የሰዎች ልብ ላይ አለመታመንን መክተት ሚያስከፍለው ዋጋ ብዙ ነው። አለመታመንን ከዛም አልፎ ያ ሰው ከአንተ ጋ ሚያሳልፈው ጊዜ አሰልቺ ታደርግበታለህ። ሁሌም ቢሆን ሰዎች ፊታቸው ስትቆም የተደበቀ ማንነት እና ከሗላ ያለ ድብቅ ውሸት እንዳይኖር ህይወት መጋረጃ ናት የሆነ ቀን ታጋልጥሃለች።
👍4

Channel
@sulexs
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
461subscribers
+0 since we began measuring on 16 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001326351967 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @sulexs |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 16 September 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/sulexs |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 07:19 | 461 | no change |
| 16 Sept 2026, 00:22 | 461 | first reading |
20 posts held, back to 4 June 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 13 April 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
98 reactions across 19 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 64.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 63 | 64.3% | |
| ❤ | 29 | 29.6% | |
| 👏 | 3 | 3.06% | |
| 😢 | 3 | 3.06% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 98 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 4 June 2024 to 13 April 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
የሰዎች ልብ ላይ አለመታመንን መክተት ሚያስከፍለው ዋጋ ብዙ ነው። አለመታመንን ከዛም አልፎ ያ ሰው ከአንተ ጋ ሚያሳልፈው ጊዜ አሰልቺ ታደርግበታለህ። ሁሌም ቢሆን ሰዎች ፊታቸው ስትቆም የተደበቀ ማንነት እና ከሗላ ያለ ድብቅ ውሸት እንዳይኖር ህይወት መጋረጃ ናት የሆነ ቀን ታጋልጥሃለች።
👍4
ሁሌም በዳይ የነቃ እና የገባው እለት ይበልጥ ሚጐዳው እሱ ነው ፤ ብዙ ማይመለሱ እና ተመናቸው ማይታወቁ ግፎች ሰሪዎችን በልቷቸዋል።
👍1
ሰው ፈጠነም ዘገየም ፤ አንድ ቀን የሞት እጣ ሚወድቅበት ፍጡር ነው። "ከዕለታት ግማሽ ቀን"
👍10
የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም! ሁለንተናዊ ከፍታ ያለው በመኖራቸው ላይ አያበቃም ወደ አኼራ መሻገራቸውም ስኬታማነታቸውም እንዲያበቃ አያደርግም። "መኖሬም ለእናንተ ኸይር ነው ሞቴም እንደዛው" ሰው በህይወት ውስጥ እያለ ስለ ራሱ ከኖር እና በራሱ የህይወት መስመር ውስጥ ካለፈ የግል ስኬቱ ሊሆን ይችላል ቀሪ ማንነት ግን ብዙ አይኖረውም። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያለፉትን 1440 አካባቢ አመታት ያለምንም ሶሻል ሚዲያና ቀሪ ምስል እና ቪዲዬ እና ፎቶ በተደራጀ መልኩ ማንነታቸውን ሚያጠና ግሩፕ ንግግራቸው ላይ እንዳይዋሽ። ሰሂህ ፣ ደኢፍ ፣ ሀዲሱ ገሪብ እየተባለ እዚህ ድረስ አወራራቸው አረማመዳቸው ሳይቀር ተገልፇል። በብዙዎች ሲጠቀስ ያለው ባህሪያቸው ፣…
❤5👍1
ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የህይወት ተሞኩሮ ሳንወጣ! የአንድ ሰው የስኬቱ ሚስጥር ቤተሰቡ ደካማ ጐኑም ቤተሰቡ ናቸው። በህይወትህ ውስጥ ትልቁ እገዛ ሚመጣው ከቤተሰብህ ነው ፤ በብዝሃነት ስንመለከት ረሱል የዚህ እድል ባለቤት በብዙ አልነበሩም የረሱል የህይወት ውጣ ውረድ በብዙ ነገር የታጠረ ነው። አንድ ሰው በህይወቱ ውስጥ ሚስቱን ፣ አያቱን ፣ አባቱን ፣ እናቱን ፣ 6 ልጆቹን ወዳጆቹን አጥቶ በስተመጨረሻ አንድ ሚሳሳላት ልጁ የእርሱ መሞት ዜና በተሰማ በተወሰኑ ወራት ውስጥ እንደምትሞት ማወቅ ማለት ሀዘኑ ምን ያህል ነው በቦታው ሁናቹ አስቡት። ይሄ ከባድ ፈተና ነው ይህንን ፈተና የደረሰበት ስንትሰው አለ ታድያ እኛ የከበደችን ትንሿ ፈተና ከነብዩ…
❤3
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከመካ ወደ ጣኢፍ ሲሄዱ ከመካ የተሻለ ነገር ይኖራል ብለው ነበር የሄዱት ከሚደርስባቸው ግፍ መጠለያ ይሆናል ብለው ነው። ሁሌ ሰው መማር ያለበት ብዬ እና እኔም በህይወቴ የተረዳሁት መልካም ያደርግልኛል ብለህ ያሰብከው ሰው ከጠበቅከው በተቃራኒ ሆኖ ያሳይሃል። ጣኢፍ ላይ ካገኟቸው ሰዎች ውስጥ ከሶስቱ አንዱ የተናገረው ንግግር ሁሌም ይገርመኛል። "አላህ ሰው አጥቶ ነው አንተን ነብይ አድርጐ የላከው?" ይህ ከባድ ልብ ሰባሪ ንግግር ነው ያግዘኛል ካልከው ሰው የተሰጠህ ምላሽ? በህይወትህ ምን ያህል ሰው በዚህ ልክ አስቀይሞሃል። አስብ በአንተ የደረሰ ብቻ አይደለም በታላቁ ነብይም ደርሷል ሁሌም ቢሆን ጉዳይህ ወደ አላህ አዙር። ለሆ…
👍6❤1
የማን "አይዞሽ" ሊደግፍሽ? በማን "እኔን" ልትበረቺ? ዋጥ ልመጂ እምባ ሁሉ በአደባባይ አይዘራም።
👍4❤3👏2
በህይወትህ ውስጥ ስቅህ ምታልፋቸው ጉዳዬዎች እና የሰውን ልክ ምታቅባቸው ብዙ ቀናቶች ይመጣሉ። ማንም ሰው ከሱ ተቃራኒ ስትሆን አይወድም ሁሌ ልክ ነህ እንድትለው ይፈልጋል በራሱ ስህተት መሞትን ሚመርጥ ሰው አለ ከአንተ ተቃራኒ ሃሳብ ሰምቶ ከሚቀየር ይልቅ።
👍4
ከፊት ያለውን ማየት ሲቀል ፣ በእጅ ያለውን ማጥበቅ ሲቻል ፣ የሄደ ትናንትን ፍለጋ ሰው የዛሬን እንዴት ይለቃል? እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ሲሉ አልሰማህም ወደ ፊት እንጂ ወደ ሗላ በመጓዝ ሚገኝ ትርፍ የለም ፤ ወደ ፊት እልፍ ስትል ብቻ ነው እልፍ ሚገኝው። " አለማወቅ "
👍3
አንድ አንድ ሰዎች አሉ ከባባድ ጉዳዬችህን ሊሸከሙልህ የተፈጠሩ ሚመስልህ በከባዱ ጊዜህ አሉ በደስታህ ጊዜ አላፊው ይከልላቸዋል የውጤቱ መነሻ ግን እነሱ ናቸው። ሁሌም ለአንተ መልካም ሚሆኑ ከምንም በላይ የአንተ ስሜት ሚያስጨንቃቸው። ስለነዛ ሰዎች አስበህ ታውቃለህ? ድል ስታደርግ ሚሸሸጉ ክሬዲቱን ለአንተ ሚሰጡ መልካም ሰዎች።
👍2
የሰዎችን ችግር ያየ ሰው ፤ የራሱ ችግር ቀላል ይሆንለታል።
👍2
እንደ ራስ መኖር ጥሩ ነው! ራስን የህይወት ማነቆ ውስጥ መክተት ነው ያለ አቅም መኖር ፤ በራስ የህይወት ገፅ ላይ የተፃፈ ነገር ነው ውብ እሚሆነው። ሚያስከብረውም እንደ ራስ መኖር ነው። የትም ቦታ ብትገኝ እንደ ራስህ መሆንህ ያስከብርሃል እሱኮ በራሱ የህይወት ጉዞ ያለ ነው ያስብልሃል። በሰዎች የህይወት መስመር ውስጥም አያኳትንህም ሁሉም ነገር ይደረሳል እንደ ሰዎች የኖርክ ቀን ማንነትህን ታጣለህ። ለጤናማ የህይወት ቆይታ ፣ ለተረጋጋ እና ለረጋ ማንነት ራስን መሆን እንደ ራስ መሆን ይሻላል።
👍1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @sulexs. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Suleyman Mehammed” (@sulexs), 461 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/sulexs.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.