳር ያለባቸው ሰዎች የሚመገቡትን ምግብ በመቆጣጠር፣ የስ…
Photo, posted without a caption
ማር እና ሎሚን ቀላቅሎ መጠቀም ለጤና፣ ለቆዳ ውበት እና ለጸጉር ያለው ጠቀሜታ ማር በጣፋጭነቱ እና ባለው በርካታ የጤና ጠቀሜታ በብዙዎቻቸን ዘንድ ይዘወተራል። ሎሚም በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ይመከራሉ። ማር እና ሎሚ በውስጣቸው አንቲኦክሲዳንት እና አንቲባክቴሪያ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን በመያዛቸው የሰው ልጅን በሽታ የመከላከል አቅም በመጨመር ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ። ሁለቱን አንድ ላይ በማዋሃድ መጠቀም ደግሞ ክብደትን ለመቀነስ፣ ለቆዳ ውበት እና ለጸጉራቸን እንዲሁም ለጤናችን በርካታ ጠቀሜታዎችን ያስገኝልናል። ማር እና ሎሚን በመቀላቀል የምናገኛቸው ጠቀሜታዎች፦ አስም፣ ጉንፋንና ብሮንካይትን ለማከም፦ ማር እና ሎሚ…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tenamahdreoffical. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጤና ማህደር” (@tenamahdreoffical), 122 subscribers as measured 14 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tenamahdreoffical.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.