14 Jul 2026, 19:06 UTC62 viewsread 8 August 2026 ከራሴ የማልወደው አንድ ነገር ቢኖር አስራ ስድስት አመት ዘግይቼ መፈጠሬን ነው። በቻልኩት አቅም ላስተካክለው እሞክራለሁ። ጂንስ አልለብስም። ካኪ ሱሪ በወፍራም ሹራብ ለብሼ ጥግ ላይ እቀመጣለሁ። የዘወትር ፀሎቴ ሌላ አይደለም። "እባክህ ጌታዬ እኩያዋ አርገኝና አግብቻት ከዚህ መርዛማ ህዝብ ነጥቄ ወደ ሸዋ ልውሰዳት!!" ነው።
በዚህ አመት ነው ከባለቤቷ እና ከሁለት ልጆቿ ጋር እኛ ወደምንኖርበት አከባቢ የመጡት። መልኳ፣ ፀባዩዋ እና አለባበሷ አንድ አይነት የሆነላት ሴት የማውቀው እሷን ነው። እንዲሁ ቀልብን የሚሰልብ ርግት ያለ ድባብ አላት። መንገድ ላይ ስታልፍ አባውራው ሁላ ምናምኑን በጋቢው እየሸፈነ ነው የሚያያት።
ራሷን ልታጠፋ ሞክራ ከተረፈች ቡኃላ ግን…
Signed ፊýåሜţä የňãቴ 💓💓
30 Jun 2026, 14:26 UTC93 viewsread 8 August 2026 ❝ ሰው የሚወድቀው በችግር ሲገጥመው ሳይሆን ፤ ከችግሩ በኋላ ለመነሳት ተስፋ ሲያጣ ነው። ❞
📚 ደራሲው 📚
📝 ደራሲ፦ ብርሃኑ ዘርይሁን
@snthufdire
Signed ፊýåሜţä የňãቴ 💓💓
27 Jun 2026, 14:30 UTC96 viewsread 8 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZSCkSxjdC/
Signed ÃM€Ñ
26 Jun 2026, 18:12 UTC81 viewsread 8 August 2026 Photo
📞0973538861
📩@Ye29stotaN
🛍 Dire dewa
Price 100br
https://t.me/amenkidsbondadiredewa
Signed ÃM€Ñ
25 Jun 2026, 07:25 UTC99 viewsread 8 August 2026 መሀመድ ጠዊል (ራስታው)
[ ልዑል ዘወልደ ]
ልጅነቴን ከማስታውስባቸው ዘፋኞች አንዱ ነው ፤ መሀመድ ጠዊል ። ፀጉሬ ምኔ አድጎ እንደሱ ባወዛወዝኩ የምልባቸው ጊዜያት ነበሩ ። ሀሙስ ማታ do'ii sirbaa ላይ አይረሳም ። አላህን ሲል ሙዚቃን ትቶ በተውበት ከመመለሱ በፊት (አመታት ይሆነዋል) ባዛር ላይ ለመጀመሪያ ግዜ አየሁት ።
ከካናዳ ይመስለኛል ፥ ብቻ ከረጅም ግዜ የውጪ ቆይታ መመለሱ ነበር ። ሲዘል ፥ ሲቦርቅ መድረክ ጠባዋለች ። በሚገርም ጉልበትና ሞራል ሶስት ዘፈኖችን አከታትሎ ዘፈነ ።
ከሶስተኛው ዘፈን በኋላ ፥ ተወዳጇ ዘፈን መጣች "ሲ...ሲ" ፤ ይሄኔ ፥ ህዝቡም ማሜም አልቻሉም ፤ ታ...በ...ደ... ። ማሜ ይባሱን ወደ ህዝቡ መሀል …
Signed ፊýåሜţä የňãቴ 💓💓
24 Jun 2026, 17:25 UTC88 viewsread 8 August 2026 በሕይወትህ ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሰዎች ስትል ራስህን ማጣትህ ነው። ሰዎችን ለማስደሰት ብለህ የራስህን ደስታ አሳልፈህ አትስጥ፤ ምክንያቱም መጨረሻ ላይ የምትቀረው ከራስህ ጋር ብቻ ነው።
📚 አልወለድም 📚
📝 ደራሲ፦ አቤ ጉበኛ
@snthufdire
Signed ፊýåሜţä የňãቴ 💓💓
22 Jun 2026, 10:51 UTC104 viewsread 8 August 2026 ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡📨፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
#አደራ_ጠርጥሪኝ
ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ
ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ
ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ
መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ
በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ
በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ
ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ
ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ
አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር
በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር
…
Signed ፊýåሜţä የňãቴ 💓💓
16 Jun 2026, 18:52 UTC112 viewsread 8 August 2026 *------------*
ባለመግባባት
ወበቅ ቢያጠምቋት፤
ቅልብልብ ነፍሴን
ካይኔ አታርቋት፤
ቸኳይ አንደበቴን፤
ቁጣ፣ ንዴቴን፤
ጥላቻ በሚል አትደምድሙት፤
ሰዎች ሁልጊዜ
ሚወዱትን ነው የሚቀየሙት።
*------------*
🖋Obsan(@Abstruse12)
@snthufdire
Signed ፊýåሜţä የňãቴ 💓💓
16 Jun 2026, 14:36 UTC105 viewsread 8 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZSQbfr9Aa/
Signed ፊýåሜţä የňãቴ 💓💓
15 Jun 2026, 13:07 UTC111 viewsread 8 August 2026 https://jiji.com.et/sellerpage-bqlIAnAeeclUibanbuAFxrdG
Signed ፊýåሜţä የňãቴ 💓💓
13 Jun 2026, 07:06 UTC129 viewsread 8 August 2026 "ሞት ማለት ልብ መምታት ስታቆም ብቻ የምትሞተው አይደለም። በየቀኑ የምትጠላውን ሥራ እየሠራህ፣ በየቀኑ አሰልቺ በሆነ ዑደት ውስጥ እየተሽከረከርክ፣ ምንም አዲስ ነገር ሳታስብ ስትኖር ያኔ አንተ በሕይወት ያለህ በድን ነህ። ማኅበረሰቡ 'ደኅና ሰው' የሚለው ደግሞ በትክክል ይሄንን በድን የሆነውን ሰው ነው።"
📚ከከሰማይ በታች
📝 ደራሲ፦ ዓለማየሁ ገላጋይ
@snthufdire
Signed ፊýåሜţä የňãቴ 💓💓
7 Jun 2026, 05:21 UTC115 viewsread 8 August 2026 Photo
✓ውድ ÃM€Ñ
1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ200 ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ**
👤የእርሶ መጋበዣ ሊንክ 👉 https://t.me/Ethiopia_Online_Work_Bot?start=r0178914214
👥እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን 👉 12 ሰው ነው!
ያሎት ቀሪ ሒሳብ: 2400 💵
Signed ÃM€Ñ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @snthufdire. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.