13 Jul 2023, 20:57 UTC332 viewsread 8 August 2026 اغتنموا هذه الأيام والليالي بالطاعات والمبرات
قالَ اللهُ تعالى: { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ } [المنافقون 9]
إذا أقبلت الهموم وتكاثرت الغموم فأكثر ذكر الحيّ القيوم، قال رَبُّنا عزَّ وجلَّ: "أَلَا بِذِكْرِ اللهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ"
💕أحبتي في الله 💕
لله تعالى
تذكير بعمل الاوراد لله …
Signed Feti
27 Jun 2023, 20:23 UTC337 viewsread 8 August 2026 አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀሚአን!
እንኳን ለ1444ኛው ኢድ አል ዓድሀ(አረፋ)በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ።
እስኪ ለትውስታ ከአረፋ ትዝታወች በጥቂቱ አንተዋወስ...
አጭር ቂሷ
ለዒዱ በግ ገዝቶ ሐጃ ስለነበረበት በጉን ወደቤት መውሰድ አልቻለም። መንገድ ላይ ለሚያውቀው ሰው ቤቱ እንዲያደርስለት ይልከዋል።
የተላከው ሰው የባለበጉ ቤት መስሎት በስህተት ለጎረቤታቸው ይሰጣል። ማን እንደላከ ሳይነግራቸው "ተልኬ ነው" ብቻ ብሎ ስለሰጣቸው
ሰዎቹ ሚስኪኖች ነበሩና "ማንነቱ እንዲታወቅ ያልፈለገ ሰው በድብቅ የላከልን ሰደቃ ነው" ብለው አግብተው አሰሩት።
ባለበጉ አመሻሽ ላይ ቤቱ ቢገባም ልጆቹ ፊት ላይ ምንም የተለየ ነገር ባለማ…
Signed خليل الله
16 Jun 2023, 14:21 UTC262 viewsread 8 August 2026 Video
﷽ { إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا }
الصّلاة على سيّدِنا محمّد
طيّبوا نفوسكم بالصّلاة عليه ..
وزيّنوا قلوبكم بالصّلاة عليه ..
ورطّبوا شفاهكم بالصّلاة عليه ..
عليه أفضل الصّلوات وأتمّ التّسليم
أسألُ اللهَ أنْ يمنحَكم راحةَ البالِ وسعادةَ الدُّنيا بطاعته ورضاه وأنْ يُكرمَكم بسعادة الآخرة
https://t.me/majalisalhuoda
…
Signed Feti
8 Jun 2023, 22:21 UTC250 viewsread 8 August 2026 Video
🕊🌹
ليلة جمعة مباركة
يا ليل أقبل إنني في لهفة
لأرى النبيّ برؤيتي ومناميا
إن جاءني في رؤيتي يا سعدها
عين ترى وجه الحبيب الزاكيا
فعسى أراك مبشرا يا قدوتي
وأرى جمال الوجه تلك أمانيا
وأقبّل الخدين بعد جبينكم
وأضم صدرا للمكارم حاويا
وأكحل العينين بالحسن الذي
فاق البدور بهاؤه للرائيا
وأشم طيب محمد وعطوره
لتطيب روحي فالطيوب شفائيا
وأرى الضياء بثغره متبسما
وأكلم المختار أشكو حاليا
يا رب أكرمنا برؤية أحمد
رباه بلغ بالحبيب سؤا…
Signed Feti
26 May 2023, 03:51 UTC552 viewsread 8 August 2026 "አላህ ያለ ቦታ ያለ ነው" ማለታችን ለምን ይሆን?
ወንድም እህቶቼ! በአሏህ ባህሪያት ስር የሰደደ መፈላፈልን ሸሪዓን ከልክሎናል። እኛ የሰው ልጆች የአሏህን እውነታ ማወቅ ቀርቶ ስለ ራሳችን ማንነት እንኳን ጠንቅቀን አናውቅም። ለምሳሌ፦ አንድ ሰው ደም ስሮችህ ስንት ናቸው፣ መንፈስህ የት ነው ያለች፣ የራስ ፀጉርህ ምን ያክል ነው፣ ምግቦች በአንድ ቀዳዳ ገብተው በ2 አይነት መንገድ እንዴት ሊወጡ ቻሉ? የሚሉ እና ሌሎች መሰል ጥያቄዎችን ቢጠየቅ የመመለሱ ብቃት አይኖረውም። ታዲያ እንዴት በአሏህ ለመመራመር ችሎታውና ብቃቱ ይኖረዋል? ፈፅሞ! በአሏህ መመራመርም ሆነ መፈላፈል የተከለከለ ነው። የት ነው፣ ምን አይነት ነው፣ ምንድን ነው እያሉ ወሰን ማለፍም ፍፁም …
Signed خليل الله
24 May 2023, 20:29 UTC204 viewsread 8 August 2026 እዚች ዱንያ ላይ ለ አንድ ለሊት ከሰው ጋር ሆነን ቢሆንም እንኳን ነገ እንደሚነጋ ብናስብም እንኳን ጨለማ ያስፈራናል ያስጨንቀናል።
ታዲያ ነገ በዛሬው ስራችን እንጂ ወዳጅ የሌለበት አንፖል ሻማ ኩራዝ ማይበራበት ዱንያ ላይ ያለን ንብረት ፋኢዳ በሌለው ጊዜስ ከዚያ ጭንቅ የትኛው ስራችን ሊፈርጀን ይሆን?
ነው ወይንስ ተረት እና ወሬ ብቻ መሰለን?
ነው ወይንስ ለመልካም ስራ ነገ ዛሬ እንዳልን የማንሞት መሰለን?
ለነገውስ በህይዎት ቆይታችን ምን ዋስትና ኖረን?ከህፃን ከወጣት ከትልልቆች ከወላጆች ከጎረቤት ከዘመድ አዝማድ ከጓደኛ ሲሞቱ አልተመለከትንም?የሩቅ ነይተው መሄጃ ሰአት ሳይነገራቸው ባልጠበቁት ባልጠበቅነው መንገድ ስንቶች ሲሄዱስ ለምን አለማስተንተን???
ht…
Signed حب طه نور قلبي
20 May 2023, 10:11 UTC213 viewsread 8 August 2026 ሰዎች ቢያሞካሹት እንኳን በዳይ ከሳሪ ነው
ሰዎች ቢያንቋሽሹት እንኳን ተበዳይ ነጃ ነው
ቢራብም እንኳን የሚብቃቃ ሰው ሀብታም ነው
እጂግ ቢኖረውም ቋጣሪ ሰው ድሀ ነው
https://t.me/rifaeytube
Signed حب طه نور قلبي
18 May 2023, 22:39 UTC200 viewsread 8 August 2026 መልኩ ያማረህ ሁሉ ምግባሩም ያማረ አይደለም
ንግግሩ የሚመስጥህ ሁሉ ድርጊቱም ይስባል ማለት አይደለም
ጂማሮው የተስተካከለ ሁሉ መጨረሻውም የሰላ ይሆናል ማለት አይደለም
አብረኸው እያለህ ያከበረህ ሁሉ ስትርቅም የሚመችህ አይደለም
ሰለዚ ሁሌም ጥንቁቅ ሁን
https://t.me/rifaeytube
Signed حب طه نور قلبي
18 May 2023, 15:37 UTC201 viewsread 8 August 2026 አንዘንጋ ቁርጣችንን እንወቅ
➪ከሞት ማንም ፍጥረት አይተርፍም
➪ከሰው ምላስ ሚተርፍ አንድም ሰው የለም
➪በዚች ምድር ላይ እስካሉ ድረስ ማረፍ የሚባል ነገር አይታሰብም
➽አሏህ ሆይ በነገራቶች ሁሉ ላይ ሁኔታችንን ያማረ አድርግልን
መልካም ኸሚስ
https://t.me/rifaeytube
Signed حب طه نور قلبي
13 May 2023, 14:01 UTC196 viewsread 8 August 2026 የመሆን ፍላጎቱን እንጂ ጉልበቱን አጣሁ
ያቦካሁት ሁሉ አልደርስ እያለ ተቸገርኩ
ሙከራዎቼ ሁሉ ሊለውጡኝ አልቻሉም
ለማን ትተወናለህ የኔ ጌታ።ወዳንተ መምጣት እየፈለግን የዱንያ ጣጣዎች ከኋላ አስቀሩን።ወዳንተ አስበን በተነሳን ቁጥር ነፍስያና ሸይጧን ከጉዟችን አገቱን
https://t.me/rifaeytube
Signed حب طه نور قلبي
13 May 2023, 13:21 UTC301 viewsread 8 August 2026 ጂብሪል 600 ክንፍ አለው ከ 600 ክንፉ አንዱን ብቻ ቢዘረጋው ከፀሀይ መውጫ እስከ ፀሀይ መግቢያ ያለውን ቦታ ይሸፍናል
ሌላኛው መለክ ኢስራፊል ደግሞ 600 ክንፎች አሉት አንዱ ክንፉ ብቻ የጂብሪልን 600 ክንፎች የሚያህል ነው
ኡብኑ አባስ ረዲየሏሁ አንሁ በአሏህ ፍጡሮች ላይ ተመራመሩ በአሏህ ላይ ግን አትመራመሩ ይሉናል
፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው።
👇👇👇👇
Rifaey tube
https://t.me/rifaeytube
አስተያየት ካላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu
Signed حب طه نور قلبي
11 May 2023, 20:06 UTC172 viewsread 8 August 2026 ﷽
*صَلِّ على النَّبيِّ محمد ﷺ ومَرِّرْهَا لَعَلَّ بَابًا مُغْلَقًا يُفْتَحُ لَكَ.*
*عَلِّمُوا أبنَاءَكُم حُبَّ سيدنا مُحَمَّد رسول الله ﷺ.*
*اللَّهُمَّ صَلِّ على محمد النبي وأزواجِهِ أمّهاتِ المُؤمنينَ وذرّيّتِهِ وأهلِ بيتِه كما صلّيْتَ على ءالِ إبراهيمَ إنكَ حميدٌ مجيدٌ .*
በሀቢቢ ላይ ሶለዋትን አውርድ እንዲሁም ደጋግመው በሶለዋትም የተዘጋብህ በር ሁሉ ይከፈትልሀልና
መልካም የጁሙዓህ ሌሊት ይሁንልን
https://t.me/rifaeytube
Signed حب طه نور قلبي
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @rifaeytube. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.