አንዳንድ ነገሮች የእውነትም ከኛ ተነጥቀዋል የእውነት የሉም እኛጋ አንዳንድ ነገሮች አይመለሱም ሄዱ ሄዱ ነው መመለሻ የላቸውም ለመመለስ ብንሞክር እራሱ ጉድለቱን ልንሞላበት ማንችለው ክፍተት ተፈጥሯል already ንፋስ ወደ ሚወደው ይነፍሳል አይደል በቃ ወደ ሚወዱት ነፍሰዋል አምኖ ደሞ መቀበል የኛ የሄደ አይመለስም ያለው ደሞ እስኪሄድ የሌለው እስኪመጣ.....

Channel
Sary's perspective
@sarysperspective
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
7subscribers
+1 since we began measuring on 11 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1003453221404 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @sarysperspective |
| Created | 14 December 2025 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/sarysperspective |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Sept 2026, 22:00 | 7 | +1 |
| 12 Aug 2026, 20:01 | 6 | no change |
| 11 Aug 2026, 01:17 | 6 | first reading |
Engagement
12 posts held, back to 14 December 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 26 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
7 reactions across 4 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 57.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 4 | 57.1% | |
| 🌚 | 2 | 28.6% | |
| 🔥 | 1 | 14.3% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 4 of the 12 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 7 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 12 most recent posts we hold, published 14 December 2025 to 26 April 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
የምህረት አይኑ🥺
ይቅርታ ማድረግ ይከብዳል አይደል የበደለንን ሰው ያለምንም ነገር ይቅር ማለት ምን ያህል እንደሚከብድ ሁላችንም በትንሹም ቢሆን ምናውቅ ይመስለኛል ግን አስበን እናውቃለን እግዝአብሔር ይቅርታ ማድረግ ቢከብደው ቂም ቢይዝብን ሰው ያረገን እኛ እሱን ካረግነው ይብሳል?? እኛ ሌላ ሰው ሆነን ግን እግዛብሄርን እንደበደልነው ሌላ ሰው ቢበድለን ይቅር እንለው ነበር?? Idk ከባድ ነው ለመመለስ ደሞ ከባዱ ነገር በማርነው ልክ ነው ምንማሬው "በደላችንን ይቅር በለን እኛም የቤደልነውን ይቅር እንደምንል" ብለናል ሁላችንም እንግዲ እኔ ስንት ነገር አርጌው ሳያመነታ ያውም ምክንያት ፈልጎ የሚምር ጌታ ኖሮኝ ሌላ ሰው መማር ሲከበደኝ እኮ ገርሞኝ ነው ምሕረቱ እንድምር ሊያረገ…
❤3
አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ይባላል አይደል እኔ ደሞ ማወቅም ከተጠያቂነት አያድንም ነው ምለው unless ያወቅነውን እስካልተገበርነው ድረስ እንዳውም ምንም ካልተደረገበት ማወቅ አለማወቅ ይሻላል ባይ ነኝ አው,ቆ ምንም ከማያረግ ሰው ያላወቀው ይሻለኛል
🌚2
ከምንኖርበት ዓለም አንድ ነገር አርጊ እድሉ ተሰቶሻል ብባል ሁለቴ ሳላስብ አንድ ነገር አስተካክል ነበር "ሁሉም ሰው የራሱን ኑሮ እንድኖር" ይሄን ብቻ ነበር ማረገው አስባቹታል እንዴት ሰላማዊ ኑሮ ልንኖር እንደምንችል መጀመርያ ሁሉም ሰው ካለበት የሰው ምን ይለኛል እስር ቤት ይወጣ ነበር እሱ እንደምፈልገው አይነት ኑሮውን ሳይፈራ ይኖራል ሌላኛው ደሞ ማንም ሰው በሚያወራበት ምክንያት ልቡ አይቆስልም ይሄንን ነገር experience ያላደረገው ሰው አለ ብዬ አላስብም ከትልቅ እስከ ትንሽ even ሚያወራውም ሰው ጭምር i want to say that የዛ ሰው ምንም መሆን ምንም ማረግ እኛን እስካልነካን just ለወሬ ማጣፈጫነት በሰው ዘንድ ቦ…
Idk አሁን feel ያረኩትን መፃፍ መቻሌን but lemme try ለምንድነው ግን የደከምነው ምን አርገን ነው የደከመን መቼ ኖረን ድካም ውስጥ ገባን ብዙዙዙዙዙዙ እንደኖረ ነው እኮ ድካማችን ሰውነታችን ዝሎ አቅማችን አልቆ ተስፋችን ተሟጦ ነብሳችን አልቆ ነጋችን ጨልሞ ምንሆነናል ግን ምንድነው የነካን እንዴት በዚ እድመያችን ስለ ሞት አሰብን እንዴት ነው መኖር ያስጠላን እንዴት ሰለቸን በዚ ስዓት እንደ ወጣት መሆን አልነበረብንም ወይስ full of energy የተባለለት እድሜ እኛጋ ሲደርስ ሃሳቡን ቀየረ ከኛ በላይ የኖሩት ሰዎች እኮ በ አቅም በለጡን ሙትትት ብለናል እኮ ሌላ ነገር ውስጥ ነን እንደ ወጣት ማሰብ መዝናናት መጫወት ከ እኩያጋ መስራት እራስ ላይ…
❤1
እግዛብሔር ያለው ሰው ግን ሲያምር🥺like how እንዴት ነው ደስ ሚሉት እግዛብሔር እኮ ነው ያላቸው የምድሩ ንጉስ የሕይወት ጥያቄ ይዘው ዓለም ጋ ማይባዝኑ እግዛብሔር ብቻ ያላቸው ትውልድን ግን በኢየሱስ ፍቅር ተይዞ እንደማየት ሕልም አለ ወጣት በሱ ፍቅር ሲያልቅስ እንደማየት gift አለ የእግዛብሔርን ህልውና ከሚሰማ ሰውጋ እንድመሆን ፀጋ አለ😩መኖር እኮ ነው ሚሰጠን ተስፋን እድለን ሰላምን ምን የሌለው ነገር አለ ዓለምን እኮ ያስጠላል እግዛብሔር የለም ሚሉ ሰዎች ግን እንዴት ተበድለዋል ይሄ ነው ሚያመልጣቸው እግዛብሔር እንዳው በናትክ ሰብስባቸው ይወቁህ ትውልድ ሆይ ተባረክ ኢየሱስን አውቀሃል እና አለምን ንቀሃልና ዓለም ባንተ ፍቅር ይባረክ❤️
እነዛ ሰዎች የሉም ሁልጊዜ ከሰው ገንጠል ብለው ለብቻቸው መሆንን የሚመርጡት ድሮ ይገርሙኝ ነበር አሁን ግን አደንቃቸው ጀምርያለው ከሆነ age ቡሃላ most of time ብዙዎች ብቻቸውን መሆንን እየመረጡ ይሄዳሉ ለምን ይሆን ያስብለኝ ነበር አሁን ላይ ለኔ እንደነሱ የገባው የለም እንደነሱ ያወቀ የለም ቀድመው ከማንም በፊት እራሳቸውን መርጠዋል በሰው መከበብ ብዙ ሰው ማወቅ extrovert መሆን ብዙ ሰውን አልጠቀመም አስመሳይ አረገ እንጂ በሳቅ ውስጥ እንባን በሳቅ ድምፅ ውስጥ የለቅሶ ሲቃን አስደበቀን እንጂ ሁሌ መሳቃችን እምባን ማናውቅ አስመሰለን እንጂ የፈየደልን እራስን ማወቅያ መንገድ የለም ከሰውጋ በጣም በመቀራረባችን ስሜታችንን ለኛ ሳይሆን ለሰው መጠበ…
🔥1
አዲስ ቀን ቆይ ምንድነው ሲነጋ አዲስ ነው አይደለ?? አዲስ ቀን አዲስ ተስፋ ካላመጣ, አዲስ ሳቅ ካላመጣ, መንጋቱ ካላደሰን ምንድነው አዲስ ሚያረገን ቀኑ አዲስ ሲሆን እኛንስ እያስረጀን ነው አይደል??? Igs ya😩 ግን እኮ ትላንት ቀን neutral ነው ብዬ ነበር ዛሬ ደሞ ትላንት ምንም አያውቅም ያልኩትን ቀን ዛሬ ተስፋ ውለድ ብዬ አስጨንቀዋለው😄 mtsm ምስኪን ቀን
When the reality slaps u're dead ass🤧
ዝምብሎ ደበረኝ ብሎ ነገር እንደለለ ስንት ሰው ያውቃል? ዝምብሎ መደበር ብሎ ነገር የለም የሆነ የተነካብን ቦታ እንዳለ ማወቅ አለብን ማወቅ እና መስማት ማንፈልገውን ይሄ ጎሎናል ብለን ማሰብ ያልፈለግነው ነገር ተነክቶብናል እና ዛሬ ቀኑ ደስ አይልም ይሄ ቀን የኔ አይደለም በግራ ጎኔ ነው የተነሳውት ጠማማ ቀን ..... ምናምን የለም የቀኑን ሁኔታ ሚወስነው የኛው ሁኔታ ነው እንጂ ቀኑ ምንም ሆኖ አይደለም ቀን neutral ነው ምንም መወሰንም ሚችል ነገር አይደለም ዛሬ የሷ ነኝ ነገ የሱ ነኝ አይል ነገር..
Channel created
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @sarysperspective. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Sary's perspective” (@sarysperspective), 7 subscribers as measured 10 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/sarysperspective.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.