30 Jul 2026, 06:28 UTC66 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጀነት አትክልት ቦታችንን ...ፏ እናርግ እስኪ አንዴ
ሱብሀነላህ ,አልሀምዱሊላህ ,...
ላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር☺️
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ مَرَّ بِهِ وَهُوَ يَغْرِسُ غَرْسًا، فَقَالَ:
«يَا أَبَا هُرَيْرَةَ مَا الَّذِي تَغْرِسُ؟»
قَالَ: غِرَاسًا لِي.
قَالَ: «أَلا أَدُلُّكَ عَلَى غِرَاسٍ خَيْرٍ لَكَ مِنْ هَذَا؟»
قَالَ: بَلَى يَا رَسُولَ اللَّهِ.
قَالَ: «قُلْ: سُبْحَانَ اللَّهِ، …
❤2
Signed Hįk J
18 Jul 2026, 03:20 UTC81 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
አላህዬ ለእያንዳንዱ ዱዓእ ምላሽ እንደሚሰጥ...
ነገር ግን ምላሹ በሶስት የተለዩ መንገዶች እንደሚሆን...
ለልጆቻቹ ለህፃናት ተማሪዎች ከምታስረዱበት የወደድኩትን ምሳሌ ላጋራቹ...
የሆነን ነገር ለመረዳት እነሱ ዘንድ ባለ እና...
ሊያዩት በሚችሉት ነገር ሲሆን ቀለል ይላቸዋል...
ስለዚህ ሀሳቡን ሁሌም በመንገድ ላይ...
ከሚያገኙት የትራፊክ መብራት ጋር አያይዙት...
💚አረንጓዴ፦ አዎ፣ አሁንኑ ዱዐህ በቀጥታ ተመላሽ ይሆናል...
💛ቢጫ፦ አዎ፣ ነገር ግን ጊዜው ትክክለኛ እና ሁኔታው ትክክል ሲሆን (ቆየት ብሎ)...
❤️ቀይ፦ በቀጥታ አይሆንም፣ ምክንያቱም ለአንተ ከዚህ ዱዐ ካደረከው የተሻለ የተሻለ ነገር ስላዘጋጀልህ ነው(ወይም መጥፎ ነገር ይመልሳል…
❤3
Signed Hįk J
6 Jul 2026, 04:46 UTC97 viewsread 7 August 2026 Photo
ህይወት አንዳንዴ ይፈጥናል በዱንያ ውጣ ውረድ...
በትምህርት፣ በስራና በነገሮች መደራረብ...
መሃል አቅጣጫችን ሊጠፋ ይችላል...
ወጣትነት ደግሞ በብዙ ምኞቶችና ስሜቶች የተሞላ በመሆኑ፣ ሳናስበው ከቀጥተኛው መንገድ ፈቀቅ እንድንል ሊያደርገን ይችላል...
ያኔ ሊያድነን ሚችለው ብቸኛ መንገድ...
አሁን ላይ ይሄን ሀሳቦች በደንብ ማሰብ ነው...
ከአላህ ጋር ያለን ግንኙነት እንዴት ነው?
ሶላታችን ላይ ምን ያህል እየጠነከርን ነው?
ለወላጆቻችንስ ያለን እሺታ እንዴት ነው?
ያለህበት ሁኔታ ምንም ይሁን ምን...
ዛሬ ለመስተካከልና ወደ አላህ ለመመለስ...
ትክክለኛው ቀን ነው!!!...
በደስታህና በምቾትህ ቀን አላህን ካልረሳኻው...
በጠበበህ ቀን የመውጫ …
Signed Hįk J
27 Jun 2026, 18:31 UTC101 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Uswa_kids_terbiyaVideo
አሰላሙ አለይኩም የኡስዋ ቤተሰቦች
uswa kids terbiya center
የ 2018 የክረምት መርሀ ግብር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!!!
የነገን ትውልድ አሁን እንገንባ!
Nurturing the future generation now!
ለመመዝገብ
📞 0906182071
📞 0906178071
@Uswa_kids_terbiya
❤1
Signed Hįk J
23 Jun 2026, 20:00 UTC115 views1 reactionsread 7 August 2026 "ሙሀረም ዘጠኝ ነገ ማለትም እሮብ ፣ አሹራ ሀሙስ ሲሆን ጁምዐ ደግሞ አስራ አንደኛው ቀን ሆኖ ይውላል ሌሎችንም በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን።"
👍1
Signed Hįk J
23 Jun 2026, 20:00 UTC111 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
قَالَ كَلَّآ ۖ إِنَّ مَعِىَ رَبِّى سَيَهْدِينِ ٦٢
(ሙሳ) «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል» አለ፡፡
ሱረቱ ሹዐራዕ:62
"ከአራስ ቤት ሳይወጣ በወንዝ ዳርቻ የመወርወር ፈተናን አስተናገደ።ጌታው ግን የሚሳነው አልነበረምና ከውሀው አውጥቶ ''እኔ ጌታ ነኝ'' ብሎ በሚደሰኩረው የግብጽ ንጉስ በፊርዐውን ቤተ መንግስት ተንቀባሮ እንዲያድግ አደረገ።
በወጣትነቱ የነብይነት ማዕረግን ሲከናነብ እና ወደ አላህ ሲጣራ ግን አሁንም ፈተና አልቀረለትም። ከፊርዐውን አገዛዝ ነጻ ለመውጣትም በኒ እስራዒልን ይዞ ሽሽቱን ቀጠለ። መዳረሻው ከፊት ለፊቱ ጸጥ ረጭ ያለው ቀይ ባህር ከስተጀርባው ደግሞ ፊርዐውንና እሳት ለብ…
❤3
Signed Hįk J
23 Jun 2026, 09:19 UTC83 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ጉዳዮን ለአላህ ሰቶ ያፈረ የለም...
እመኚኝ ሀቢብቲ አላህዬ አለልሽ...
ጉዳዮችሽን ለሱ ስጭው ☺️...
قَالَ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ
(ሙሳ) «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል» አለ፡፡
【አሹዐራዕ 62】
@quran_dusturuna
❤2
Signed Hįk J
22 Jun 2026, 05:46 UTC101 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ይሄን ገራሚ ሀዲስ እዩትማ...
አድካሚ ውሎ ሲኖረኝ...
ኢነርጂዬን ፉል ከማደርግባቸው ሀዲሶች ነው...
ለራሳቹ በመደጋገም ሞክሩት...
ውሎን በመልካምነት ጀምር...
መልካም ቀን ፊ አማኒላህ☺️
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ:
"مَنْ نَفَّسَ عَنْ مُؤْمِنٍ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ الدُّنْيَا، نَفَّسَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ. وَمَنْ يَسَّرَ عَلَى مُعْسِرٍ، يَسَّرَ اللَّهُ عَلَيْهِ ف…
❤2
Signed Hįk J
20 Jun 2026, 07:57 UTC109 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ مِن سُلَالَةٍ مِّن طِينٍ
በእርግጥም ሰውን ከነጠረ ጭቃ ፈጠርነው፡፡
ثُمَّ جَعَلْنَاهُ نُطْفَةً فِي قَرَارٍ مَّكِينٍ
ከዚያም በተጠበቀ መርጊያ ውስጥ የፍትወት ጠብታ አደረግነው፡፡
ثُمَّ خَلَقْنَا النُّطْفَةَ عَلَقَةً فَخَلَقْنَا الْعَلَقَةَ مُضْغَةً فَخَلَقْنَا الْمُضْغَةَ عِظَامًا فَكَسَوْنَا الْعِظَامَ لَحْمًا ثُمَّ أَنشَأْنَاهُ خَلْقًا آخَرَ ۚ فَتَبَارَكَ اللَّهُ أَحْسَنُ الْخَالِقِينَ
ከዚያም ጠብታዋን (በአርባ ቀን) የረጋ ደም አድርገን ፈ…
❤3
Signed Hįk J
15 Jun 2026, 14:10 UTC116 views4 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @quranabandbaPhoto
4ተኛ የህይወት ትምህርት☺️...
በሶስት ወር ቆይታዬ ብዙ ነገሮችን አይቻለው ...
ሀዘን ..ደስታ..ምስጋና ..ትዝብት ...
ብቻ ብዙ ብዙ ከሁሉም ግን የአጀበኝ...
አንድ ነገር መሰጠቱ ብቻ በቂ እንዳልሆነ ምናይበት ክስተቶች ነበሩ ...
የሁላችንም ተመሳሳይ ምኞት የሆነው ልጅ ...
ለሚስኪን እናቱ የእንቅልፍ እጦት ሲሆን ...
አባት ጀግንነቱን ሀይል ያሳጣው የልጁ ለቅሶ ...
ከዛ ደሞ በአንድ ልጇ ምክኒያት ሌሎቹን እስክትረሳ ምትጨነቀው እናት...
ሁሉም በልጅ ህመም ምክንያት መሆኑ ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል...
ልባችን ሚንገበገብለትን ነገር ስንጠይቅ ...
ከነ ሙሉ ኒዕማው እንዲሆን እና ከመፈተኛነት በሱ ለመጠበቅ ዱዐ ያስፈልጋል...
ልጅ ስንል ከነ ሙሉ…
❤4
Signed Hįk J
13 Jun 2026, 06:14 UTC140 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጀነትን አጭር መንገድ ልጠቁምህ ?
ይሀው እዚ ጋ ነው ....
አሁንማ በጣም ቢዚ ነኝ!...
አሁን ደሞ ስራ አጨናንቆኛል!...
ያለኝ በጣም ትንሽ ሰአት ነው!...
አሁንማ አረጀው! ...
የሚሉ ምክንያቶችን ወደ ጎን አርጋቸው እና...
በዚ ዘመን ከሁኔታህ ጋ የሚሄደውን ተጠቅመህ...
እውቀትን ፈልግ...
ሁሉም ነገር በእውቀት ሲሰራ ያምራል☺️
«مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللَّهُ لَهُ بِهِ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ»
"እውቀትን ለመፈለግ መንገድ የያዘ ሰው፣ አላህ በዚያ ምክንያት ወደ ጀነት የሚወስደውን መንገድ ያቀልለታል።"
📚 ሰሒሕ ሙስሊም: 2699
@quran_dust…
❤4
Signed Hįk J
12 Jun 2026, 19:07 UTC107 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
@Uswa_kids_terbiya
❤2
Signed Hįk J
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @quran_dusturuna. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.