ጭስ እንዴት ይፈጠራል በሀገራችን በልማድ አንድ ነገር ያለ ምክንያት እንደማይፈጠር ለማመልከት "እሳት በሌለበት ጭስ አይኖርም" ይባላል ለመሆኑ ሳይንስ ስለ እሳትና ጭስ ምን ይላል፡፡ በማንኛውም አይነት እንጨት አራት ነገሮችን እናገኛለን፡፡ እነዚህም ውሃ፣ ሊተን የሚችል ተፈጥሯዊ ውህድ፣ ካርቦንና አመድ ናቸው፡፡ አንድ አዲስ የተቆረጠ ዛፍ በአብዛኛው ከግማሽ የሚበልጥ ክብደቱ በውስጡ ባለው ውሃ ምክንያት የመጣ ነው፡፡ ለአመት ለሁለት አመት ተቆርጦ የተቀመጠ እንጨት መጠኑ ይነስ እንጂ በውስጡ ውሃ አለው፡፡ አንድ ዛፍ ከመቆረጡ በፊት በህይወት እያለ በህዋሱ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ትነትን የሚፈጥሩ የሀይድሮጅንና የካርቦን ውህዶች አሉት፡፡ እነዚህ ውህዶች ተ…

Channel
Science Expert 🌍
@science_expert
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
88subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001124967270 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @science_expert |
| Created | 12 September 2018 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 27 October 2026 |
| On Telegram | t.me/science_expert |
Topic
Science — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 27 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Oct 2026, 18:48 | 88 | +1 |
| 17 Sept 2026, 04:20 | 87 | -1 |
| 15 Aug 2026, 07:38 | 88 | -1 |
| 9 Aug 2026, 15:16 | 89 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:06 | 89 | first reading |
Engagement
6 posts held, back to 12 September 2018 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 6 posts for this entry, the most recent from 29 October 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የመሬት ስበት ህግ በቅንጣቶች (atoms) በፊዚክስ ታሪክ ውስጥ ከሚነገሩ የምርምር ስራዎች የጣሊያናዊው ጋሊሊዮ ጋሊሊ የመሬት ስበት ሙከራ አንዱ ነው፡፡ እነደሚታወቀው ጋሊሊዮ ከተወሰነ ከፍታ ላይ የተለያየ ክብደት ያላቸውን ነገሮች ወደታች እኩል በመልቀቅ ሁለቱም በእኩል ሰዓት መሬት ላይ በመድረሳቸው የመሬት ስበት ሀይል ተመሳሳይ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ተመራማሪዎች ይህ የጋሊሊዮ የምርምር ውጤት የሆነው የመሬት ስበት ህግ በቅንጣቶች (atoms) መስራትና አለመስራቱን ለማረጋገጥ የተለያዩ ሙከራዎችን ሲደርጉ ቆይተዋል፡፡ አዲስ በተሰራው ጥናት በጣም አስቸጋሪ የሆነው ቅንጣቶችን ከእኩል ከፍታ ወደ መሬት የመልቀቅ ሙከራ ከጋሊሊዮ ሙከራ ጋር …
5G እና የጤና ስጋት የአምስተኛ ትውልድ የገመድ አልባ አገልግሎትን ለመጀመር ፉክክር አየተደረገ ባለበት በዚህ ወቅት የጤና ችግር ያስከትላል ብለው ስጋት የደረባቸው መንግስታትም ድምጻቸውን ማሰማት ጀምረዋል፡፡ በዚህ ቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚነሱ የደህንነት ስጋቶች እንዳሉ ሆኖ በሰዎች ላይ የጤና ጉዳት ሊያደርስ ይችላል የሚለው ስጋት ግን ሳያይል አይቀርም፡፡ ለመሆኑ የ5ኛ ትውልድ ገመድ አልባ አገልግሎት የጤና ስጋት ይኖረው ይሆን? ከዚህ በፊት በነበሩት የገመድ አልባ ትውልዶች የጤና ስጋት አሳስቧችሁ የማያውቅ ከሆነ አሁንም ምንም የሚያስጨንቅ ጉዳይ የለም ይለናል ዘገባውን ያወጣው www.WIRED.com ቴክኖሎጂው ወደ ስራ ሲገባ የተወሰኑ አገልግሎቶች ብቻ ከፍተኛውን…
ሰውን መተካት የሚችል ወይም ከሠው የተሻለ ማሽን መፍጠር ይቻላልን? #Deep_Blue ለመጀመሪያ ጊዜ ሰውን ቼዝ በመግጠም ያሸነፈ ማሽን ነው።ይህ ማሽን በ # IBM የተሰራ የቼዝ መጫወቻ ኮምፒውተር ሲሆን በ1996 ኤ.አ ከአለም የቼዝ ሻምፒየን #ጋሪ_ካስፕሮቭ ጋር በተደረገ ጨዋታ ነበር ይህ ኮምፒውተር ሰውን ማሸነፍ የቻለው። የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ሲፈጠር የሰውን ስራ በተቀላጠፈ ሁኔታና በጥራት ለመስራት ሲባል ነው። ይህም የኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ #ካልኩሌተር ፣ ከዚያም #አባከስ እያለ፣ እያደገ እያደገ መጣና አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሷል። #አርቴፊሻል_ኢንተለጀንስ_ቴክኖሎጂ፣ AI Technology (በሰው ሰራሽ መንገድ ማሽኖች የማሰብ ችሎታ እ…
Channel photo updated
Channel created
Showing the 6 most recent of 6 posts we hold for @science_expert. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Science Expert 🌍” (@science_expert), 88 subscribers as measured 12 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/science_expert.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.