The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 17 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

Channel
Ekü&hikü
@subhanekela
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
35subscribers
+0 since we began measuring on 9 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001315002010 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @subhanekela |
| Description | Welcome to ma channel ⭐🌟Video ⭐🌟Pic ⭐🌟Link ⭐🌟Tiktokl ⭐🌟neshda ⭐🌟mnzuma ⭐🌟🌟ከchannalu lift ከማለታቹ በፈት ያልተመቻቹን ነገር ካለ አስተያየት ስጡን ዱንያችንም አኼራችንም እንዲያሳምርልን ዱአ አድርጉልን🙏🙏 # Ekü mood Comeent ....👇 @cherekaye @binte_zeharaa |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 11 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/subhanekela |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Aug 2026, 00:00 | 35 | no change |
| 9 Aug 2026, 07:15 | 35 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 22 September 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 12 September 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 296
- Videos
- 34
- Links
- 74
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 11 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
- Video runtime
- 32s
- Average length
- 32s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 27 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
❤️🔥❤️🔥❤️🔥alahamdulilah
Signed Ika😛
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህ ነገር ሁሉንም ሙስሊም ይመለከታል ወንድሜ እህቴ ይሄን ፎቶ ቢያንስ ለ2 ቀን ፕሮፋይል በማድረግ ለነቢያችን (ሰ ዐ ወ ) ያለንን ፍቅር እናሳይ ወላሂ ነቢዩ (ሰ ዐ ወ ) ለኛ ብለው ያለ እረፍት አልቅሰዋል ተደብድበዋል ተንገላተዋል ተሰቃይተዋል ብዙ አመት ያለ እንቅልፍ ለኛ አዝነው አንግተዋል ታዲያ ይሄን ሁሉ ነገር ለኛ ያረጉልንን ነቢይ እንዲ ሲሰደቡ ሰምተን ወንድም እህቶቼ ቢያንስ በዚ ፕሮፋይል እንቃወም ይሄን ማረግ ካቃተን ግን ወላሂ ነብሴ በእጁ በሆነችው በአላህ ስም እምላለው ለነቢዩ ምንም ፍቅር እንደሌለን እና የእሳቸውን ውለታ ረስተናል ማለት ነው ለቻልነው ሰው ሁሉ ይሄን መልዕክት share እናርግ …
Signed ☪☪
#ሀቢቢ_ሲነኩ_ያመኛል Challenge እስቲ አሁን ሁላችንም 👆👆ከላይ ያለውን ፒክቸር ፕሮፋይል በማድረግ በረሱላችንን እንደማንደራደር እናሳይ። እንዲሁም ለመላው ሙስሊም በማዳረስ በ1 ድምፅ አንድ ሆነን እንቁም። Share share share https://t.me/hadit_h በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ! #share
Signed ☪☪
የተኛችሁ እንደሆነ ይቅርታ! እተይቃለው ግን ይህን ሀሳብ መላክ ነበረብኝ ይሄ መልእክት ለንደን ወይም( ኢንግላንድ ) ከሚገኘው የዲን ወንድማችሁ( አህመድ ) ከሚባለው የተላከ ነው። አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ..የኔ ውድ ወንድሞች እና እህቶች በአላህ ፊትለፊት ከናንተ ጋር አንድ መሃላ ወይም አማና አደርጋለው ! እናም ይህንን አማና ከናንተ ጋር እስከ ፍርዱ ቀን (የውመል ቂያማ) እተወዋለው ይህንን መልእክት ከፍታችሁት ያነበባችሁት እንደሆነ ! ለሁሉም ኮንታክታቹ እንድትልኩት እተይቃችዋለው? የኔ መልካም ጎደኛ ለ አባስ ሚያህ ዱዐ እንድታደርጉለት እማፀናቹሀለው !አላሁ( ሱ.ወ )መዳኒቱን ይሰጠው ዘንድ (ይፈውሰው ዘንድ) እርሱ በከባድ የጭንቅላት ካንሰ…
Signed ☪☪
#የሴት ፈተና ኢስላምክን እንዲህ ሊያስጥልክ ይችላልና ተጠንቀቅ ** ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻣﻦ ﺍﻋﻈﻢ ﺍﻷﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﺘﻲ ﺗﻨﻘﺺ ﺍﻳﻤﺎﻥ ﺍﻟﺮﺟﻞ በሚስር(ግብፅ) ከተማ ውስጥ መስጂድን በአዛን በሰላት አጥብቆ የሚይዝ አንድ ሰው (ሙዓዚን) ነበር። በርሱም ላይ ጥሩ መታዘዝ እና የኢባዳህ ብርሃኖች ይታዩበት ነበር፡፡ ከእለታት አንድ ቀን አዛን ሊያደርግ ወደ መናራህ ወጣ፡ ታዲያ አዛን ላይ ሆኖ ከመስጂዱ ስር ወዳሉ ነስራኒዮች ቤት አይኑን ሲልክ ድንገት ከአንዱ ቤት ውስጥ አንዲትን እንስት ይመለከታል ከመቅፅበት በውበቷ ተመርኮ ፈተና ላይ ይወድቃል ፡ ‼️በፍጥነትም እርሷ ወዳለችበት ቤት ይሄድና ዘው ብሎ ይገባል ልጅቱም ምን ፈልጎ እንደመጣ ትጠይቀዋለች #እርሱም፡- እንዲህ…
Signed ☪☪
#አስተማሪ__የሆነ__ቂሷ አንብቡት👇 አንዲት እናት ለአንድ ሼኽ ልጆቼን ከበድ ያለ #እንቅልፍ ስለሚተኙ #ለሶላተል ፈጅር ማስነሳት አልቻልኩም ምን ይሻላል ብላ ትጠይቃችዋለች?? ሼኹም፦ አያርገውና ልጆችሽ ተኝተው ቤቱ ላይ #እሳት ቢነሳ ምን ታደርጊያለሽ አሏት ? እናት፦ እቀሰቅሰቸዋለው. ሼኹም፦ ከበድ ያለ እንቅልፍ ላይ ከሆኑስ? እናት፦ወሏሂ በግድም ቢሆን አንገታቸውን ይዤ እቀሰቅሳቸዋለሁ ሼኹም፦ #ከዱንያ እሳት ልታድኛቸው ይሄን ያህል ከታገልሽ #ከአኼራ ለማዳን ከዚህ በላይ መታገል አለብሽ አሏት ይባላል። #አሏሁ ተዓላ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን! •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• 𝐒
Signed ☪☪
" እነዚህ እንቅልፋሞች! ተኝተው ከሚያንኮራፉ ተነስተው አይሰግዱም !" ኢብን ረጀብ ከአፋቸው አመለጣቸው .... ይህን የሰሙ አባት ቆጣ ብለው ... ልጄ ሆይ ! ይሄ ቃል ከአፍህ ከሚወጣ ፣ ዘላለሙን ለይል ባትነሳ ይሻልህ ነበር እኮ !" በማለት ገሰፁ ፡፡ ልጅም አለቀስኩ ፣ ኢስቲግፋርም ጨመርኩበት ይላሉ ፡፡ አዎ .. ተከናንበሻል አላህ ከሷ አስበልጦሽ እንደሆነ የተሰማሽ ቀን ግን ጠፍተሻል አዎ .. መስጂድ ትሰግዳለህ ፣ ትፆማለህ ኩራት ኩራት ካለህ ግን መጠጥ ቤት ካለው ሙስሊም በምን ትሻላለህ !? መጠጡን እየቸለሰ ሁሌ ስለሚገረፈው ሰሀባ ታሪክ አልሰማህም ? ባንዱ ቀን መቶ ሲገረፍ ሰሀቦቹ .... " ምን አይነት ማያፍር ፍጥረት ነው ብለው አንጓጠጡበት " አ…
Signed ☪☪
⩩አቡ ሙሳ አል አሽአሪይ ረ.ዐ እንዳስተላለፉት ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አንድ ከፍታ ወይም ተራራ መውጣት ጀመሩ ከሰሃቦች መካከል አንዱ ያንን ከፍታ ቦታ ወጣና ድምጹን ከፍ አድርጎ «ላ ኢላሀ አልለላሁ ወልላሁ አክበር» ብሎ ጮኸ። ያን ጊዜ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በቅሏቸውን እየጋለቡ ነበር «አንተ ደንቆሮ የሆነን ወይም የሌለን አይደለም የምትጠረው» አሉ። ቀጠል አድርገውም «አቡ ሙሳ ሆይ (ዓብደላህ ሆይ) ከጀነት ሀብት የሆነን የሆነን ዕረፍት ነገር ልንገርህን?» አሉኝ።እኔም «አዎን!» አልኳቸው። እሳቸውም «ላ ሀውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ» አሉ። 〔ቡኻሪ ዘግበውታል〕 ⩩ዑባዳህ ረ.ዐ እንዳስተላለፉት ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል…
Signed ☪☪
አንድ_ቀን_ውዱ_ነቢያችን_ሙሐመድ_ﷺ_አለቀሱ ! ሶሀቦችም ምን ያለቅሳሉ ያረሱለላህ? ነብያችንም ﷺ ወዳጆቼ ናፍቀውኝ #ሶሀቦች እኛ ወዳጆቾ አይደለንም እንዴ ያረሱለላህ? ነብያችን ﷺ አይ እናንተማ ጓደኞቼ ናችሁ ! #ወዳጆቼ ግን ከእኔ በኃላ የሚመጡ እኔን ሳያዩ በእኔ የሚያምኑ ህዝቦቼ ናቸው። ያ ማለት ደግሞ እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ በአጠቃላይ እኛን በመናፈቅ ነው ያለቀሱት። "አንተን ለማወቅ የማይፈልግ ታዋቂ ሰው አድናቂ አትሁን ይልቁንስ አንተን በመናፈቅ ከ1400 አመታት በፊት ያለቀሱልህን ዝነኛ #ነቢይ አድናቂ ሁን" #ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ እስኪ ስንቶቻችን ነን የረሱል አድናቂ ﷺ
Signed ☪☪
❤️ 🔥 ይነበብ #ቲክቶክ_የወጣቱ_የእሳት_ወጥመድ🔥 ‼️ 💥ቂያማ ሲቃረብ ዘፈኖች ከየአቅጣጫው ይጎርፋሉ! 💥 አላሉንም እንዴ ሐቢብ??? 💥 በጌታዬ እምላለሁ ዘፈንን እንደ ሃላል ድምጽ በጆሮአችን ማንቆርቆር ከለመድን ሰነባብተናል 💥 ክቡር የሆነው የእህቶቻችን ፊት እና ገላ ለቀልድ እየተባለ አደባባይ ወጥቷል! 💥 አሏህን እንፍራ እህቴ! አንቺ አንዲት ዘለላ ጸጉርሽን ስታሳዪ የዐለማቱ ጌታ ይቆጣብሻል! ውዱን ነብይ አዛ ታደርጊያለሽ! ከጎንሽ ያሉት መላእክቶችም እርግማንን ያስከትሉብሻል! 💥 እባክህን ወንድሜ በዘፈን የተቀናበረ የጭፈራ ምስል መልቀቅ 🔥ሸይጧንን ማስደሰት …
Signed ☪☪
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @subhanekela. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 814,089 of 1,340,412entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ekü&hikü” (@subhanekela), 35 subscribers as measured 11 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/subhanekela.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.