31 Dec 2024, 18:12 UTC947 views9 reactionsread 8 August 2026 ❤️😄ባል ሚስቱን ወደ ስጦታ መሸጫ ይዟት ይሄድና
❤️"የኔ ማር ለእናቴ የምሰጣት ቆንጆ ስጦታ ምረጭልኝ አላት።
እሷም በጣም ስለቀናች ርካሽ ስጦታ መረጠች
ባልም ስጦታውን አስጠቅልሎ ወደ እናቱ ቤት
እንደሚሄድ ነግሯት ተለያዩ።
ግን ማታ ላይ የመረጠችውን ስጦታ አምጥቶ ሰጣት።ዉዴ ምርጫሽን ሳላውቅ ቀርቼ ሳይሆን ሰርፕራይዝ ላደርግሽ አስቤ ነው "ስጦታው ለአንቺ ነው"አላት።
ሚስትም በስራዋ አዘነች።ሌላውን እንደራሷ ብትወድ ኖሮ ስጦታዋ ያማረ እንደሚሆን ተረዳች።
መልካምነት ለራስ ነው የሚባለው ለዚህ ነው
❔ምን ዓይነት መፅሐፍ ማንበብ ይወዳሉ 🧐😮💨
🤣🤣🤣
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
😮💨😮💨
👏4👍3❤1🥰1
31 Dec 2024, 18:11 UTC817 views5 reactionsread 8 August 2026 ተረት ተረት
አንበሳ ቀበሮን ጠራና "በጣም ርቦኛል የምበላው ነገር አምጣልኝ፣አለበለዚያ አንተን እበለሀለሁ" ይለዋል። ቀበሮ አህያ ጋር ሄደና " ወንድሜ አህያ፣ እንኳን ደስ አለህ! አያ አንበሳ በእንስሳት ሁሉ ላይ ሊያነግስህ ይፈልጋል ቶሎ እንሂድ" አለው። አህያ ከአመዱ ላይ ዘሎ ተነሳና ተያይዘው መንገድ ጀመሩ። እንደደረሱ አንበሳ ተስገብግቦ የአህያውን ጆሮ ገነጠለው። ንግስና አስቦ የሄደው አህያ በገጠመው አደጋ ደንግጦ የሞት ሞቱን ተፈተለከ። ከዛ የሮጠ ቤቱ ደርሶ እንደተቀመጠ ቀበሮ እያለከለከ ደረሰና "ምን ነካህ አንተ ጅል?! " ይለዋል።
"እንዴ ጆሮየን ገነጠለውኮ፤ ሊበላኝ ነበ፤ በሰላም ላንግስህ ብሎ ጠርቶ ...."
"አይ አህያ ደደብ ነህ ሲሉ ሀሜት …
😁5
22 Dec 2024, 06:55 UTC718 views5 reactionsread 8 August 2026 just fun😂😂😂
👇👇👇
ሁለት ወጣት ልጆች ሴትና ወንድ ናቸው
እና ታክሲ ውስጥ ገብተው
አንድ አንድ መባባል ጀመሩ
ልጂቷ–"ምን አይነት አሪፍ ስልክ ነው የያዝከው! ከየት ነው የገዛኸው ባክህ?"
ትለዋለች ....
.
.
ልጁ:–"እሩጫ ተወዳድሬ 1ኛ ወጥቼ ነው የተሸለምኩት"
ብሎ ይመልስላታል.....
.
ልጂቷም :–" እሯጭ ነህ! እንዴት ደስ ይላል። ስንት ሰው አሸንፈህ ነው 1ኛየወጣኸው"
.
.
ልጁ:–" 2ሰው
.
.
.
.
.
የስልኩ ባለቤት እና ፓሊሰ
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
❤2😁2👍1
13 Dec 2024, 12:53 UTC669 views2 reactionsread 8 August 2026 እኔ ምለው ግን አማርኛ ፊልም ላይ vitz የሚሰጡት ሴት ሹገሮች
.
.
.
የት ናቸው🥹😔
🤣🤣🤣
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
😁2
10 Dec 2024, 22:54 UTC594 views4 reactionsread 8 August 2026 የታክሲ ላይ ጥቅስ👇
ጤፍ ሲጨምር ፀጥ ረጭ
ታክሲ 1 ብር ሲጨምር ጓ ገጭ 🤧
🤣🤣🤣
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
🥰2❤1😁1
10 Dec 2024, 07:53 UTC556 views6 reactionsread 8 August 2026 ልጅ እያለን እዚጋ ሻንጣ ሙሉ ብር ብናገኝስ
.
.
.
የምንላት ነገር 🥹🤌🏿
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
😁5👍1
9 Dec 2024, 07:13 UTC528 views6 reactionsread 8 August 2026 ላገባት ነበርኮ "ልጃችንን ቆንጥጠን ነው ማሳደግ ያለብን እላታለው ጥፍሬ ይነቀልብኛል" አላለችም ዘጋችኝ ዘጋችኝ😳
🤣🤣🤣
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
😁6
7 Dec 2024, 00:00 UTC540 views5 reactionsread 8 August 2026 የታክሲ ሰልፍ እንዴት ትገልፀዋለህ ??
.
.
me ፦ አንድአንዴ በጣም ከመቆሜ የተነሳ ለምን እንደቆምኩ እረሳዋለሁ
🤣🤣🤣
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
👍4😁1
6 Dec 2024, 19:10 UTC561 views5 reactionsread 8 August 2026 ግጥም እና ዘመን 😂
በ ልጅ ኢያሱ ~ ዳቦ ነበር ትራሱ 🌭
በተፈሪ ~~ አጣን ፍርፋሪ 😔
በመንግስቱ ~~ ቅቤ ጠገበ ስድስቱ 🤩
በመለስ ~~ ጠፋ ሚጎረስ 😣
በ ኃይልሻ ~~ 10 ብር ገባ ጉርሻ
ቀጥሉበት. .........ከዚህ በላይ ከወረድኩ ራሴን ጨለለንቆ ነው ማገኘው😉 #comment
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
😁3👍2
6 Dec 2024, 07:55 UTC525 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለዚህ ስዕል ከ10 % ፦ ስንት ይገባዋል #comment
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
😁2❤1
5 Dec 2024, 15:58 UTC498 views2 reactionsread 8 August 2026 ከአስቤዛ ላይ ቀንሼ ለሚስቴ ላፕቶፕ ገዝቼላት እየራበኝ ነው የምፖስትላችሁ😢
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
😁2
4 Dec 2024, 17:56 UTC510 views1 reactionsread 8 August 2026 👉አንዱ ሰክሮ ቤቱ ሲገባ ሚስቱ በንዴት በጥፊ ስትመታዉ👩🦱 ምን ቢል ጥሩ ነዉ
.
.
.
.
.
.
.
.
በይ አሁን ዞር በይ #እንዳልደግምሽ😁😂
🤣🤣🤣
👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ
https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
😁1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @salah_reaction. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.