29 Sept 2025, 12:13 UTC≈2,240 views39 reactionsread 6 August 2026 Photo
ዮሐንስ 15:5
… ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና።
በቀናት ጥድፊያ እና ማለቂያ በሌለው የህይወት ሩጫ፣ ጥንካሬያችን ብቻ ወደ ፊት እንደሚወስደን ማመን ቀላል ነው። ነገር ግን እውነተኛ እድገት፣ ዘላቂ ፍሬ እና ትርጉም ያለው ህይወት የሚወለዱት፣ የሚጸኑት በእርሱ ከመኖር ብቻ ነው። ቆም እንበል፣ እንመን፣ እና መልካሙን ነገር ወደ ሚያለመልመው ምንጭ እንመለስ።
@SelahEthiopia
YouTube | TikTok | Instagram | Facebook | Website
❤35🔥4
30 Dec 2024, 15:14 UTC≈2,580 views22 reactionsread 6 August 2026 Photo
ዮሐንስ 8:12
ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው።
በዚህ ዓለም ውስጥ የዚህን ብርሃን መምጣት ለማክበር እየተዘጋጀን ነው፤ ይህም በጨለማ ላሉት ታላቅ ብርሃን እንደሚበራ የተነገረውን ትንቢት የሚያሟላ ነው (ኢሳይያስ 9፡2)። ቃል ኪዳኑ ግልጽ ነው፡ እርሱን ስንከተል በከንቱ አንባዝንም። ይልቁንም ብርሃኑ ወደ ሙሉ እና ዘላለማዊ ሕይወት ይመራናል። ይህ መልእክት በእርሱ መገኘት ስላለው አስደናቂ ኃይል እንድናሰላስል ይጋብዘናል። ኮከቡ ጥበበኞቹን ወደ ግርግም እንደመራቸው ሁሉ ብርሃኑ ዙሪያችን ያለው ዓለም ምንም ያህል ጨለምተኛ ቢሆንም ወደ ሰላም፣ ወደ መልካም…
❤16👍4🔥2
25 Nov 2024, 08:43 UTC≈1,940 views12 reactionsread 6 August 2026 Photo
መዝሙር 62:11
እግዚአብሔር አንድ ነገር ተናገረ፤
እኔም ይህን ሁለት ጊዜ ሰማሁ፤
ኀይል የእግዚአብሔር ነው።
ይህ መዝሙር በዳዊት በግል ወይም በአገር ቀውስ ወቅት የተጻፈ እንደሆነ ይታመናል። በዚህ ታሪካዊ ሁኔታ ውስጥ ገዢዎችና ሐገራት ብዙውን ጊዜ ኃይልን ከአማልክታቸው ወይም ከወታደራዊ ጥንካሬያቸው እንደሚያገኙ ይታመን ነበር። ዳዊት “ኃይል የእግዚሐብሔር ነው” በማለት ይህንን የአስተሳሰብ ዘይቤ በቀጥታ ይቃወማል። የእግዚአብሔርንም ከፍተኛ ሥልጣን ያውጃል። ጥቅሱ ሁሉም ኃይል በሰው ወይም በምድራዊ ሥርዓት ሳይሆን በአምላክ እጅ እንደሚገኝ ያስታውሰናል። “አንድ ነገር... ሁለት ነገር” የሚለው ሐረግ የአምላክን መገለጥ ሙሉነትና እርግጠኝነት ያጎላል፤ ድግግሞ…
❤11🔥1
11 Nov 2024, 16:51 UTC≈1,290 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
መዝሙር 50:7
ሕዝቤ ሆይ፤ ስማኝ፤ ልንገርህ፤
እስራኤል ሆይ፤ በአንተ ላይ ልመስክር፤
አምላክህ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ ምንን ነው “የሚመሰክረው”? በዙሪያው ባሉት ጥቅሶች የምናየው እግዚአብሔር የእስራኤልን መሥዋዕቶች የሚያወግዘው ስለሚጠላቸው ሳይሆን፣ መሥዋዕቶቻቸው ባዶ ሥርዓቶች ስለሆኑ ነው። ሕዝቡ ልባቸውን ለጌታ ሳይሰጡ እንዲሁ ለወጉ የአምልኮ ሥርዓቶችን ይፈጽሙ ነበር። እግዚአብሔር የእነሱን መስዋዕቶች እንደሚያስፈልጉት አድርገው፣ የበሬ እና ፍየል መሥዋዕታቸው ላይ እንደሚመካ አድርገው ይሰጡ ነበር። ነገር ግን እግዚአብሔር በሰው ስጦታዎች ላይ የተመካ አይደለም፤ “በሺህ ተራሮች ላይ ያለውም እንስሳ” ይዞአል (ቁጥር 10)። የሚ…
❤6🔥1
4 Nov 2024, 15:03 UTC≈1,110 views13 reactionsread 6 August 2026 Photo
ብዙውን ጊዜ እግዚአብሔርን እንደ ግል አዳኛችን እናስባለን፤ እርሱን ወደ ሕይወታችን፣ ወደ ሀዘናችን፣ ወደ ደስታችን እና ወደ ሕመማችን በቅርብ እንጋብዘዋለን። እኛ በእሱ ሉዓላዊነት እንታመናለን፤ እናም እሱ እንደሚያድን እናምናለን። እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን መውደድ ያህል ለሕዝቡ፣ ለሀገሪቱ ቅርብና ተቆርቋሪ መሆኑን እንዲያሳስብን ዛሬ እጸልያለሁ። ዛሬ ሁላችንም ለሀገራችን ወደ እግዚአብሔር እንድንጣራ፤ ሕዝቡን እንዲያድን፣ ቁስላችንንም እንዲፈውስልን እንድንለምነው ልጋብዛችሁ። ለሀገራችን እንጸልይ።
We often think of God as our personal Savior; we invite him very closely into our lives, into our sorr…
❤11👍2
11 Jul 2024, 15:17 UTC≈1,730 views5 reactionsread 6 August 2026 Video
በእውነት የተኖረ ሕይወት
Watch the full video:
https://youtu.be/3iNmn2yCf4w
@SelahEthiopia
YouTube | TikTok | Instagram | Facebook | Website
❤5
9 Jul 2024, 15:59 UTC≈2,060 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
ሮሜ 14:23 (አመት)
... በእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኀጢአት ነውና።
መልካም ስራችን ሃጢያት ሊሆን ይችላል? ጳውሎስ ከአብ ፍቅር ያልተነሳ፣ ለአብ ክብር ያልተደረገ ነገር፣ ምንም እንኳን ባህሪው ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሆች ጋር የሚጣጣም ቢሆንም፣ በባህሪው ኃጢአተኛ መሆኑን ይነግረናል። ይህ መርህ “ጥሩ ሰው መሆን ስችል፤ ለምን አማኝ መሆን አስፈለገኝ?” ለሚለው መሰረታዊ ጥያቄም ምላሽ ይሰጣል።
ምንም እንኳን ሐሳብ የተለየ ቢመስልም መጽሐፍ ቅዱስ ግን በተመሳሳይ ሐሳቦች ተሞልቷል፡ በዕብራውያን 11፡6 ላይ “ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም” ተብለናል። በሮሜ 4፡20 እምነት ለእግዚአብሔር ክብር ከመስጠት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ይነግረናል።…
❤5👏1🔥1
26 Jun 2024, 15:15 UTC≈1,170 views2 reactionsread 6 August 2026 Video
እናትነት ምንድን ነው?
Watch the full video: https://youtu.be/ClwgBZyt-dM
@SelahEthiopia
YouTube | TikTok | Instagram | Facebook | Website
❤2
24 Jun 2024, 12:59 UTC≈1,130 viewsread 6 August 2026 Photo
1 ዮሐንስ 3፥22-23 (አመት)
ትእዛዞቹንም ስለምንጠብቅና በፊቱም ደስ የሚያሰኘውን ስለምናደርግ የምንለምነውን ሁሉ ከእርሱ እንቀበላለን።
ትእዛዙም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ እንድናምንና እርሱ እንዳዘዘንም እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ነው።
በዚህ የዮሐንስ መልእክት ውስጥ ጨምሮ በብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከክርስቶስ ጋር ያለን ግንኙነት እና ለክርስቶስ ያለን ምላሽ ሌሎችን ከመውደድ ጋር የተያያዘ መሆኑን እናያለን። ግን ሌሎችን መውደድ ማለት ምን ማለት ነው? ምን ይመስላል? ክርስቶስ ያዘዘው ፍቅር በዮሐንስ 15፡12-13 እንደተመለከተው ከራስ ወዳድነት ነፃ በሆነ መስዋዕትነት ይገለጻል። ኤፌሶን 4:32 ደግሞ እርስ በርሳችን መዋደድ ርኅራኄና ይቅር ባይነት …
24 Jun 2024, 12:59 UTC887 viewsread 6 August 2026 1 John 3:22-23
And whatsoever we ask, we receive of him, because we keep his commandments, and do those things that are pleasing in his sight. And this is his commandment, That we should believe on the name of his Son Jesus Christ, and love one another, as he gave us
We see in many parts of the Bible, including here in the epistle of John, that our relationship and response to Christ is heavily involved with loving…
20 Jun 2024, 13:12 UTC891 views2 reactionsread 6 August 2026 Video
ባለአደራነት
Watch the full video: https://youtu.be/Z15lD3Ktsmo
@SelahEthiopia
YouTube | TikTok | Instagram | Facebook | Website
👍2
18 Jun 2024, 12:49 UTC911 views5 reactionsread 6 August 2026 Photo
ዕብራውያን 6:19 (አመት)
እኛም የነፍስ መልሕቅ የሆነ ጽኑና አስተማማኝ ተስፋ አለን፤ ...
መልህቅ መርከብ ያለ አላማ እንዳይንሳፈፍ ወይም በወጀብ ተጠርጎ እንዳይወሰድ በቆመበት ይይዛል። በጌታችን ቃል ላይ ያለን ተስፋ ለነፍሳችን እንደ መልሕቅ ነው፣ መረጋጋትንና መመሪያንም ይሰጣል። የህይወት ፈተናዎች ሊያሸንፉን በሚፈልጉበት ጊዜ በዕምነታችን እንድንቆም የሚያደርገን የእግዚአብሔር ቃል መለኮታዊ ማረጋገጫ ነው። ይህ ተስፋ በራሳችን ጥንካሬ ወይም ችሎታ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን የማይናወጥ በእግዚአብሔር ታማኝነት ላይ የቆመ ነው።
በህይወት ጉዞ ውስጥ ስንጓዝ በእግዚአብሔር ላይ ያለን ተስፋ መልህቅ መሆኑን እናስታውስ። በቃሉ ዘላለማዊ ተስፋዎች ላይ የተመሰረተ …
❤5
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @selahethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.