29 Aug 2026, 06:54 UTC30 views1 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
ስድስቱ የንሰሃ prescriptions
ሃጢአትን፣ የእግዚአብሄር ምህረትን፣ መግቦታዊ afflictions እና በፍርድ ቀን የምንጠየቃቸውን ጥያቄዎችን በትኩረት መመልከት
የንሰሃ ህይወትን ከሃጢአት ህይወት ጋር በጥበብ ማነጻጸርና የተሻለውን መምረጥ
የማይወላውል resolution በሃጢአት ላይ መወሰን
እግዚአብሄር የንሰሃ ህይወት እንዲሰጥ በትጋት መጸለይ
በእግዚአብሄርና በባህሪያቱ ላይ የጠራ እይታ መያዝ
እምነትን ዘወትር ማሳደግ
#repentance
Thomas_Watson
🔥1
29 Aug 2026, 06:53 UTC22 views1 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
ለጤናማ ንሰሃ seriously ልናስባቸው የሚገቡ 20 የሃጢአት ምንነቶች ሃጢአት ከእግዚአብሄር መራቅ ነው
ሃጢአት በእግዚአብሄር ላይ ማመጽ ነው
ሃጢአት መተላለፍ ነው
ሃጢአት ትልቅ አውቆ አለማወቅ ነው
ሃጢአት ለትልቅ አደጋ የሚያጋልጥ ነው
ሃጢአት ርኩሰት ነው
ሃጢአት የምስጋና ጉድለት ነው
ሃጢአት ውርደት ነው
ሃጢአት ክሳራ ነው
ሃጢአት ሸክም ነው
ሃጢአት እዳ ነው
ሃጢአት አታላይነት ነው
ሃጢአት መንፈሳዊ ህመም ነው
ሃጢአት ባርነት ነው
ሃጢአት ተላላፊ በሽታ ነው
ሃጢአት መውጊያ ነው
ሃጢአት ጅልነት ነው
ሃጢአት ጨካኝ ነው
ሃጢአት መንፈሳዊ ሞት ነው
ሃጢአት የዘላለም ጥፋት ነው
@repentance
Thomas_Watson
🔥1
27 Aug 2026, 07:20 UTC64 views2 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
10 የንሰሃ እንቅፋቶች
ንሰሃ እንደሚያስፈልግ ዘወትር አለማሰብ
የንሰሃ መንገድ ቀላል እንደሆነ ማሰብ
የእግዚአብሄርን ምህረት በተሳሳተ መልኩ መረዳት
በመንፈሳዊ ስንፍናና ታካችነት መመላለስ
sugared የሆነውን የሃጢአት ደስታ ማጣት አለመፈለግ
ንሰሃ ደስታችንን ያጠፋል ብለን ማሰብ
በሃጢአት ጥልቀትና ትልቀት ተስፋ መቁረጥና እግዚአብሄር ይቅር አይለኝም ብሎ ማሰብ
የእግዚአብሄር መታገስ ሃጢአትን እንደማይቀጣ አድርጎ መረዳት
የጓደኞችን አሉታዊ አመለካከቶች መፍራት
አለምን እጅግ አብልጦ መውደድ
#repentance
Thomas_Watson
❤2
26 Aug 2026, 06:20 UTC123 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ የሆነ ንሰሃ ትጋትን ያደርጋል
እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ የሆነ ንሰሃ መንጻቱን ያረጋግጣል
እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ የሆነ ንሰሃ በሃጢአት ላይ ይቆጣል
እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ የሆነ ንሰሃ ወደ ሃጢአት ለመመለስ ይፈራል
እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ የሆነ ንሰሃ ሃጢአትን ለማሸነፍ ብዙ ሃይል ይናፍቃል
እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ የሆነ ንሰሃ መልካሙን ቅናት ያደርጋል
እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ የሆነ ንሰሃ በሃጢአት ላይ ይበቀላል
@repentance
Thomas_Watson
26 Aug 2026, 06:20 UTC95 views1 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
ንሰሃ መግባት urgently ነው
ንሰሃ መግባት የነገ ስራ ሳይሆን የአሁን ተግባር ነው
Urgently ንሰሃ መግባት ከሃጢአት ተጠያቅነት ቀድሞ ማምለጥ ነው
ንሰሃ urgently መግባት እግዚአብሄርን በበለጠ ማክበር ነው
urgently ንሰሃ መግባት ከብዙ አደጋ መትረፍ ነው
@repentance
Thomas_Watson
❤1
26 Aug 2026, 06:20 UTC82 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
ንሰሃ ልብን ይቀይራል
ንሰሃ እግዚአብሄርን ደስ ያሰኘዋል
ንሰሃ አገልግሎታችን ተቀባይነት እንዲኖረው ያደርገዋል
ንሰሃ ደስታን ይፈጥራል
ንሰሃ ብዙ ምህረት ያስገኛል
ንሰሃ መንፈሳዊ ፍሬዎችን ያፈራል
ንሰሃ ምድራዊ በረከቶችን ያመጣል
ንሰሃ ፍርድን ያዘገያል
ንሰሃ ለመላእክት ደስታን ይፈጥራል
ንሰሃ የክርስቶስ ኢየሱስን መከራ ዘወትር እንድናስብ ያደርገናል
ንሰሃ ሃዘናችንን ወደ ዘላለም ደስታ ይቀይራል
ንሰሃ ወደ ዘላለም ክብር ይመራል
ንሰሃ አደገኛ ከሆነ ሃጢአት እንድንሸሽ ያስጠነቅቀናል
ንሰሃ የፍርድ ቀን በፍጥነት እየመጣ እንደሆነ ያሳስበናል
@repentance
Thomas_Watson
26 Aug 2026, 06:19 UTC90 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
ንሰሃ ለሰው ሁሉ ነው
ንሰሃ ለባለስልጣናት ነው
ንሰሃ ለሃገር ነው
ንሰሃ ለአታላዮች ነው
ንሰሃ ለግብዞች ነው
ንሰሃ ለእግዚአብሄር ህዝብ ነው
@repentance
Thomas_Watson
26 Aug 2026, 06:19 UTC82 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
ንሰሃ የእግዚአብሄር የመዳኛ ትእዛዝ ነው
ንሰሃ ከቅዱሱ ከእግዚአብሄር ጋር ህብረት የምናደርግበት ነው
ንሰሃ የመሲሁ ሚሲዮናዊ አባል የምንሆንበት ነው
ንሰሃ ለእግዚአብሄር ጽድቅ የምንከፍለው ካሳ ነው
ንሰሃ የሚድኑ ሰዎችን ከማይድኑ ሰዎች የሚለይ ነው
@repentance
Thomas_Watson
26 Aug 2026, 06:19 UTC105 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
እውነተኛ ከሃጢአት መመለስ ከልብ ነው
እውነተኛ ከሃጢአት መመለስ ከሁሉም ሃጢአት ነው
እውነተኛ ከሃጢአት መመለስ ምንጩ የእግዚአብሄር ፍቅር ነው
እውነተኛ ከሃጢአት መመለስ ወደ እግዚአብሄር መመለስ ነው
እውነተኛ ከሃጢአት መመለስ ድጋሜ ወደ ሃጢአት አለመመለስ ነው
#repentance
Thomas_Watsen
26 Aug 2026, 06:19 UTC122 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
ሃጢአትን genuinelyየመጥላት 5tu መለኪያዎችና ሃጢአት መጠላት የሚገባው ስለ 4ቱ መሰረታዊ ምክንያቶች
@repentance
Thomas_watsen
26 Aug 2026, 06:18 UTC108 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
9 የእውነተኛ ንሰሃ በሃጢአት እንድናፍር/እንድንሸማቀቅ የሚያደርጉን ነጥቦች
@repentance
Thomas_Watson
26 Aug 2026, 06:18 UTC90 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooksVoice message
የሃጢአት መናዘዝ 8 ምንነቶቹና ሰባት የሚያስገኙ አውንታዊ ውጤቶቹ
@repentance
Thomas_watson
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @rule_of_fide. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.