በማርያም ሁሉም ሼር ያድርገው እኔ ጥቁር እለብሳለሁ እናተስ?? የነነዌ ጾም 3ቱን ቀን ጥቁር በመልበስ ለቤተክርስታናችን እና ለአባቶቻችን ድጋፍ እናሳይ ለ10 ሰው እናጋራው ለራሳችን ለህሊናችን ስንል።
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂

Channel
@selekerestena
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
84subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001555995920 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @selekerestena |
| Created | Between 1 August 2021 and 5 December 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/selekerestena |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 17:31 | 84 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:37 | 84 | first reading |
17 posts held, back to 5 December 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 5 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
በማርያም ሁሉም ሼር ያድርገው እኔ ጥቁር እለብሳለሁ እናተስ?? የነነዌ ጾም 3ቱን ቀን ጥቁር በመልበስ ለቤተክርስታናችን እና ለአባቶቻችን ድጋፍ እናሳይ ለ10 ሰው እናጋራው ለራሳችን ለህሊናችን ስንል።
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
"ለሦስት ቀናት በጾምና በጸሎት በአንድ ልብ ሆነን ወደ ፈጣሪያችንን እንድንጮህ አደራ እንላለን"- ቅዱስ ሲኖዶስ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የጾምና የምሕላ አዋጅ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ "የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ ለጾም አዋጅ ነገሩ! ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።" ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ 3 ቁጥር 5 ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በተከሰተው ሃይማኖታዊ፣ ቀኖናዊና አስተዳደራዊ መዋቅሮቿን በመጣስ መፈንቅለ ሲኖዶስ በማድረግ በሕገወጥ መንገድ ኤጲስ ቆጶስነት ሢመት በሰጡትና በተሾመ ግለሰቦች ላይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ጥር 18 ቀን 2015ዓ.ም. ቃለ ውግዘት ማስተላለፉ ይታወቃል። …
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
ትላንት በተመለከትነው አስነዋሪ እና ሥርዐተቢስነት የተሞላበት ጉባኤ /ጉባኤ ከለባት/ የመንግስት እጅ እንዳለበት ግልጽ ነው። በቅርቡ በሌሎች እምነቶች የሰራውን የመከፋፈል ሴራ በኦርቶዶክስ ላይ ሊሳካ እንደማይችል ማወቅ ይኖርበታል። ይህ ንግግር ዝግጅቱ በሃይማኖታዊ የመንግሥት ኔትዎረክ ውስጥ መረጃ እንደነበረ ይጠቁማል። ከሳምንት በፊት ቤተክርስቲያንን ለማዘናጋት ይቅርታ እንጠይቃለን ሲሉ የነበሩና አንዲጠይቁ የላኳቸው አካላት ለዚህ ሤራ እየተዘጋጁ ነበር ማለት ነው። የማስመሰል ጭምብል ወልቋል። ጉዳዩ ከአሁን በኋላ የእውነተኛ ክርስቲያኖችና አባቶች፣ አንዲሁም ዋናው የአግዚአብሔር ነው። ቁማርተኞቹ በእምነትም በኩል እንዲህ ያሉ ጎበዝ ተጫዋቾች ናቸው። የተወደዳ…
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ፣ ለቅዱስ አብድዩ ነቢይ፣ ለቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ፣ ለቅድስት ሶፍያ፣ ለቅድስት አድምራ እንዲኹም ለ"11,004" ሰማዕታት (ከቅዱስ ቂርቆስ ጋር በሰማዕትነት ያለፉ) ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ዳግመኛም ዛሬ ጥር 15 ቀን ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ፣ ቅዱስ ሚናስ ሰማዕት፣ ቅድስት ክርስጢና እንዲኹም ቅድስት እንባ መሪና ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏 አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን! "የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯ 🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼 selekerestena
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
ምእመናን እና አገልጋዮች ባላችሁበት ቤተክርስትያናችንን ጠብቁ ወረራ ለማድረግ እየተዘጋጁ ነው #ሼር_በማድረግ_ለሁሉም_ያድርሱ በ"አባ" ሳዊሮስ አማካይነት ከታች የተዘረዘሩት አህጉረ ስብከት ላይ የስም ዝርዝራቸው የሚገኘው መነኮሳት የአህጉረ ስብከቱ መንበረ ጵጵስና ከቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድና እውቅና ውጭ ወረራ እንዲፈጸምበት ስምሪት የተሰጠ በመሆኑ በየአካባቢው የምትገኙ ካህናትና ምዕመናን መንበረ ጵጵስና አህጉረ ስብከቱን እንድትጠብቁ ጥሪ ቀርቧል ! 1."አባ" ገ/ማርያም ነጋሳ - ምዕራብ ወለጋ ሀገረ ስብከት 2."አባ" ተ/ሃይማኖት ወልዱ - ድሬዳዋ ሀገረ ስብከት 3."አባ" ገብርኤል ወ/ዮሐንስ - ጉራጌ ሶዶ ሀገረ ስብከት 4."አባ" ገ/እግዚአብሔር ታደለ - ም…
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
በጉባኤ ከለባት በህገወጡ ቡድን ከተሾሙት የስልጣን ጥመኞች ዝርዝር መካከል 👇👇የሚገኙበት 1. አባ ተክለ ሃይማኖት ።።።።።።። የቀድሞ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ 2. አባ ገብረ እግዚአብሔር ።።።።።። የአየር ጤና ኪዳነ ምሕረት አስተዳዳሪ 3. አባ ሽኖዳ ።።።።።።።።። አለም ገና ኢየሱስ አስተዳዳሪ 4. አባ ወልደ ጊዮርጊስ ።።።።።።። ወለቴ ዮሐንስ አስተዳዳሪ 5. አባ ገብረ ኢየሱስ ።።።።።። አለም ገና ሚካኤል አስተዳዳሪ 6. አባ ገብረማርያም ነጋሳ ።።።።። የኦሮምያ ቤተ ክህነት መስራች 7. አባ ጳውሎስ ከበደ ።።።።። የሐረር ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የነበረና በተሐድሶነት የተባረረ 8. አባ ጸጋ …
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
እጅግ አሳዛኝ ዜና! ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የምስካየኅዙናን መድኃኒአለም ገዳም የበላይ ጠባቂ በዛሬው ዕለት እራሳቸውን ፓትሪያርክ በማድረግ 25 ኤጲስ ቆጶሳትን ሾመዋል!!! በዛሬው ዕለት በወሊሶ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ እራሳቸውን ፓትሪያርክ በማድረግ ለስልጣን ጥማት ያደረባቸውን 25 ኤጲስ ቆጶሳት አድርገው ሾመዋል። ከአንድ የቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ የማይጠበቅ እና ህገ ቤተክርስቲያንን የሚፃረር ድርጊት ይፈፅማሉ ብለን የማንጠብቃቸው አቡነ ሳዊሮስ ይሄንን አድርገዋል። ቤተክርስቲያኒቷ በራሷ ስርዓት እና ህግ የምትገዛ ሆኖም ሲኖዶሳዊት የሆነችውን ይቺ ሀገር የሆነችውን ቤተክርስቲያን ብትንትኗ…
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
" ክሰቱት በሀገር ላይ ጭምር የሚያስከትለውን ጉዳት በመመልከት መንግስት ሕጋዊ ኃላፊነቱን ይወጣ " - የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፤ ከፍተኛ የዶግማና ቀኖና ጥሰት በመፈፀም ተፈፅሟል ካለችው ህገወጥ የ " ጳጳሳት " ሹመት ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ መንግስት የቤተክርስቲያኗን ህጋዊ ሰውነት በማስጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ አስቸኳይ ጥሪ አቅርባለች። ብፁዕ አቡነ አብርሃም ፤ " ሕጋዊ ሰውነቷ የተረጋገጠ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በሕጋዊ ሰውነቷ የመጠበቅ የማስጠበቅ ኃላፊነቱ የመንግሥት ነው " ብለዋል። የተፈጸመው ድርጊት " ግፍ ነው " ሲሉ የገለፁት ብፁዕነታቸው " መንግሥት ይሄንን ተመልክቶ የቤተ ክርስቲያኗን ሉዓላ…
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ አሜን ፈጣሪያችን ህይወታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው የተወደዳችሁ ክርስቲያኖች ዛሬ ጥር 14 ቀን የሰማነው ዜና እጅግ አሳዛኝ ነበር በእውነት እጅግ በጣም😭😭 የተወደዳችሁ ክርስቲያኖች የተከበረችው ቤተ ክርትያን በአይነቱ ለየት ያለ ፈተና ገጥሟታል ስለዚህ በዚህ ወቅት ምንም ሳንሸበር ተረጋግተን ከቤተ ክርስቲያን የሚሰጡ መመሪያዎችን መከተል አለብን share ማድረግ ለቤተክርስቲያን መቆም ነው ዲ/ን ኤርሚያስ @selekerestena
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
† EOITC TV | ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ የተላለፈ መልእክት። † † †
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
† EOITC TV | ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ የተላለፈ መልእክት። † † †
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
#ቃና_ዘገሊላ በዛሬው ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከሐዋርያቱ ጋር የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና በሰርግ ቤት ተገኝቶ ውሃውን ወይን ጠጅ ያደረገበት ነው። ሰርግ ደግሶ የነበረው ዶኪማስ አዘጋጅቶት የነበረው ወይን ጠጅ አልቆ በተጨነቀ ጊዜ ችግሩን ቀርቦ ሳይነግራት ማለቁን አውቃ ልጄ ሆይ ወይን ጠጅ እኮ አልቆባቸዋል በማለት ተናግራ ውሃው ወደ ወይን ጠጅ እንዲለወጥ የማማለድ ተግባር የፈጸመችበት ዕለት ነው። አምላካችን ጋብቻ ክቡር መሆኑን ዓለም እንዲረዳ ያደረገበት፣ ሰዎች ያዘጋጁት ነገር ተንጠፍጥፎ አልቆ በተጨነቁ ጊዜ እመቤታችን ለልጇ አሳስባ ጎደሏቸው እንዲሞላ ፣ጭንቀታቸው እንዲወገድ የምታደርግበት በዓል…
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░€®m¡░▒▓█▇▆▅▄▃▂
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @selekerestena. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ስለ ክርስትና” (@selekerestena), 84 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/selekerestena.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.