🚧 አምስቱን ከአምስት ነገር በፊት ተጠቀምባቸው። 📌 ወጣትነትህ ከእርጅናህ በፊት 📌 ጤንነትህ ከመታመምህ በፊት 📌 ሀብትህ ከመደህየትህ በፊት 📌 ክፍት ጊዜህ ቢዚ ከመሆንህ በፊት 📌 ሂወትህ ከመሞትህ በፊት @Musilm_Ethiopia

Channel
⇓ከይር ኢስላሚክ⇓ ቻናል !!
@shafi_2
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
13subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002228892416 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @shafi_2 |
| Description | ይህ bot የነብያትን ታሪክ እናየሰሐባዎችንታሪክ በቀላሉ እንዲ ያገኙበት ይረዳዎታል ➠ @islamic_1bot @islamic_1bot |
| Created | Between 1 June 2024 and 16 July 2024— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/shafi_2 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 02:31 | 13 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:57 | 13 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 16 July 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 July 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 45
- Videos
- 13
- Links
- 27
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 12 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
- Video runtime
- 52m 52s
- Average length
- 10m 34s
Measured directly from 5 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ለቀልብዎ❤️ [Part: ❶❽]👌 #ቁርኣን @shafi_2
➛ማድበስበስ ዋጋ እያስከፈለን ነው¡ -ጎንደር ላይ የሽብር ጥቃት ተፈጸመ -ዒድ ላይ ሙስሊሞች ላይ ትንኮሳ ተፈጽሞ ዒዱ እንዲረበሽ ተደረገ ። ፖሊሱ ሆንብሎ እስለቃሽ ጭሱን መሬት ላይ በሃይል ሲያፈነዳው ታይቷል። ሌላ ፖሊስ ደግሞ አስለቃሽ ጭስ ህዝብ ላይ እየተኮሰ ወደ ቤተ-ክርስቲያን ገብቷል። በተተኮሱ የጭስ ቦንብ ስቲዲዮም ውስጥ የነበሩ ዑለማዎች ሳይቀሩ በጭስታፍነዋል። ከዒድ እስከ ዒድ የሚል መርሃ ግብር ነድፎ 16 የመንግስት መስሪያ ቤቶችን ኮሚቴ አዋቅሮ፣በውጭ የሚገኙ ኢምባሲዎችን አስተባብሮ ለዒዱ ሽር ጉድ ሲል የነበረው መንግስት የጠየቀው ይቅርታ የለም! እንዲያውም ከዒድ ማግስትጀምሮ በአዲስ አበባ በዒድ እና በኢፍጧር መስተንግዶ ሲሳተፉ የነበሩ ልጆች…
@shafi_2 @shafi_2
በመስቀል ጦረኞች(በአክራሪ ክርስታኖች) የተገደሉት የጎንደር ወንድሞች ሲታወሱ‼ ክፍል ①: ወንድም ዐብዱ-ል-ከሪም ረሒመሁ-ል'ሏህ #የጎንደርሙስሊሞችጭፍጨፋ #GondarMuslimsMassacre #የጎንደርጭፍጨፋ #GondarMassacre #DebarkTerrorAttack #GonderTerrorAttack #GondarLandOfTerror #IslamophobiaInEthiopia #ሙስሊምጠልነትበኢትዮጵያ #join @shafi_2 @shafi_2
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ❶❺]👌 #ቁርኣን @shafi_2
የሀሩን ሚዲያ ባለቤት ጀግናዉ ወንድማችን አብዱ ረሒም አህመድ በዋሽንግተን ዲሲ ለጎንደር ሙስሊም ወንድሞቻችን ድምፅ ለመሆን በተጠራዉ ሰልፍላይ የተናገረዉ ሚዛን ሚደፋ ንግግር። @shafi_2 @shafi_2
ቢስቲማ ላይ ምን ተፈጥሮ ነው? ✔️ በርካታ አሕባሾችና መሰሎቻቸው በቢስቲማ ከተማ በሚገኙ አሕባሾች ላይ ውሃብያ የሚሏቸው ሰዎች የጥይት እሩምታ ከፍተውባቸው የተገደሉና የቆሰሉ እንዳሉ ሲጽፉ እያዬሁ ነው። እውነታው ግን ወዲህ ነው። ግጭቱ የተከሰተው በቢስቲማ ከተማ ቡልቡሎ 02 ቀበሌ ነው። የግጭቱ መነሻ ሸይኽ ዱሬ (የሙሐመድ አወል ወንድም ናቸው) አንድ የሚሳደብ መርዘኛ አሕባሽ ከኮምቦልቻ ወስደው ዳዕዋ አድርጎ የአካባቢውን አሕባሽ ወጣት በመቀስቀስ በአካባቢው «የውሃብያ መስጅድ አናሠራም!» በማለታቸው ግጭት ተፈጠረ። ይህን ተከትሎ ሰውየውን ፖሊስ ትናንት አሰረው። ማታ በጨለማ 3:30 ገደማ የሸይኹ ደረሶችና የአካባቢው አሕባሽ ነክ ህዝብ ተሰልፎ የታሰረውን …
ዕለተ ጁምዐ ግንቦት 10/2014 በጎንደር አዘዞ ክፍለከተማ የአቡበክር ሲዲቅ መስጅድ አስተዳደሮችን ሸይኽ እርዚቅ፣ አቶ አብደላ በርሄ፣ አቶ ሙሐመድ ሰዒድ፣ አቶ ሷልህ የሱፍ እና በተጨማሪም የህግ ባለሙያውን አቶ ከድር ሙስጦፋን እና ለግዜው ስሙ ያልታወቀን ግለሰብ ጨምረው ወደ ደቡብ ጎንደር(ደብረታቦር) አካባቢ መንግስታዊ ፋኖዎች አግተው ከሌሎች ቁጥራቸው በውል ካልታወቁ ብዛት ካላቸው ታጋች ሙስሊሞች ጋር ጨምረው እንደወሰዷቸው ከስፍራው የደረሰን ሪፖርት አሳውቆናል። በተያያዘ ዜናም በከተማው መንግስታዊ ፋኖ መዋቅር የሚመራው ኦርቶዶክሳዊ አክራሪ ፅንፈኛ ቡድን በጎንደር እስልምና ጉዳይ አመራሮች ላይ የተለያዩ ወከባ እና እንግልቶችን በአሁን ሰዓት እያደረሱባቸው መ…
⚡️ሸይኽ ሷሊሕ አል-ዑሰይሚይ "ጁሙዓ አሏህን የመታዘዝ ቀን ናት። በእርሷ ውስጥ አሏህ ዱዓን የሚቀበልበት፣ ባሪያው የጠየቀውን የሚሰጥበት፣ ምኞቱን የሚያገኝበትና ፍላጎቱን የሚቸርበት ለየት ያለች ወቅት አለች። ስለዚህ ከእርሷ አትዘናጉ። ይህችን ወቅት በጁሙዓ እለት መገባደጃ ፀሀይ ከመግባቷ በፊት ተጠባበቋት። አላህ እንደሚቀበላቹህ እርግጠኞች ሆናችሁ ዱዓን አድርጉ። ጌታችሁ ቸር ነው።" 🔻@shafi_2🌇 🔻@shafi_2🌇
የአማራ ክልል መንግስት የህግ ማስከበር ዘመቻው ከልብ የመነጨ ከሆነ የጎንደሮቹን ጽንፈኛ ዲያቆኖችና ቄሶች እንዲሁም የከተማዋን ከንቲባ በቁጥጥር ስር በማዋል ተጠያቂ ማድረግ አለበት።
ዛሬ በጁሙዓው ደስ የሚሉ ዜናዎችን እንሰማለን ብለን እንጠብቃለን። በአላህ ፈቃድ ሰነዱ ይጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። የመጅሊሱ ስብሰባ ቀጥሏል። @shafi_2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @shafi_2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“⇓ከይር ኢስላሚክ⇓ ቻናል !!” (@shafi_2), 13 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/shafi_2.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.