19 Aug 2021, 18:33 UTC531 viewsread 9 August 2026 ╔═══════════════╗
የጣሊባን መስራቾችን እንዘክራቸው 2
አኽታር ሙሐመድ መንሱር
╚═══════════════╝
እንደ አውሮፓውያኖች የዘመን ቀመር በ1994 የጣሊባን ንቅናቄ በካንዳሃር ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ከመሪዎቿ መካከል አንዱ ነበር። ወደ ጦር ግንባር ከፊት የሚገሰግስ፣ የጥይትና የድሮን ድምፅ የማያስደነግጠው፣ ወደ ፊት እንጂ ቅንጣት ወደ ኋላ የማያውቅ ጀግና! ቀለሀውን የማያባክን ጠላትን ለመግደል እርግጠኛ ካልሆነ በቀር የማይተኩስ፣ ጣሊባን ካፈራቻቸው ድንቅ ሙጃሂዶች መካከል ደፋር ሰው ነው አኽታር ሙሐመድ መንሱር።
የተወለደው የፓሽቱን ሀገር እምብርት በሆነችው በካንደሃር አውራጃ በ1960 ዎቹ መጀመሪ…
Signed S H
19 Aug 2021, 18:32 UTC329 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed S H
19 Aug 2021, 10:25 UTC310 viewsread 9 August 2026 https://t.me/joinchat/AAAAAEpBHF7uoGxwhllscQ
Signed S H
19 Aug 2021, 10:23 UTC269 viewsread 9 August 2026 ሙላህ ሙሐመድ ዑመር
“የጣሊባን አባት” ይሉታል። መስራችም መሪም ሆኖ ለዓመታት ታግሎ አታግሏል። ጠንካራ ተዋጊና የጠላትን ሰራዊት እንቅልፍ የነሳ ስለኢስላም ከፍታ የተዋደቀ እስከመጨረሻው የደም ጠብታ በአላህ መንገድ የተፋለመ የኦሳማ ቢን ላደን የቅርብ ጓደኛ ነው።
ገና ያኔ የጣሊባን ሙጃሂዶች የምስረታ ጥንስስ ሲጣል ቀድሞ ለመገኘት አላመነታም፡፡ ባለቤትም መስራችም ሆኖ አብሮ ኖሮ፣ አብሮ ለፍቷል። ችግር መከራን ታጋርቶ፣ ገንዘብ ጉልበቱን ሳይሳሳ በኢስላም መንገድ እየታገለ ለዓመታት ዘልቋል፡፡ “የምእመናን አዛዥ” የሚል ማዕረግ ተሰጥቶት የጣሊባን እንቅስቃሴ መሪ ተደርጎ ሲሾም 1500 መሻኢኾች ቃላቸውን ሰጥተው አብረውት ታግለዋል።
የ…
Signed S H
19 Aug 2021, 10:21 UTC196 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed S H
18 Aug 2021, 06:12 UTC191 viewsread 9 August 2026 #ታሊባኖቸ_ማን_ናቸው ?
ክብሯን አንባቢዎቼ አንድ አስገራሚ ነገር ልንገራችሁ ። ሁለት ተቀናቃኝ የአለም ልእለሃያላኖችን ሁለቱም እጅግ ሃያል በነበሩበት ጊዜ ያሸነፉ ብቸኛ ተዋጊዎች ታላባኖች ናቸው ። እነዚያ ልእለሃያላን ደግሞ ሁላችሁም እንደምታውቋቸው ታላቋ ሶቭየት ራሺያ እና አሜሪካ ናቸው ።
ታሊባኖች በዋናነት በሁለት ሀገር ማለትም በአፍጋኒስታን እና በፓኪስታን የሚንቀሳቀሱ ቢሆኑም ጠንካራ ይዞታቸው አፍጋኒስታን ነች ። ታሊባን በትክክለኛ አክሰንት ይጠሩ ከተላ #ጧሊባን ነው ። ጧሊባን ማለት በፓሽቱን ቋንቋም ሆነ በአረብኛ ተማሪዎች እንደማለት ነው ።
ከአሜሪካ መምጣት በፊት ኤዥያ አህጉርን ለሁለት ሰንጥቀው የሚገዙት ሁለቱ ሀያላን ሀገራት እንግሊዝና ሩሲ…
Signed S H
18 Aug 2021, 06:11 UTC134 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed S H
15 Aug 2021, 19:31 UTC147 viewsread 9 August 2026 ╭─┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╮
ጀግንነት በጣሊባን በቃ
╰─┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╯
ጌታዬ ሆይ! ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ
Mahi Mahisho
ቅንጣት ታክል ፍርሃት በልባቸው ላይ ውል አይልም። ሁሌም ወደፊት ሁሌም በጀግንነት መፋለም ስራቸው ነው። ለአላህ የገቡትን ቃል ለመፈፀም የቆረጡ ወንዶች ናቸው። ድሮን በላያቸው ላይ እሳቱን እያዘነበ ወደ ፊት እንጂ ወደኋላ አያውቁም። የኢስላም ዘቦች ጂሃድን በሚገባ የተገበሩ የጦር ሊቆች ናቸው። በአፈሙዛቸው ስለኢስላም የተዋደቁ፣ ዓለምን በቀናት ውስጥ ያንቀጠቀጡ የአላህ አንበሶች። ብቻቸውን ለአሜሪካ ለእንግሊዝ ለፈረንሳይ ያልተበገሩ ድንቆች። ለእስልምናቸው እ…
Signed S H
15 Aug 2021, 19:30 UTC122 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed S H
2 Aug 2021, 08:33 UTC149 viewsread 9 August 2026 ያልተነገረለት ዋርካው ፕሮፌሰር ሁሴን አህመድ
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
ፕሮፌሰር ሁሴን አህመድ በኢትዮጵያ ታሪክ እና ምርምር ዘርፍ ስሙ ገዝፎ የሚጠራ ፣እንደ ኮከብ ያበራ አንጸባራቂ ሰው ነው ። በተለይም ኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞችን አስመልክቶ ያደረገው ጥናት እና ምርምር እጅግ ጥልቅ የሆነ ፣በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ነው ። ስለ ኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምሩን የሚሰራ ማንኛውም ምሁር ስለ ፕሮፌሰር ሁሴን አህመድ ብትጠይቁት አክብሮቱን አድናቆቱን ይገልጽላችኋል ። የሱ ጥናት እና ምርምር ስራዎች ዛሬም በዓለም አቀፍ ደረጃ በኢንተርኔት በሚሸጡ የጥናት እና ምርምር ዘርፎች ላይ ይገኛሉ ።
professor hussein ahmed ethiopia ብለህ go…
Signed S H
2 Aug 2021, 08:28 UTC119 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed S H
28 Jul 2021, 19:50 UTC140 viewsread 9 August 2026 ╭─┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╮
አቡልወሊድ ሰዒድ ቢን ዐሊ ዐል-ጋሚዲ
╰─┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╯
ጌታዬ ሆይ! ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ!
Mahi Mahisho
በአረቢያ ባሕረ ገብ መሬት ውስጥ ከሚገኙት እጅግ ዝነኛና ጥንታዊ ጎሳዎች አንዱ በሆነው በሱዑድ ዐረቢያ ደቡብ ግዛት የጋሚድ ጎሳ በአቅራቢያቸው ይገኛል። ውልደቱ እ.አ.አ. በ1970 በባልጁርሺ አስተዳዳሪ በሆነው አል-ሐል መንደር ነው፡፡
የአስራ ሰባት ዓመት ታዳጊ ሳለ አንድ አመሻሽ ላይ አቅራቢያቸው ወዳለ መስጂድ አቀና። የመስጂዱ ኢማም ስለ መምሉኩ ወጣት ስለ ሠይፍዲን ቁጡዝ ጀግንነት እየተናገሩ ነበር፡፡ ተታሮችን በዓይን ጃሉት ስላሸነፈው ሠ…
Signed S H
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @simplelifeisahappylife. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.