💵ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ 😱 🔅የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ 🔥ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇 https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0166236777
Signed Chalobahe

Channel
@readinggood
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
139subscribers
-8 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001269261697 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @readinggood |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 November 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 24 November 2026 |
| On Telegram | t.me/readinggood |
Marketing & affiliate — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 25 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 98% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Nov 2026, 08:08 | 139 | -1 |
| 23 Oct 2026, 00:49 | 140 | -1 |
| 15 Oct 2026, 14:20 | 141 | -2 |
| 8 Oct 2026, 02:21 | 143 | -1 |
| 14 Sept 2026, 06:15 | 144 | -1 |
| 7 Sept 2026, 13:59 | 145 | -1 |
| 30 Aug 2026, 13:08 | 146 | -1 |
| 8 Aug 2026, 20:31 | 147 | no change |
| 7 Aug 2026, 08:23 | 147 | first reading |
20 posts held, back to 30 December 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 28 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
💵ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ 😱 🔅የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ 🔥ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇 https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0166236777
Signed Chalobahe
የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው ➠ በ21 አመቱ ንግድ ለመስራት ሞክሮ ከሰረ ። ➠ በ22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ ። ➠ በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ሊሰራ ሞክሮ ከሰረ ። ➠ በ26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራት የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ ። ➠ በ34 አመቱ ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ። ➠ በ45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ። ➠ ተስፋ ሳይቆርጥ በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳደረ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ። ➠ በ49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ በድጋሚ ሳይሳካለት ቀረ ። ➕ በመጨረሻ ግን በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ቻለ ። ይሄንን ሰው ብዙዎቻችን እናውቀዋለን አብረሃም ሊንከን …
Signed Chalobahe
😄ለፈገግታ 😄 ጌቶች ለስምንት አመታት ክተት ዘምተው፣ግዳጃቸውን በምስጋና እና በሽልማት አጠናቀው የናፈቁትን ቤተሰብ ለማግኘት ጓግተዋል። ምንሽራቸውን ታጥቀው፣ ዝናራቸውን አገልድመው ወደ መንደራቸው ሲቃረቡ አሽከራቸው ገብሬን አገኙት። ጌቶች:- ሁሉ አማን ነው ገብሬ? ገብሬ፦ ይመስገነው ጌቶች፣ መቻል ቡቺ ብቻ.... ጌቶች፦ ቡችዬ ምን ሆነ? ገብሬ :- የቡሬ አጥንት ወጋው ጌቶች :- ቡሬ ላሜ? ገብሬ :- ቡርዬማ ለሜቴ ተዝካር ታረደች ጌቶች :- እሜቴ ...ሚስቴም ሞታለች?.... ምን ሆና? ገብሬ:- በምጥ ጌቶች :-ከማን አርግዛው? ገብሬ:- እንጃ .....ብቻ እኩሉ ሰው እኔን ይጠረጥራል !😂😂 ምንጭ :- ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር 😇…
Signed Ⓐⓢⓝⓐ
ሚሽኑ አሳዛኝ ታሪክ (በእውቀቱ ስዩም) ትናንት በራፌ ተቆረቆረ፤ ከፈትኩ፥ ሁለት ያሜሪካ ወታደራዊ መለዮ የለበሱ ሰዎች ቆመዋል ፤ ባለባበሳቸው መገመት እንደቻልኩት አንደኛው ፊልድ ማርሻል ነው፤ ሁለተኛው ፊልድ ሻለቃ ሳይሆን አይቀርም፥ “ ሚስተር ቤኪቱ” ብሎ ጠራኝ ማርሻሉ ፥ “ አቤት” “ እንኳን ደስ ያለህ ለብሄራዊ ውትድርና አልፈሀል! “ አለና ተጠመጠመብኝ ፥ ከጥምጠማው ራሴን እንደምንም መንጭቄ አላቅቄ፤ “ የቅጥር ደብዳቤ ማስገባቴ ትዝ አይለኝም ጌታየ” አልሁ፥ “ ጎረቤትህ ነው ያስገባልህ” ግር አለኝ፤ ሻለቃው ግርታየን ለማጥራት የሚከተለውን ማብራሪያ አበራልኝ፥ “ መቸም፥ ማረ ፋከ ብላድሚር ፑቲን ዩክሬንን እንደወረረ ሳትሰማ የቀረህ አይመስለኝም፤ ይሄ…
Signed Ⓐⓢⓝⓐ
ደሞዙ ላይ በስህተት 100 ብር ተጨምሮ ሲከፈለው ምንም ያላለው ሙላ ነስሩዲን በቀጣዩ ወር ደሞዝ ከፋዩ 100 ብር ቀንሶ ሲከፍለው ግን አስር ገፅ አቤቱታ ፅፎ አመለከተ... ደብዳቤውን ያነበቡት የመሥሪያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ሙላ ነስሩዲንን በትዝብት እየተመለከቱ እንዲህ አሉት፣ "አሁን 100 ብር ተቀነሰብኝ ብለህ አስር ገፅ አቤቱታ ፃፍክ...ባለፈው ወር ግን በስህተት 100 ብር ሲከፈልህ አንዲት ቃል አልተነፈስክም?" "የመጀመሪያ ስህተት ስለሆነ ነዋ..." አለ ሙላ ነስሩዲን እጆቹን ዘርግቶ፣ "ስህተቱ በዚ ወር ሲደገም ግን አሁንስ በዛ ብዬ አመለከትኩ" https://t.me/readinggood
Signed 😊 😊
#አለማማር_ማማር : : ገጣሚው በግጥሙ ገና ከምርጊቱ ውበትን ያደንቃል፣ ወረቀት ብዕሩም የቆንጆን ሴት ፀዳል እልፍ ያንፀባርቃል። : : አንደኛው ገጣሚ፦ : : ዐይኖችሽን አይተው ኮከቦች አፈሩ፣ ድንቄም ብርሃን ሆንን ብለው ተናገሩ። ፀሀይዋም ጠለቀች ባለችበት ቦታ፣ አንቺን ብታይ ጊዜ ተደናግራ ፈርታ። እውነት እልሻለው ምዬ በዚ ሰማይ፣ ጨረቃም ሻማ ናት ካንቺ አንፃር ስትታይ። እያለ ይገጥማል እያለ ይፅፋል፣ ቃላትን መልምሎ ውበትን ያጎርፋል፣ ሰማይ ጠቀስ ግጥሙን በቀለም ይነድፋል። : : ሌላኛው ገጣሚም፦ : : ገና ከሩቅ ሳይሽ ይድናል ህመሜ፣ ብሞትም አይቆጨኝ ከንፈርሽን ስሜ። ባለንጋ ጣቶችሽ የዳበስሺኝ እንደው፣ እንደ እቶን እሳት ነው ውስጠቴ ሚነደው። ዳሌሽ…
Signed Ⓐⓢⓝⓐ
አባት እና ልጅ ---- አባት- baby! እንካ ከሱቅ ለስላሳ አምጣልኝ። baby- coca ነው pepsi? dad- coca baby- diet ወይስ normal? dad- normal baby- ጠርሙስ ወይስ ቆርቆሮ? dad- ጠርሙስ baby- 500 ml ወይስ 1 litre? dad- ኡፍ ምናባክ ሆነሃል? በቃ ውሃ ይዘህ ና። baby- normal ወይስ mineral? dad- mineral baby- ቀዝቃዛ ወይስ ከውጪ? dad- በመጥረጊያ አናትህን ሳልተረትረው ሂድ። baby- በእንጨት ወይስ ፕላስቲክ መጥረጊያ? dad- አቁም ማላገጥህን አንተ ትንሽ እንስሳ። baby- ላም ወይስ አሳማ? dad- ደደብ ሂድ ውጣልኝ አይንህን እንዳላየው! baby-…
Signed Chalobahe
አንድ አስተማሪ ተረት (ንግግር) ላካፍላችሁ አንዲት ሴት መነኩሲት በአንድ ወንዝ አቅራቢያ እየሄደች እያለ አንድ ጊንጥ በቁጥቋጦ ስራስር ተይዞ ለመውጣት ሲታገል ታያለች። ይሄ ጊንጥ ከስራስሩ ራሱን ለማላቀቅ ቢታገልም አልቻለም። መነኩሴዋ ግን ለጊንጡ አዘነች። በአዕምሮዋም ለምን ጊንጡን አላወጣውምና አላድነውም ብላ ወሠነች። ወደጊንጡም በመሄድ ጊንጡ ከገባበት ቅርቃር ውስጥ ይወጣ ዘንድ ሙከራዋን ጀመረች። ጊንጡ ግን እሱን ለማዳን እንደመጣች ሳይገባው የመነኩሴዋን እጅ መንከስ ጀመረ። ሴትዬዋ ግን ንክሻውን ችላ ደሟ እየፈሠሠ ጊንጡን ለማዳን ትታገላለች። በዚያ መንገድ ሲያልፍ የነበረ አንድ መንገደኛ የሴትዮዋን ስራ በግርምት ያይ ነበር። ሠውየውም ወደ መነኩሴዋ …
Signed Chalobahe
....አንቺ'ና ቁንጅናሽ.... እኔም ለኔ ስልሽ ሌላም ሠው ሢመኝሽ ተወዳድርኩ እኔም የግሌ ላደርግሽ ግና ምን ያደርጋል መስፈርትሽ ይከብዳል እንኩዋን እኔ ቀርቶ እብዱም ደግሞ ያብዳል
Signed Ⓐⓢⓝⓐ
ይነበብ ከዛ ሼር... ከ20ኛው ክ/ዘ ቁንጮ ደራስያን እና ፍላስፎች አንዱ የሆነው የቦሔምያ(አሁን ቼክ ሪፐብሊክ)ተወላጁ ፍራንዝ ካፍካ በሂወት ዘመኑ አላገባም ልጅም አልወለደም ነበር። እና አንድ እለት በስቲግሊትዝ ባቡር ጣብያ በእግሩ እየተዘዋወረ ሳለ አንዲት በለቅሶ ፊቷ ያባበጠ ህፃን አግኝቶ ምን እንዳጋጠማት ሲጠየቃት አሻንጉሊቴ ጠፍታብኝ ነው ብላው ያለ ውጤት አብረው ሲፈልጉ ቢውሉም አሻንጉሊቷ ልትገኝ አልቻለችም። ፍራንዝ በማግስቱ ተገናኝተው እንደሚፈልጓት ነግሮ ልጅቷን ሸኛት።በማግስቱም ተገናኝተው ብዙ ፈለጉ አሻንጉሊቷ ጠፋች በቃ!ይህን ግዜ ፍራንዝ ኪሱ ውስጥ በጥንቃቄ ፅፎ ያስቀመጠውን ደብዳቤ አውጥቶ ልክ በዛ ሰአት ሰው እንደመጣለት አድርጎ ለህፃኗ አነ…
Signed Ⓐⓢⓝⓐ
#William_Shakespeare ኢንጊሊዛዊ የሆነው ገጣሚና ትያትር ጸሀፊ ዊልያም ሼክስፒር በኤፕሪል 23 1564 አ.ም ስታንፈርድ በምትባል ከተማ ተወለደ ። ምንም እንኳን አባቱ ስኬታማ ነጋዴ ቢሆኑም ሼክስፒር በዩኒቨርሲቲ መማሩን የሚገለልጽ ምንም ማስረጃ የለም ። ግን በስታንፈርድ አዲሱ የንጉሥ ትምህርት ቤት የክላሲካል ላቲን ትምህርት ተምሯል በመባል ይነገራል ። ገና የ18 አመት ልጅ እንደነበረ በእድሜ የምትበልጠውን አን ሃሰዌን አገባት ። ከአንም 2 ሴት ልጆችና አንድ ወንድ ልጅ ወለዱ ። ሀምኔት የተባለው ወንድ ልጃቸው ግን የ11 አመት ታዳጊ እያለ በልጅነቱ ሞተ። ሼክስፒር ከቤተሰቦቹ ርቆ በለንደን ከተማ ግጥሞቹን በመጻፍና ትያትሮቹ ላይ በመስራት አ…
Signed Chalobahe
ፍቅረኛዬን ላስደነግጣት ብዬ ቅድም ከወንድ ጋር #Kiss ስትሳሳሚ አይቼሻለው ስላት... በጣም ይቅርታ አለችኝ😩 ወዮ 😆 I will be a great man if i read a book https://t.me/readinggood
Signed Chalobahe
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @readinggood. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“READ A BOOK” (@readinggood), 139 subscribers as measured 16 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/readinggood.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.