"አንዳንድ ምግቦች ሲበሉ ጣፋጭ ቢሆኑም የቆየ ጣዕማቸው ግን መጥፎ ነው፤ በአንጻሩ ደግሞ መራራ የሚመስሉ አንዳንዶች ነገሮች ከበኋላ የሚያስደስት ጣዕም ይተዋሉ። የዓለም ምድራዊ ደስታዎች በጸጸት ይታጀባሉ፤ ነገር ግን ቅዱስ ግዴታዎች ዘላቂ እርካታን ያጎናጽፋሉ። ኃጢአተኛው ከዓለማዊ ደስታው ሲመለስ፣ እኛ ከጸጋው ዙፋን የምንቀስመውን ያህል ደስታ አያገኝም። ሐና አዝና በጸለየችበት ጸሎት መጨረሻ ላይ መንፈሷ ከድሮው መታወክ ነጻ ወጥቶ ነበር። ንስሐ መግባት መራራ ቢሆንም፣ የጣፈጠ ሰላምን ያመጣል፤ በጣም አስቸጋሪ የሚመስሉት ግዴታዎች እንኳን ሳይቀሩ ከሁሉ የሚበልጠውን ደስታ ያላብሳሉ።" ቻርለስ ስፐርጀን

Channel
ሰንፔር ሚዲያ Sapphire Media
@senpareAdisketemaFGC
On this record: Topic · Also posting the same content · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
394subscribers
-5 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001475822975 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @senpareAdisketemaFGC |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/senpareAdisketemaFGC |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Also posting the same content
This channel’s posts match, word for word or near enough, posts on 1 other registered channel, found by comparing text fingerprints across every channel on the register. That matching has been checked by hand against the live Telegram pages and found reliable — 0 wrong of 45 pairs re-read.
Which channel, if either, published first is deliberately not shown. The same hand-check found that reading wrong 18 of 45 times — 60%, no better than a coin flip — because it depends on how deep our own crawl happened to reach into each channel’s history, not on when the content was actually first posted. This list is ordered by subscriber count, the same as every other listing on this site, never by which channel we think came first. Word-for-word matching has several ordinary explanations besides copying — a channel mirroring itself, an unattributed repost, or two channels independently repeating the same wire story — and this measurement cannot tell those apart. How this is measured.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 11:58 | 394 | -4 |
| 20 Aug 2026, 21:13 | 398 | -1 |
| 7 Aug 2026, 12:15 | 399 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:17 | 399 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 15 January 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 21 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
https://youtu.be/Xz2xM5b4th4
ነገ🙏😍
"ክርስትያን ሆይ! እግዚአብሔር በዚህ ዓለም ላይ ከአንተ በቀር ሌላ ማንም እንደሌለ አድርጎ ይወድሃል! ወደዚህ የፍቅር ጥልቀት ትኩር ብለህ ተመልከት! ወደዚህ ባሕር ውስጥ ጥለቅ! ሊመረመር ወደማይችለው በዚህ የፍቅር ውቅያኖስ ውስጥ ዋኝ! ኦ! እግዚአብሔር ወደዚህ ፍቅሩ የማይለካ ታላቅነት ልባችሁን ያቅናው! ይህ ፍቅር መጀመሪያ እንደሌለውና መቼም ቢሆን መጨረሻ እንደማይኖረው ማሰብህ፣ ፍቅሩን አብልጠህ እንድታደንቀው ያደርግሃል። በትሩን አንስቶ እስከሚቀጣህ ድረስ አጥብቀህ አስቆጥተኸው ይሆናል፤ ነገር ግን በዚያ ግርፋት ውስጥ እንኳ ወዶሃል። በእግዚአብሔር ዘንድ በመገሠጽ ውስጥ እንዳለው ሁሉ በመታቀፍ ውስጥም ያን ያህል ፍቅር አለ። ለቀድሞ ወዳጆቹ ያለው …
https://youtu.be/sXqVkl0N_UM?si=yXMvRxeec74kex9z
https://youtu.be/dFTqswG4KVU?si=xiAlt4GZ0zDOi0in
https://youtu.be/YlFC8PdAEek
“በእግዚአብሔር ፊት ምን ያህል ቆሻሻና ምን ያህል አስጸያፊ እንደሆንኩ ይሰማኛል ራሴን ወደ ጥልቁ ሲኦል ለመጣል ብቻ ብቁ ሆኜ አገኘዋለሁ፤ እግዚአብሔርም ከብዙ ጊዜ በፊት በዚያ ስላልጣለኝ እገረማለሁ። ነገር ግን ወደ ጌቴሴማኒ እሄዳለሁ፣ በእነዚያም ባልተስተካከሉ የወይራ ዛፎች ሥር እመለከታለሁ፤ በዚያም መድኃኒቴን አየዋለሁ። አዎ፣ እርሱ በምድር ላይ በጭንቀት ሲንከባለል አየዋለሁ፤ ከሰው ልብ ወጥቶ የማያውቅ ዓይነት መቃተትም ሲያወጣ እሰማዋለሁ። ምድሪቱን በደሙ ቀልታ አያታለሁ፣ ፊቱም በደም ላብ ተለውሷል፤ እኔም ለራሴ እንዲህ እላለሁ፦ ‘አምላኬ ሆይ፣ መድኃኒቴ ሆይ፣ ምን ነካህ?’ እርሱም ‘ስለ አንተ ኃጢአት እየተሰቃየሁ ነው’ ብሎ ሲመልስልኝ እሰማለሁ። ያኔ …
"ስለኃጢአታችን በማዘናችንና በንሰሐችን ብቻ ይቅር የተባልን ከመሰለን፣ የእግዚአብሔርን ልጅ ደም እየረገጥን ነው። ለእግዚአብሔር ይቅርታና ሀጢያታችንን የመርሳቱ ባሕርይ ብቸኛው ማብራሪያ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ብቻ ነው። ንስሐችን እርሱ ለእኛ የፈጸመውን የማስተስረያ ሥራ በግል ካስተዋልን በኋላ የሚመጣ ውጤት እንጂ የይቅርታው ምክንያት አይደለም። ማን እንሁን ምን፣ ወይም የፈለገውን ብናደርግ፤ ወደ እግዚአብሔር መመለስ የሚቻለው በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እንጂ በሌላ በማንኛውም መንገድ አይደለም። ይህም የሆነው ኢየሱስ ስለለመነ ሳይሆን፣ እርሱ ስለሞተ ነው። ይቅርታ የሚገኘው በጥረታችን ሳይሆን በመቀበል ነው። መስቀሉን ሆን ብሎ ችላ የሚል ማንኛውም ዓይነት ልመና …
በአዲስ ከተማ ሙሉ ወንጌል በወጣቶች የአገልግሎት ዘርፍ የተዘጋጀ 🌟ልዩ የትንሳኤ በዓል የአዳር ፕሮግራም🎉 ቀን፦ 📅ሚያዝያ 3/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ዕለት ሰዓት፦ 🕒ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በዕለቱ የሚካሄዱ ፕሮግራሞች፦ 🙏 የጸሎት ጊዜ 🔥 የአምልኮ 📖 የቃል አገልግሎት 🎬 የፊልም ማቅረቢያ 📢 በየአደባባዩ ለሊት ወጥተን የክርስቶስን ትንሳኤ የምናውጅበት ጊዜ✝️
ትብብር ትብብር ትብብር‼️‼️‼️ አንዲት ቀለል ያለች ፈቃደኛ የሆናችሁትን ላስቸግራችሁ መጣሁ። አንድ ወዳጄ ሁለት ግሩም መፅሐፍትን ሊያሳትም ነው። ግን በቅድሚያ ሽያጭ ነው የሚሸጠው። ስለመፅሐፍቱ ትንሽ ልበላችሁ አንደኛው በስነ-መለኮት (Theology)፣ ሁለተኛው ደግሞ በክርስቲያን ፍልስፍና ላይ የተመሰረቱ ናቸው ስለ መጽሐፍቱ ይዘት ፩. "ነገረ ማርያም"፦ ይህ መጽሐፍ በነገረ ማርያም ላይ ያለውን የፕሮቴስታንት አስተምህሮ፣ የታድሶ አባቶችን እይታ እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪክ ምን እንደሚል በዝርዝር የሚያብራራ ነው። ፪. "የፍቅር አስተምህሮ" (The Four Loves)፦ ይህ ደግሞ በክርስቲያን ፍልስፍና ላይ የተመሰረተ ሲሆን፣ የእግዚአብሔር ፍቅር፣ የ…
"የመታደስ ምስጢር፦ ከሰው ድካም በላይ" "ትንቢተ ኢሳይያስ 40:29-31 (AMH) ²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። ³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ ³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።" ይህ ቃል በሰው አቅም መጨረሻና በእግዚአብሔር ረዳትነት መጀመሪያ መካከል ያለውን ድልድይ የሚያሳይ ነው። ጕልበት ላለቀበትና ተስፋው ለዛለ ነፍስ የሚሆን ታላቅ የምስራች ነው፡፡ በዚህ ዓለም ላይ ማንም የማይደክም የለም። ቃሉ እንደሚለው ብላቴኖች እንኳ ይደክማሉ፣ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ። የሰው ልጅ የተፈ…
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @senpareAdisketemaFGC. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሰንፔር ሚዲያ Sapphire Media” (@senpareAdisketemaFGC), 394 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/senpareAdisketemaFGC.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.