9 Jul 2026, 04:38 UTC282 views2 reactionsread 7 August 2026 A Christ-Centered Relationship
A Christ-centered relationship is not about finding the right person—it is about becoming the right person in Christ. When two people place Jesus at the center of their lives, love becomes more than an emotion; it becomes a reflection of God’s character.
1. The Foundation: A Shared Purpose
A Christ-centered relationship is built on a common desire to glorify God rather than simply pu…
❤2
Signed Million
16 Jun 2026, 11:00 UTC373 viewsread 7 August 2026 STRONG marriages fight together, not against each other! ⚔️🕊️
Stand united against challenges and the enemy’s schemes! Eph 6:12 💪
What are you fighting for as a team? #StrongMarriage #June
Signed @servant_mylion
13 Jun 2026, 09:16 UTC450 views9 reactionsread 7 August 2026 To all my single girls: don’t just marry an attractive man, marry a GODLY man ‼️
LADIES, MARRY A MAN WHO:
➡️ Can lead you in the ways of the Lord
➡️ Is going to take you to Church
➡️ Is going to read the Bible with you every day
➡️ Is going to pray with you and for you
➡️ Will say “as for me and my house, we will serve the Lord”
❤9
Signed Born again
10 Jun 2026, 16:59 UTC484 views6 reactionsread 7 August 2026 እንዴት relationship፣ ትዳር እና በተሰብ በእግዚአብሔር ቃል አንጻር እንምራው?
💑ተከታታይ ስነ ጾታዊ ትምህርቶች
💑ማንን ላግባ?
💑 እንዴት r/ship በቅድስና እንያዝ
💑 pornography እና ሴጋ ጉዳቶቹ
በሌሎችም ወሳኝ ርዕሶች ላይ እንማማራለን
for any comment
@edbornagain
@relationship4christ
❤5👏1
Signed @servant
10 Jun 2026, 16:42 UTC461 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
@relationship4christ
❤2
Signed @servant
10 Jun 2026, 16:34 UTC415 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
@relationship4christ
❤2
Signed @servant
9 Jun 2026, 20:03 UTC418 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
@relationship4christ
👍3
Signed @servant
7 Jun 2026, 02:45 UTC530 views7 reactionsread 7 August 2026 ## ቅዱሳን ጢሞቴዎስ እና ማውራ፡ ከሞት የበረታ ፍቅር
የተጋቡት ለ20 ቀናት ብቻ ነበር።
እንደማንኛውም አዲስ ተጋቢ ጥንዶች፣ ጢሞቴዎስ እና ማውራም ስለ ወደፊት ሕይወታቸው አብረው አልመው ሊሆን ይችላል—በፍቅር የተሞላ ቤት፣ በየአዳራሹ የሚሮጡ ልጆች፣ እና የዓመታት የደስታና የሐዘን የጋራ ትዝታዎች።
ነገር ግን እግዚአብሔር ለእነሱ ያዘጋጀው መንገድ ሌላ ነበር።
በምድር ላይ ረጅም ዕድሜን አብሮ የመኖር ሳይሆን፣ በሰማያዊት መንግሥት ወደ ዘላለም ክብር የሚመራ መንገድ።
ጢሞቴዎስ በግብፅ ይኖር የነበረ፣ ቅዱሳት መጻሕፍትን የማንበብና የመጠበቅ ኃላፊነት የተሰጠው ወጣት ክርስቲያን አንባቢ (ሌክተር) ነበር። ማውራ የተወደደች ሚስቱ ነበረች፤ ትዳራቸው ከጀመረ ገና ጥ…
❤7
Signed @servant
7 Jun 2026, 02:44 UTC387 viewsread 7 August 2026 Photo
ታሪኩ ከምስሉ ቀጥሎ የቀረበ ነው👇👇👇
Signed @servant
29 May 2026, 17:35 UTC684 views9 reactionsread 7 August 2026 #ለምን_አልነገርሽኝም ?
=================
#ከሲኦል_የተፃፈ_የፍቅር_ደብዳቤ‼️
==================
ቤተልሔም ሰፈርዋ ስትደርስ ከምሽቱ 3 ሰአት ሆኖ ነበር፡፡
እጅግ ከምትወዳት ጓደኛዋ ከማኪ ጋ ነበር ያመሹት፡፡
ለሁለት የበሉት ትልቅ ፒዛ በጣም አጥግቧት ስለነበር
ቤትዋ የቀረበላትን ራት ይቅርብኝ ብላ ለምሽት
የምትመርጠውን የካሞሜል ሻይ ጠጥታ በቀጥታ ወደ
መኝታ ቤቷ ገባች፡፡
እንደ ልማዷ አጭር ፀሎት አድርሳ ፤
ፒጃማዋን ለብሳ ለእንቅልፍ ራስዋን አመቻቸች፡፡
የቤቲ እንቅልፍ ሁል ጊዜ ጣፋጭ ነው፡፡
ፀጉሯ ትራስ ከነካ እርሷ
የለችም… ወደ ሌላ አለም ትሔዳለች! ደግሞ ህልሞች
ታልማለች…. ለዛውም የ 7Dህልሞች!! በህልም
የምትቀበላቸው መልዕክ…
❤9
Signed Born again
3 May 2026, 04:18 UTC671 viewsread 7 August 2026 Posted without readable text
Signed @serv million
16 Apr 2026, 06:27 UTC829 views5 reactionsread 7 August 2026 ሰዎችን ካለልክ የመታገስ እስራት!
አንዳንድ ሰዎች እንዲህ ሲሉ ይደመጣሉ፣ “ሰዎች ወደ ሕይወቴ ከገቡ በኋላ ደስ የማያሰኝ ባህሪይ እያሳዩኝና በጣም የሚጎዳኝን ተግባር እያደረጉብኝ እንኳን ዝም ብሎ የመታገስ ነገር ይታይብኛል”፡፡
እንደዚህ አይነት ሰዎች ካለልክ የመታገሳቸውና ሰዎቹ እንደፈለጉ የመሆናቸው ሁኔታ ትክክል እንዳልሆነ ቢያውቁትም፣ ምንም ነገር ባለማድረግ ሲጎዱ ይታወቃቸዋል፡፡
ከዚህ በታች ለዚህ አይነቱ ዝንባሌ አጋልጦ የሚሰጡንን የመነሻ ችግሮች ከነመፍትሄያቸው አቀርባለሁ፡፡
1. ሰዎችን የማጣት ወይም ሊከሰት የሚችለውን የማይያታወቅ ሁኔታ መፍራት
የችግራችን መነሻ ይህ እንደሆነ ካሰብን፣ የሰዎች ሁኔታው በማይመቸን ጊዜ ትክክለኛውን የእርምት እ…
❤5
Signed Born again
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @relationship4christ. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.