19 Nov 2024, 18:27 UTC150 views1 reactionsread 9 August 2026 💫💫ክብር 💫💫 ክፍል 2
📖📖ሮሜ 8፥29-30
⚱ክብር ካቦድ ወይንም ክብደት ከሚለው ቃል ጋር የተገናኘ ነው።
⚱ልክ አንድ ሰው ክብደት ለመጨመርና ጡንቻ ለማውጣት ስፓርት እንደሚሰራ ፤ በመንፈሳዊ ህይወት ላይ መስራት የእግዚአብሔርን ክብር ይጨምራል።
⚱አለም የእግዚአብሔርን ክብር የሚገልጡ ሰዎችን ትፈልጋለች።
⚱እግዚአብሔር አለም ከመፈጠሩ በፊት እኛ የእርሱ ክብር ገላጮች እንድንሆን ወስኗል።
⚱እየሱስ ከብሯል ፤ እናንተም እንደዚሁ።
⚱በእግዚአብሔር ክብር ተሞልታችኋል!
✨አብራችሁን ሁኑ ፤ ተባረኩ✨
@surafelma
❤1
16 Nov 2024, 09:24 UTC156 views1 reactionsread 9 August 2026 💫💫ክብር 💫💫 ክፍል-1
📖📖2ተኛ ቆሮንጦስ 4
⚱️ሰው ከእግዚአብሔር ክብር ውጪ ሙሉ አይደለም::
⚱️ሰው መጀመሪያ ሲፈጠር በእግዚአብሔር ክብር ውስጥ ነው የተፈጠረው::
⚱️የሰው ዘር ሀጥያትን ሲያደርግ ከእግዚአብሔር ጋር ነው የተለያየው::
🔴ነገር ግን እየሱስ ወደ ክብሩ እንድንገባ በደሙ ዋጅቶናል!
⚱️ክብር ማለት የተገለጠ የእግዚአብሔር ህልውና ማለት ነው::
⚱️የእግዚአብሔር መገኘት በሁሉም ቦታ ቢገኝም; የተገለጠ የእግዚአብሔር ህልውና ግን በሁሉም ስፍራ ላይ አይገኝም!
✨ተባረኩ✨
@surafelma
❤1
6 Nov 2024, 10:27 UTC160 views1 reactionsread 9 August 2026 የፃድቅ ፀሎት
ያእቆብ 5:14-16
⚡️⚡️ፀሎት ሀይል አለው::
🍎🍇ፀሎት እንደ እግዚአብሄር ቃል ሲሆን ፍሬው ታላቅ ነው::
1 ነገሥት 8:35
⚡️⚡️መፅሐፍቅዱስ እንደሚል ልክ እንደ ኤልያስ እኛም ሰዎች ነን::
🙅🏻♀️🙅🏻♂️በሰማይ ያሰርነው በምድር የታሰረ ይሆናል!
⛈⛈እንደሀይማኖተኛ ሳይሆን
በህይወታችሁ የእግዚአብሔርን ክብር ከሰማይ ለማውረድ ፀልዩ::
1 ዮሐንስ 5:15
😇ፀሎት እርግጠኛንት የተሞላ ፀሎት እንጂ በጥርጣሬ አይሁን
ኢሳያስ 40:30
🙋🏻♀️🙋🏻♂️በሁሉም አባታችሁን አመስግኑ!!!
🔥የፃድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ ሀይልን ታደርጋለች!!!🔥🔥🔥
🔥🔥በመንፈስ ሳትደክሙ እለት እለት በመገኘቱ ውስጥ ተመላለሱ🚶🏽♂️🚶🏽♀️
Join now
@
👍1
5 Nov 2024, 11:02 UTC128 views1 reactionsread 9 August 2026 የኢየሱስ ስም
📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፦
📖2 ቆሮንጦስ 10፥3
📖ኤፌሶን 2፥5-7
🌎በዚህ ዓለም ውስጥ እንኖራለን ግን ከዚህ ዓለም አይደለንም።
🤺🤺ሰለዚህ ዓለም እንደሚዋጋው አንዋጋም።🤺🤺
🔥🔥የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም ነው።
🔥🔥ከሀይላትና ከስልጣናት በላይ ነው። 👑👑ኢየሱስ በአብ ቀኝ ሲቀመጥ እናንተም ተቀምጣችኋል።👑👑
🕺🏻ከዚህም የተነሣ በድፍረት ከዚህ ዓለም አይደለሁም ማለት እንችላለን።🕺🏻እኔ ሰዎች የሚሉኝን አይደለሁም።🕺🏻 ኢየሱስ እንዳደርግ የሚፈልገኝን ማድረግ እችላለሁ።🕺🏻እኔ ሁኔታዬ የሚለኝን አይደለሁም።
@surafelma
@surafelma join
❤1
22 Sept 2024, 12:23 UTC169 views3 reactionsread 9 August 2026 File
Tebarekubet
👍2❤1
10 Sept 2024, 00:34 UTC180 viewsread 9 August 2026 ዉጤት ዛሬ 6:00 ላይ ይፋ ይሆናል! ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው ::
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
4. t.me/EAESbot
እኛም ቀድመን አልሰራ የሚላችሁ ከሆነ እገዛ የምናደርግላችሁ ይሆናል ።
8 Sept 2024, 17:16 UTC163 views1 reactionsread 9 August 2026 “ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥10
❤1
4 May 2024, 04:04 UTC255 views4 reactionsread 9 August 2026 ወንጌል ለኃጢአተኛው ሰው የኃጢአት ሥርየትና ጽድቅን ያቀረበው በአንድ መንገድ ነው! እርሱም በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን!
ከአንዱ መንገድ ከኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ የኃጢአት ሥርየትና ጽድቅ የሚገኝበት መንገድ የሚጠቁም እርሱ "ልዩ ወንጌል" ነው!
ወንድም ብንያም
@surafelma
@surafelma
👍4
1 May 2024, 18:21 UTC259 views5 reactionsread 9 August 2026 File
. | አለ |
ዘማሪ ደረጀ ማሴቦ
🕝-6:26 min || 💾12.0MB
◈𝖓𝖊𝖜 𝖆𝖒𝖆𝖟𝖎𝖓𝖌 𝖌𝖔𝖘𝖕𝖊𝖑 𝖘𝖔𝖓𝖌◈
💯𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚💯𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚💯𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
▷@surafelma ◁
▷@surafelma ◁
△Join us△
👍4❤1
27 Apr 2024, 18:37 UTC240 views5 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @healingjesus11Photo
#ምሕረት
"የእግዚአብሔር ምሕረት ነፃ ነው፤ ቢሆንም ግን እጅግ ውድ ነው። ስጦታው በዋጋ የሚገዛ አይደለም" (ፍራንሲስ ቻን፤ ሁሉን አስጣይ ፍቅር)
ፀሐፊው፣ ስለ ምሕረት 3 መሰረታዊ ነገሮች ጠቆመን፦
• ምሕረት እጅግ በጣም ውድ መሆኑን፣
• በዋጋ ልንገዛው እንደማንችል እና
• ነፃ ስጦታ እንደሆነ።
ይህን ውድ ምሕረት በነፃ አግኝተናል! እኛ ጋር ነፃ የሆኑ ሁሉ፣ ኢየሱስ ከፍሎባቸዋል!
ሐዋርያው “አስቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም ምንም ብሆን፥ ይህን አደረገልኝ፤ ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁት ምህረትን አገኘሁ፥” ይላል። (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥13)
አማኞች ሁልጊዜም፣ ማን እንደነበርን እና ምን እንደተደረገልን ማስታወስ ይኖርብናል! እንደ ሐ…
👍5
27 Apr 2024, 18:36 UTC179 viewsread 9 August 2026 “ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥10
21 Apr 2024, 20:10 UTC≈1,570 views5 reactionsread 9 August 2026 part 2
#እግዚአብሔር_ያስቀመጠን_ቦታ_መገኘት
ሀጢያት
#ሀጢያት ማለት ትክክለኛ ፍቺው መንገድ መሳት ማለት ነው። መቼም ዱባይ የሚሄድ ሰው የ America ትኬት አይቆርጥም ለምን
🌁ገነት መሄድ የፈለገ ሰው መቁረጥ ያለበት ትኬት ፅድቅ ነው። የሀጢያት ትኬት ቢኖረው ግን ገነት አይደለም በሩን አያይም
😎man ስለዚህ እግዚአብሔር ያስቀመጠን ቦታ መገኘት ማለት እግዚአብሔር የሚጠላውን ነገር መተው (መለየት) ማለት ነው።
😒bro እግዚአብሔር ካስቀመጠህ ቦታ ፈቀቅ የምትለው ሀጢያት ስሰራ ብቻ ነው። ከሀጢአት በመራቅ በእግዚአብሔር ሀሳብ እንመላለስ
📱አሁኑኑ group ወይም ለምትወዱት ሰው ሼር ያርጉ መልካም ቀን
Join and share
@surafelma
@s…
❤4🔥1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @surafelma. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.