18 Jun 2022, 04:59 UTC123 viewsread 10 August 2026 ፍቅር ዕውር ነው።
አንድ ሰው ቆንጆ ልጃገረድ አገባ፡፡ እሱም በጣም ይወዳት ነበር፡፡ አንድ ቀን የቆዳ በሽታ ያዛት፡፡ ቀስ እያለች ውበቷን ማጣት ጀመረች፣ ያሰጨንቃትም ጀመር፡፡ አንደ ቀን ባልዋ ለጉብኝት ራቅ ወደላ ስፍራ ሄደ፡፡ በሚመለስበት ጊዜ አደጋ አጋጠመውና እና ማየት አቃተው፡፡ ሆኖም የጋብቻ ህይወታቸው እንደተለመደው ቀጠለ፡፡ ቀናት እያለፉ ውበቷን ደረጃ በደረጃ እየባሰ፣ ሙሉ ወበቷን አጣች፡፡ ዓይነ ስውር ባል ይህንን አያውቅም እናም በትዳራቸው ሕይወት ውስጥ ምንም ልዩነት አልነበረም፡፡ እሷም እሱን መውደዷን ቀጠለች እሱም በጣም ይወዳት ነበር፡፡ አንድ ቀን በድንገት ሞተች፡፡ ድንገት መሞቷ ታላቅ ሀዘን አመጣበት፣ ሀዘኑም ሲበረታበት ከዚያች ከተማ ለመል…
Signed Ephrem
15 May 2022, 17:22 UTC102 viewsread 10 August 2026 አስባችሁታል🤔🤔
#የሚከራይ_ቤት_አለ
#እንጀራ_እንሸጣለን
ተብሎ በየአንዳንድ የቤት አጥር ላይ እንደሚለጠፈው ሁሉ
#እንቅልፍ_እንሸጣለን
#ሰላም_እንሸጣለን
#ደስታ_እንሸጣለን
ተብሎ ቢፃፍ ኖሮ የህይወት ስርዓትስ እንደዛ ቢሆን ኖሮ ምን እንሆን ነበር?? እስኪ አስቡት #እንቅልፍን ምንከራይ ቢሆን ወይም በስልካችሁ ላይ እንደምትሞሉት ካርድ ወይም ደግሞ (package)
#እለታዊ
#ሳምንታዊ
#ወርሃዊ እንዲሁም
#አመታዊ
እንደሚባለው ልክ እንደዛ #እንቅልፍንም እየገዛን ምንኖር ቢሆን ኖሮ 🙆♂🙆♂ እባክህ ጓደኛዬ የእንቅልፍ package አለቀ ለማታ ያስፈልገኛል እስኪ ግዛልኝ አይነት ነገር ቢሆን ህይወታችን #OMG አልቀን ነበር
.
.
.
.
.
ግን እንደዛ …
Signed Ephrem
22 Sept 2020, 11:00 UTC204 viewsread 10 August 2026 @reallyinformation
@reallyinformation
Signed Good
22 Sept 2020, 10:59 UTC190 viewsread 10 August 2026 Photo
✔️ሙሐመድ የተባለው የ 21 አመቱ ኢንዶኔዢያዊ ወጣት ከ 2 ሰአታት በላይ ቁጭ ብሎ ካሜራ ላይ እያፈጠጠ You Tube ላይ በለቀቀው አንድ ቪዲዮ ብቻ በአንድ ለሊት ታዋቂ መሆን ችሏል። ይህን ቪዲዮ በ You tube ከ 2 ሚሊየን ሰው በላይ ተመልክቶታል :/
#Peoples
ስኬት አንተን የሚጠላበት እና የሚወድበት DNA የለውም:/ ስኬት ለአሸናፊዎች ባሪያ ናት:/ አሸናፊ መሆን ከፈለክ ትኩረትህን ከ አሸናፊዎች ላይ አንሳና ማሸነፍህ ላይ ብቻ አተኩር:/
Signed Good
19 Sept 2020, 07:10 UTC173 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @eliasmeseretPhoto
አንድ ስኒ የተፈላ የኢትዮጵያ ቡና በእንግሊዝ 50 ፓውንድ (2,400 ብር ገደማ) እየተሸጠ ነው!
ሜይፌር ካፌ በእንግሊዝ ውድ የተባለውን ለአንድ ስኒ የተፈላ ቡና 50 ፓውንድ እያስከፈለ ይገኛል፣ ቡናውም ምርጥ የሲዳማ ቡና ሲሆን ሪከርድ በሆነ ዋጋ በኪሎ 2,000 ፓውንድ ተሽጧል ተብሏል።
በቅርቡ ስራ ላይ በዋለው ፌርትሬድ ስምምነት መሰረት ቡናውን ያመረቱት ገበሬዎች ሙሉ ዋጋውን እንዲያገኙ ይደረጋል ብሎ ዴይሊ ሜይል ዘግቧል።
@eliasmeseret
Signed Good News
16 Sept 2020, 11:09 UTC131 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @Horn_African_News
ድንቃ ድንቅ
* ደም በቀጥታ የማያገኘው ብቸኛው የሰውነታችን ክፍል የዓይን ኮርኒያ ነው፤ ኮርኒያ የኦክስጂን አቅርቦት በቀጥታ ከአየር ያገኛል።
* ሳንባችን በቀን ከሁለት ሚሊዮን ሊትር በላይ አየር ይስባል።
* ከሰውነት ክፍል ጡንቻዎች መካከል ጠንካራው የምላስ ጡንቻ ነው
* የሰውነታችን ጠንካራው አጥንት የመንጋጋ አጥንት ነው
* አንድ እርምጃ ለመራመድ 200 ጡንቻዎችን መጠቀም ግድ ይለናል
* ጥርስ ራሱን ሊተካ የማይችል ብቸኛው ሰውነት ክፍል ነው
* ሰውነታችን ውስጥ በየደቂቃው 300 ሚሊዮን ሴሎች ይሞታሉ
* ማንም እራሱን ኮርኩሮ ማሳቅ አይችልም። ምክንያቱም አንጎላችን የጣታችንን እንቅስቃሴ አስቀድሞ ስለሚያውቅ ነው።
* የሰው ልጅ በትሪሊዮን …
Signed Good News
14 Sept 2020, 07:10 UTC100 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Good News
14 Sept 2020, 07:10 UTC101 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Good News
14 Sept 2020, 07:10 UTC108 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Good News
14 Sept 2020, 07:09 UTC98 viewsread 10 August 2026 ሰበር ዜና!!
ኢትዮጵያ ነባሮቹን የብር ኖቶች ቀየረች!
ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የገንዘብ ዓይነት መጠቀም እንደምትጀምር በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። ይህም አዲሱን የ200 ብር ገንዘብ ይጨምራል። እነዚህ አዲስ የገንዘብ ዓይነቶች ለሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎች የሚደረግን ድጋፍ፣ ሙስናን እና የኮንትሮባንድ ሥራዎችን ለመቀልበስ ይረዳሉ። በአዲሶቹ የገንዘብ ዓይነቶች ላይ የተካተቱ መለያዎች አመሳስሎ ገንዘብ ለማተም የሚደረጉ ሕገ ወጥ ጥረቶችንም ለማስቀረት ያግዛሉ።
-ጠ/ሚር አብይ አህመድ
@reallyinformation
@reallyinformation
Signed Good News
Channel photo updated
Channel photo updated
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @reallyinformation. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.