ነገ እመለሳለሁ... ዳግም አይለምደኝም ወንጀል ላይ አልወድቅም፣ ነውሬን ከሸፈነ ዛሬን ካሳለፈኝ ስህተት አልደግምም ብቻ ግን ይንጋልኝ፣ እያለ ሲቀጥር ምክንያት ሲደረድር ብዙ ቀን አለፈ ቃሉን ሳያከብር ቀንን ቀን ሲተካ ተሸኘ መቃብር ፤ ✍ Sonu (جميلة) https://t.me/strong_women_2324 https://t.me/strong_women_2324
👍4👌1

Channel
@strong_women_2324
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
221subscribers
-9 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002760021795 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @strong_women_2324 |
| Created | Between 1 June 2025 and 30 September 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 September 2026 |
| On Telegram | t.me/strong_women_2324 |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 92% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Sept 2026, 12:39 | 221 | -1 |
| 8 Sept 2026, 01:36 | 222 | -1 |
| 30 Aug 2026, 06:38 | 223 | +1 |
| 23 Aug 2026, 10:26 | 222 | -2 |
| 16 Aug 2026, 22:05 | 224 | -6 |
| 8 Aug 2026, 10:15 | 230 | no change |
| 8 Aug 2026, 08:05 | 230 | first reading |
20 posts held, back to 4 April 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 5 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
118 reactions across 19 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 70.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 83 | 70.3% | |
| ❤ | 16 | 13.6% | |
| 💯 | 16 | 13.6% | |
| 👏 | 2 | 1.69% | |
| 👌 | 1 | 0.847% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 118 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 4 April 2026 to 5 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ነገ እመለሳለሁ... ዳግም አይለምደኝም ወንጀል ላይ አልወድቅም፣ ነውሬን ከሸፈነ ዛሬን ካሳለፈኝ ስህተት አልደግምም ብቻ ግን ይንጋልኝ፣ እያለ ሲቀጥር ምክንያት ሲደረድር ብዙ ቀን አለፈ ቃሉን ሳያከብር ቀንን ቀን ሲተካ ተሸኘ መቃብር ፤ ✍ Sonu (جميلة) https://t.me/strong_women_2324 https://t.me/strong_women_2324
👍4👌1
ቁርዐን ይነበባል ደዕዋም ይደረጋል ፣ ከአለም ጫፍ እስከ ጫፍ በየ ሁሉም ቋንቋ ፅሁፎችም ሲፃፍ ይውላል ሲነገር ይታተማል መፅሀፍ መከሩን ዘከሩን መገሰፅ አቃተን በቀኝ ጆሮ ሰምተን በግራው አፈሰስን ፣ ከዕውቀት እውቀት የለን ወይ እድሜ አልመከረን፣ እንዲሁ እየኖርን እንዲሁ ከሞትን ነገ ከአሏህ ፊት ምን ይሆን መልሳችን⁉️ ✍ Sonu (جميلة) https://t.me/strong_women_2324 https://t.me/strong_women_2324
👍3
መስታወት አልገዛም ‼️ የሌላትን አቋም ሲያሳያት አጉልቶ ልብሷን አሳምሮ ከፀሀይ አፍክቶ፣ አንዱን ስትለካ ሌላውን ስታወልቅ ረጅሙን ትታ ባጭር ቀሚስ ስትደምቅ፣ ቁጭ አርጎ ሲያሳያት የማያምርባትን ቆንጆ እያስመሰለ ሂጃብ ያስጣላትን እልፍ ሴት ስላየሁ ገደል ያስገባትን፣ ትርፉ ኪሳራ ነው ይቅር አልፈልግም ነፍሴን ለማታለል መስታወት አልገዛም፤ ✍ Sonu (جميلة) https://t.me/strong_women_2324 https://t.me/strong_women_2324
👍8❤2
ትዝብት...‼️ ቁሜ ከመንገድ ዳር እያየሁ በር በር ሰው እየጠበቅኩኝ መታዘብ ጀመኩኝ ፣ ወጭ ወራጅ አግዳሚው ጤነኛ ታካሚው ሌባው አጭበርባሪው በጉልበቱ አዳሪው ፣ ሁሉም ይሯሯጣል ይወጣል ይወርዳል፣ ደግሞ በሌላ ጎን ስዞር ስመለከት አንድ ፈረስ መጣ የተጫነ ኮተት ከጭነቱ ብዛት መራመድ ተስኖት ለጉድ ያቃስታል እንባውን ያወርዳል ፣ ከብትሩ ብዛት ሰውነቱ በልዟል አስተውሎ ላየው ሁኔታው ያፈዛል የእንስሳቶች ግፍ በሱ ውስጥ ይታያል ፣ በተፈቀደው ልክ ብትጫኑ ምን አለ ተው አሏህን ፍሩ ነገ ጥያቄ አለ፣ በእንስሳዎች ላይ ድንበር አትለፉ አኸይራን አስታውሱ ኪሳራ አታትርፉ፣ አታንገላቷቸው እስኪ እዘኑላቸው ሸክሙን አታብዙ እስኪፈስ እንባቸው፤ …
💯7
ዐጅብ .... ንጉስ ሹማምንቱም ፌደራል ፖሊሱም፣ አዛውንት ወጣቱ ደሀው ባለ ሀብቱ ፣ አንዱ አንዱን ያፍራል አንገቱን ይሰብራል፣ ወንጀል ለመፈፀም አንዱ ከሌላው ፊት ሰአት ይጠብቃል ዞር እስኪባልለት ፣ ይህ ሁሉ ፍርሀት ለሰው ብቻ ሆነ አይን ማፈር ተወች ልብም ደነደነ አሏህን ፍራቻ አፍ ላይ ብቻ ሆነ፣ ፍፁም ተራራቀ ቃላችን ከተግባር ድብልቅልቁ በዛ ሴቱ ከወንዱ ጋር መሆኑ ተረስቷል ኻሊቁ ከኛ ጋር ፤ ........................................... ✍ Sonu (جميلة) https://t.me/strong_women_2324 https://t.me/strong_women_2324
👍5❤2💯1
መች ነው የምትድኝው⁉️ አሏህ ሲፈቅድልኝ በቃ ያለኝ ለታ ህመሙ ስቃዩ ይተካል በደስታ፣ አንድ ቀን ይመጣል ፈገግ የምልበት ከህመም ከስቃይ እፎይ የምልበት፣ ብቻ ግን አይቀርም አንድ ቀን ይመጣል ያ ቀን እስኪመጣ ሶብር ይጠይቃል፣ ግን ደግሞ..... የኔን ቀን ስጠብቅ ሞት መጥቶ ቢቀድመኝ አንድ ቀን እያለች ... ተመኝታ ቀረች ብለው እንዳይወቅሱኝ፣ የዛሬን ፈተና በሶብር ካለፍኩኝ አኸይራ የሚባል ውብ ሀገር ስላለኝ ያኔ ታያላችሁ ጀሊሉ እንዳልተወኝ፣ ምኞቴ አይባክንም አንድ ቀን ይደርሳል ጌታየ አዛኝ ነው ገና ይክሰኛል ከኔ የተሻለ ለኔ እርሱ ያውቃል እንዲሁ አይተወኝም ኢላሂ ይፈርዳል የኔ ቀን የምለው አንድ ቀን ይመጣል፤ ✍Sonu…
👍7❤2
"የወንዶች ወይዘሮ" የጠፋህ ማንነት ያላመንከው እዉነት ቀን በሰዎች መሀል ማታ ላይ በፅልመት፣ ሁሌ የሚያሳድድህ ህሊናህ ላይ መጥቶ አንድ ችግር አለ... ከርቀት የሚታይ የፈሰሰ ሞልቶ ወንዳወንድነትህ ከነ ደብዛው ጠፍቶ፣ ትልቁም ትንሹም እስከሚታዘብህ ከጓዳ ቁጭ ብለህ አስቤዛ እንደፈጀህ ቀን ቀንን ሲተካ አመታት አለፈህ ስሙ ብቻ ቀርቶ ያአባወራነትህ ፣ በሴት ልጅ ጫንቃ ላይ ማደሩ መዋሉ እሷን ስደት ልከህ ቤት መንቀዋለሉ ይሄ አልበቃ ብሎህ ታማታለህ አሉ ሴት የለችም እያልክ ለጠየቀህ ሁሉ፣ ሴትማ ነበረች በአደብ የተካነች ልጆቿን ለማነፅ ህይወቷን የሰዋች ነገዋን አሳቢ ቁጥብ ጥበበኛ በሰዎች ተወዳጅ ያልሆነች ምቀኛ፣ ታዲያ ምን ያደርጋል ጊዜው ተዟዙሮ …
👍7
الحمد الله الحمد الله ثم الحمد الله
👍5❤1
አንተ ሞኝ ተላላ ፋሽን አባራሪ እሱ ጀግና ብርቱ ለዲኑ ታታሪ፣ አንተ ዱንያ ወዳድ አኸይራን የረሳህ እሱ የተማረ ባለ አዕምሮ ብሩህ ፣ አንተ ሴቶች በዳይ ቃሚ አጭበርባሪ እሱ አደበኛ አይኖቹን ሰባሪ ፣ አንተ አጨብጫቢ የቀብር አፈር ቃሚ እሱ በተውሂድ ላይ የሆነ ዘብ ቋሚ ፣ ይህ ሁሉ ልዩነት ጎልቶ እየታየህ መለወጥ ሲገባህ ከሱ ተቀማምጠህ ሰለፍይ ሲባል ለምን ታጎራለህ ⁉️ ✍Sonu(جميلة)
💯8👏2
አንሱት ይሉናል እንዴት እናንሳው በሆዱ ወድቆ የታመመን ሰው‼️ ................
👍6
ከአንቀልባ ሳይወርድ የማልቀስ አባዜ ያልበላውን ያካል ጭር ያለበት ጊዜ ፣ የአረብ ሀገር ሴት ላይ የተንጠለጠለው ከመሬት ተነስቶ ጣቱን ያስቀሰረው ለመስደብ ለመዝለፍ ምላሱን ያሳለው እመኑኝ ቅናት ነው አንድዶ ያጋየው ፣ እንጅማ ልኬቷን ጠንቅቆ ያውቀዋል በሷ መበለጡ ሆድ ቁርጠት ሁኖታል ዲኗን መገንዘቧም ሰላሙን ነስቶታል፣ ታዲያ ምን ዋጋ አለው ..... ሲለፍፍ ቢውልም ለመሆን አርዕስት እሷ ግን አትሰማም የሱን ተረት ተረት ስቃበት ታልፋለች እንኳን ሊያሸማቃት፣ እሷን ተዋትና...... ባይሆን አንተ ተነስ ለመማር ለማወቅ ከቤትህ ተጋድመህ ከምታለቀልቅ ከጀግኖቹ ስፍራ ሂደህ ተደባለቅ ሳር ሳያበቅልብህ ፍራሽህን ልቀቅ ፤ …
👍7❤3
ትላንት ላይ ተንጠልጥየ በነበር ቃል ተሸንግየ ፣ ባይሆን ኖሮ በሚል ቁጭት ያለፈን ቀን በመተቸት ፣ ዛሬን ሸኘሁ ሳብሰለስል እኖር እሞት አውቅ ይመስል፤ እናማ ኢላሂ .... ትናንት ጎትቶኛል ያለፈን ስወቅስ ዛሬም አመለጠኝ ሰበቡን ሳላደርስ፣ እድሜ ከሰጠኸኝ አሁኔን አብጀው አንተን ሳልገዛ ህይወቴን አልፍጀው ተውበትን ወፍቀኝ አፈሩን ሳለብሰው ፤ ✍ Sonu(جميلة) https://t.me/strong_women_2324 https://t.me/strong_women_2324
👍4
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @strong_women_2324. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 2 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Strong Women” (@strong_women_2324), 221 subscribers as measured 16 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/strong_women_2324.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.