23 Jul 2025, 12:17 UTC154 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @abdu_rheman_amanVideo
ለማንም ሳይናገረው የቆየው ብዙ ነገር ያለው ይመስላል… ለአሏህ ብቻ ሊነግረው የማያፍረው፣ እርሱ ፊት ብቻ ሊተነፍሰው የፈለገው ስንት ጉዳይ ኖሮት ይሆን? … ከዚህ ቅዱስ ስፍራ አሏህ እንደሚቀበለው እርግጠኛ የሆነም ይመስላል። የሰዎች ጉዳይ ጉዳዩ አልሆነም። "ማን እያየኝ ነው?" አላለም። ከሰማይ ሰማያት ወደቀልቡ የሆነ ነገር እንደሚወርድለት ፍፁም አምኗል። ይዘከዝከዋል። ይገላልጠዋል። እባክህን ይለዋል። አሏሁመ።
•
ህመሞችህን በእጅህ ያዝና የተሰበርክ ሆነህ እፊቱ ቁምና ጌታዬ ሆይ! ህመሞቼ እነዚህ ናቸው ፣ አንተ ደግሞ ጌታዬ ነህ በለው‥ በእርሱም እርግጠኛ ሁን። ከዛም ... ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ ሆይ! ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምት…
Signed أبو حذيفة
4 Sept 2024, 18:45 UTC413 viewsread 9 August 2026 Video
📌የመውሊድ ቢድዓ መሆን በቀላል አቀራረብ በሼኽ ኡሰይሚን
👇
https://t.me/nurmesjed
Signed አቡ ፈውዛን ✍️📚
5 Oct 2023, 14:32 UTC351 viewsread 9 August 2026 ሸይኽ አልባኒ ረሂመሂላህ እንዲህ ብለዋል፦
"ዲናችን ከሰማይ የተወረደ ነው፣ ከአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መንገድ የተቀበልነው። አንድም ፊደል አንጨምርበትም አንቀነስበትም።"
📚ሲልሲለቱ አል ሁዳ ወአንኑር (95)
Signed ابوابدلله
5 Oct 2023, 14:32 UTC415 viewsread 9 August 2026 💙 ሁሌም የሚነሱ ጥያቄዎች
ኒቃብ ግዴታ ነው?
ሱናህ ነው?
እንደ ትሩፋት ነው? እየተባለ ይጠየቃል
📌 ለነዚህ ጥያቄ የኔ መልስ ሚሆነው ...
👉 ግዴታ ከሆነ
የአላህ ትእዛዝ ነውና ፈፅሚው
👉 ሱናህ ከሆነ
የነ ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) መንገድ ነውና ተከተይው!
👉 እንደ ትሩፋትም ከሆነ
ከአላህ ትሩፋቶች ማንም የተብ ቃቃ አይደለምና
ል.ብ.ስ... አድርጊው የኔ እህት ።
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
✍ዐብዱል ዐዚዝ ዐሊዬ
Signed ابوابدلله
5 Oct 2023, 14:32 UTC315 viewsread 9 August 2026 #ኒቃብ
አንዲት ሴት ፊቷን መህረም ባልሆኑ ወንዶች ፊት መግለጥ ይፈቀዳል የሚለው አባባል፣ ተከታይነት ከተጎናፀፉት አራቱ ኢማሞች መካከል አንዳቸውም አልተናገሩም። ይልቁንም ይህ ከአንዳንድ ተከታዮቻቸው የተገኘ አባባል ነው። መዝሃባቸውን አበጥረውና አጣርተው ከተናገሩት መካከል ትክክለኛው አቋም፤ ሴት ፊቷን መሸፈን አለባት የሚለው ነው።
Signed ابوابدلله
17 Jul 2023, 08:41 UTC404 viewsread 9 August 2026 🍂ስንት አመትሽ ነው?
ያልተጠበቀው አስደማሚው ገጠመኝ።
ከደርስ እየወጣሁኝ በግምት እድሜያቸው አርባዎችን ምን የዘለለ ምን አልባትም ሃምሳዎችን የተጠጋ የሚመስሉ እናት ከፊት ለፊቴ ተመለከትኩ። ኪታባቸውን የያዙበት መያዣ የኪታቦቻቸውን ቅርፅ የደበቀ ስለነበር፤ ከመድረሳው ይሆን የወጡት ወይስ መንገደኛ ይሆኑ ብዬ አሰብኩ። ከፊቴ ቀድመውኝ ተረኛው ባጃጅ ላይ ተሳፈሩ። የቀረው ቦታ ከሳቸው ጎን ነበርና በተቀረችው ቦታ ቁጭ አልኩኝ። አሁንም ከመድረሳ ይሆን የወጡት ወይስ ከሌላ ቦታ? ምን ብዬ ልጠይቃቸው እያልኩ ሳብሰለስል፤ ትንሽ እንደተጓዝን አለባበሴንና የኪታብ ቦርሳዬንም አስበው መሰለኝ፤ በሆነች ጉዳያቸው ላይ ሰበቡን እንዳደርስላቸው አማከሩኝ። ከደርስ እየወጡ …
Signed حيدر مزمل
14 Jul 2023, 18:21 UTC280 viewsread 9 August 2026 File
የጁሙዓ ኹጥባ በሸይኽ ጃማዕ(ሱማሌ) መስጅድ ክፍል 7 " ስለ ሞት"
መደመጥ ያለበት ኹጥባ
🎤 ኡስታዝ ዓ/ ፈታህ አህመድ
Signed አቡ ፈውዛን ✍️📚
13 Jul 2023, 13:49 UTC288 viewsread 9 August 2026 ፍቅር ማለት በሀራም የሚዋኝበት መናህሪያ አይደለም ፣ ወይም ጥሩ ምሽቶችን በጋራ ማሳለፍም አይደለም ፣ ወይም ተቃቅፎ በየ ቦታው መታየት አይደለም ፍቅር ማንም ሊያስደስታችሁ በማይችልበት መንገድ በሀላል ከተማ ደስታን ሊፈጥርላችሁ ከሚችል ሰው ጋር አብሮ መሆን ነው፡፡
Signed አቡ ፈውዛን ✍️📚
23 May 2023, 06:43 UTC358 viewsread 9 August 2026 File
የጁሙዓ ኹጥባ በሸይኽ ጃማዕ(ሱማሌ) መስጅድ ክፍል 4 "ስለ ሶብር"
🎤 ኡስታዝ ዓ/ ፈታህ አህመድ
Signed አቡ ፈውዛን ✍️📚
20 May 2023, 08:12 UTC293 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @SadatKemalAbuMeryem
የደርስ ማስታወቂያ
~~
ተቋርጦ የነበረው አንፎ አካባቢ በሙሃጂር ወል አንሳር መስጂድ ሲሰጥ የነበረው ሳምንታዊ ደርስ በአላህ ፈቃድ ነገ እሁድ ይጀምራል። መልእክቱን ሼር አድርጉልን።
Signed አቡ ፈውዛን ✍️📚
13 May 2023, 08:03 UTC306 viewsread 9 August 2026 👉ሐላል ከስብ ‼
ከነቢያት መካከል አናጺ፣ አንጥረኛ፣ ፍየል ጠባቂ… ወዘተ ነበሩ። ተንደላቆ ከሚያኖር ጥገኝነት ይልቅ ትንሽም ብትሆን የራስ ሥራ በብዙ መልኩ እርካታ አላት።
እናም ውዶች፤ መለመንና ጥገኛ መሆን እንጂ የሚያሳፍረው ሐላል ከስብ ከሆነ ምንም ይሁን ምንም ሳትነቁ ዝቅ ብላችሁ ከመሥራት አትቦዝኑ፤ በአላህ ፈቃድ ከፍ ትላላችሁና!
ውዱ ነቢይ እንዲህ ብለዋል፦
(ما أَكَل أحدٌ طعامًا قطُّ خيرًا مِن أن يأكُل مِن عَمَلِ يَدِه)
«አንድ ሰው በእጁ የሠራውን ከመብላት የበለጠ ምግብ አልበላም።»
በሌላ ሐዲሥም ላይ አንድ ሰው ሰዎችን ለምኖ ቢሰጡትም ባይሰጡትም ገንዘብ ከሚያገኝ ይልቅ እንጨት ማሰሪያ ገመድ ይዞ ወደ ጫካ በ…
Signed አቡ ፈውዛን ✍️📚
12 May 2023, 14:41 UTC225 viewsread 9 August 2026 File
የጁሙዓ ኹጥባ በሸይኽ ጃማዕ ሱማሌ መስጅድ።/ በኡስታዝ ዓፈታህ አህመድ"
🍂"ስራን ለአላህ ብሎ ጥርት አርጎ መስራት " በሚል ርእስ
👉መደመጥ ያለበት በጣም ወሳኝና አንገብጋቢ ኹጥባ (3)
Signed አቡ ፈውዛን ✍️📚
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @sumalemesjid. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.