2 Sept 2026, 10:41 UTC198 views3 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
የ “ዘመን መለወጫ” ኮተቶች
~
ኢትዮጵያ በምትከተለው ክርስቲያናዊው የዘመን አቆጣጠር መሰረት አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። በያመቱ በዚህ ሰሞን የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ነገሮ አሉ። ከነዚህም ውስጥ:-
1. ድግምትና ጥንቆላ፦
በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነሐሴ ሊጠናቀቅ ሲል በየጠንቋዩ ቤት የሚልከሰከሱት ብዙ ናቸው። ከዚያም አምስቱ ወይም ስድስቱ የጳጉሜ ቀናት መንገዶች በድግምት ስራዎች ይሞላሉ። በነዚህ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲረግጣቸው/ እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ የሞቱ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ። በደም የተነከሩ ሳን…
❤2👍1
1 Sept 2026, 07:23 UTC251 views0 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @TikvahUniversityPhoto
#RemedialResult
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል።
@tikvahuniversity
22 Aug 2026, 20:46 UTC432 views3 reactionsread 9 September 2026 File
🎙በአቡ ፈውዛን ኸድር አሰፋ
💐 ቢስቲማ
https://t.me/Abufewzan_Kedir_Assefa
👍2❤1
19 Aug 2026, 15:59 UTC374 views4 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @durusuabihizam
እኔ የአላህን መልዕክተኛ ﷺ ከራሴ በላይ እወዳቸዋለሁ፤ ነገር ግን የመውሊድን በዓል አላከብርም።
በዚህም አቋሜ እኔ በሁሉም የመልእክተኛው ባልደረቦች (ሶሐቦች)፣ በታቢዒዮቹ የዲን መሪዎች፣ እና በአራቱ አኢማዎችና የእስልምና ታላላቅ መሪዎች ጎን ነኝ።
አንተ በዓሉን የምታከብረው ሰው ሆይ!
እስኪ በጌታህ ይሁንብህ! ከምርጥ ትውልዶች (ከሰለፎች) መካከል ከየትኛው ኢማም ሰልፍ ነህ?
በፍጹም ልታገኝ አትችልም!
ከምርጥ ትውልዶች በኋላ የመጣን አንድ ሰው እንኳን ብትጠቅስልኝና እኔም በእሱ ጎን መሆንህን ብቀበልህ፤ እስኪ በጌታህ ይሁንብህ ንገረኝ፦ እሱ እኔ ባለሁበት ጎን ካሉት (ከምርጡ ትውልድ) ሰዎች ከአንዱ ጋር ይስተካከላልን?
ይልቁንም ንገረኝ፤ ከኋ…
❤4
18 Aug 2026, 07:21 UTC397 views3 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ሸውካኒይ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
~
ሙሐመድ ብኑ ዐሊ አሽ-ሸውካኒይ በ1250 ሂ. የሞቱ ታላቅ የመናዊ ዓሊም ናቸው፡፡ በሰፊው የሚታወቁ ስለሆኑ እሳቸውን በማስተዋወቅ ረጅሙን ፅሑፌን ይበልጥ ማስረዘም አልሻም፡፡ ሸውካኒይ መውሊድ ላይ እጅግ የሰላ ትችት ሰንዝረዋል፡፡ ዛሬ በተደጋጋሚ ከምንሰማቸው መውሊድ ተኮር ጥያቄዎች ውስጥ የተወሰኑትን በመምዘዝ በሸውካኒይ ንግግር ምላሽ እሰጣለሁ፡፡ ሙሉ ንግግራቸውን መመልከት የፈለገ ሰው “አልፈትሑ ረባኒይ ሚን ፈታዋ አልኢማሚ ሸውካኒይ” በተሰኘው የፈትዋ መድብላቸው ውስጥ ሁለተኛውን ጥራዝ ከገፅ 1087 - 1101 ድረስ መመልከት ይችላል፡፡ (ፅሑፉ ስለ ረዘመ ዐረብኛውን ማካተት አልቻልኩም፡፡)
1. መውሊድ…
❤3
11 Aug 2026, 11:30 UTC565 views4 reactionsread 9 September 2026 Video
Quran time 40" only
❤4
9 Aug 2026, 14:24 UTC609 views11 reactionsread 9 September 2026 ትርፍ ጊዜ አጥፊ ነው
አእምሮ ከዓላማ፣ ከሀሳብ ወይም ከሚማርከው ፍላጎት ባዶ በሚሆንበት ጊዜ፣ ወደ ምስቅልቅል አደባባይ ይለወጣል፡ በውስጡም ጥቃቅን ነገሮች ይጋነናሉ፣ በከንቱ ነገሮች ውስጥ ይጠፋል፣ እንዲሁም ጉልበት በማይገባቸው ጉዳዮች ላይ ይባክናል..
ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፡-
"ነፍስህ በሀቅ ካልጠመድካት፣ በባጢል ታጠምድሃለች።"
👍8🏆2❤1
4 Aug 2026, 12:28 UTC727 views23 reactionsread 9 September 2026 በሕፃንነትህ ጊዜ ስትታመም
ዶክተሩ
"ምን ያምሃል?"
ብሎ ይጠይቅሃል! አንተ ግን ወደ እናትህ ትመለከታለህ፤ እሷም በአንተ ፈንታ ትመልሳለች።ምክንያቱም አንተ የሚሰማህን ነገር እሷም እንደምታውቀው ስለምትረዳ ነው።
ስለዚህ ስታድግ አትዘንጋት።
👍16❤6💯1
26 Jul 2026, 11:52 UTC907 views10 reactionsread 9 September 2026 🎉 بَارَكَ اللَّهُ لَكُمَا وَبَارَكَ عَلَيْكُمَا وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ
የ2015 ተመራቂ የሆነው ወንድማችን የላጤነትን ሕይወትን በማጠናቀቅ ወደ ተከበረው የትዳር ዓለም የሚያደርገውንጉዞ ሀ ብሎ በመጀመር ላይ ነው:: ዛሬም ከእነዚህ 2015 ተመራቂ ተማሪወች መካከል አንዱ የሆነው ወንድማችን ቃሲም አህመድ ይህንን የተቀደሰ መንገድ ተቀላቅሏል
ወንድማችን በ 2015 ከ biology ትምህርት ክፍል congra ብለን እንዳስመረቅነው ሁሉ ዛሬም በሠርጉ ዕለት ከላጤነት ሂወት እንኳን ወደ እዚህ ወደ ተከበረ የትዳር አለም well come ብለናል ወንድማችን ትዳራችሁ ዱኒያን አልፎ እስከ ጀነት እንዲያረግላ…
❤10
21 Jul 2026, 03:47 UTC861 views4 reactionsread 9 September 2026 " لا تستوحش في طريقك من قلة السالكين ولا تغتر بكثرة الهالكين "
👍4
18 Jul 2026, 05:49 UTC980 views11 reactionsread 9 September 2026 በቂርዓት ስም ኢኽቲላጥ
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ
በዘመናችን ብዙ ሚያስገርሙ ክስተቶችን እያየን ነው ሰው ቁርአን ሃዲስን ይዞ ስሜቱን ሲከተል ደግሞ እጅግ የሚደንቅ ተግባር ነው። ምክንያቱም አላህን ካወቀ(ከቀራ)ሰው ምንጠብቀው አላህ ከማይወደው ነገር መራቅን ነው። ነገር ግን ብዙዎቻችን እንደታዘብነው ቁርአንና ሃዲስን እናስተምራለን ብለው አንድ ቤት ላይ ሴትና ወንድን አስገብተው ሚያስተምሩ(ኡስታዞችን)እያየን ነው። አስቡት ወጣት ናቸው ሴትና ወንድ ባንድ ክላስ ላይ ሁኖ ምን አይነት ቂርአት ነው ሚቀራው።? ይሄ ግልፅ የሆነ ስሜትን መከተል እንጂ ልክ እንዳልሆነ ጃሂል ሰው እንኳ አይጠፋውም። የሚገርመው እነዚህ ሰዎች(ኡስታዞች)ምንም በቂ ምክንያት የላቸውም ለየ ብቻ…
❤10😭1
17 Jul 2026, 03:59 UTC715 views4 reactionsread 9 September 2026 Video
"اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد"
❤4
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @sumuslim_jemaa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.