6 Aug 2026, 18:47 UTC21 views1 reactionsread 6 August 2026 A man may desire grace, but not for itself, but for somewhat else; not for grace’s sake, but for heaven’s sake: he doth not desire grace, that his nature may be changed, his heart renewed, the image of God stamped upon him, and his lusts subdued in him. These are blessed desires, found only in true believers. The true Christian only can desire grace for grace’s sake; but the almost Christian may desire grace for he…
❤1
5 Aug 2026, 18:17 UTC51 views2 reactionsread 6 August 2026 Now then, if a man may forsake open sins, and retain secret sins; if he may forsake sin, but not as sin; if he may let one sin go, to hold another the faster; if a man may let all sin go, and yet be a sinner still; if sin may be left, and yet be loved: finally, if all sin may be chained, and yet the heart not changed;—then a man may forsake sin, and yet be but almost a Christian. Now then, if a man may hate sin for t…
🔥2
5 Aug 2026, 03:11 UTC77 views6 reactionsread 6 August 2026 ብዙ ሰዎች፣ ምን ላድርግ? መቆጣጠር አልቻልኩም በማለት ራሳቸውን ለማጽደቅ እየሞከሩ፣ ብልሹ ዝንባሌዎቻቸውን ያስተናግዳሉ፣ ይወዷቸዋልም እንዲሁም ምኞቶቻቸውን ይፈጽማሉ። ነገር ግን፣ ስለ ጉዳዩ በእውነት እናማርራለን? ጌታ ሆይ፣ እነሆ ጠላት አለ፤ ለአንተም ሆነ ለእኔ፣ ለክብርህም ሆነ ለነፍሴ ጠላት የሆነ አለ ብለን እንጮሃለን? በኃይልህ መጥተህ ይህንን ጠላት ከእኔ አስወጣው፤ ከልቤም አርቀው እያልን ወደ እግዚአብሔር እንጣራለን? ይህ ጠላት በውስጤ እያለ ልረካ አልችልም፤ መጥተህ እንድታስወጣው እመኛለሁ እንላለን?
❤5👍1
4 Aug 2026, 14:30 UTC93 views7 reactionsread 6 August 2026 ሩት 2:2
[2] ሞዓባዊቷ ሩትም ኑኃሚንን፣ “በፊቱ ሞገስ አግኝቼ ቃርሚያ የሚያስቃርመኝ ሰው ባገኝ እስኪ ወደ እህል አዝመራው ልሂድ” አለቻት።
የተጨነቅክና የተከዝክ ክርስቲያን ሆይ፣ ዛሬ በሰፊው የተስፋ እርሻ ላይ እህል ለመልቀም ና። እዚህ ጋር ለፍላጎትህ በትክክል የሚስማሙ እጅግ ብዙና ውድ ተስፋዎች አሉ። ይህን ተስፋ ተመልከት፦ "የተቀጠቀጠ ሸንበቆ አይሰብርም፤ የሚጤስም የጧፍ ክር አያጠፋም፤ ፍትሕን በታማኝነት ያመጣል።" ይህ ለአንተ ሁኔታ አይስማማህምን? ሸምበቆ—አቅም የሌለው፣ ዋጋ የሌለውና ደካማ፤ የተሰበረ ሸምበቆ—ምንም ዓይነት ሙዚቃ ወይም ዜማ ሊወጣበት የማይችል፤ ከድካምም ይልቅ ደካማ የሆነ፤ ሸምበቆ፣ ያውም የተሰበረ ሸምበቆ፤ ሆኖም እር…
❤6🙏1
4 Aug 2026, 05:04 UTC88 views8 reactionsread 6 August 2026 አዲሱ ኪዳን የጸጋ ኪዳን ነው። ይህ ኪዳን ልጆቹን ሁሉ ያለ ጥርጥርና ያለ ነቀፋ ይባርካል። ሁሉም ጌታን ያውቃሉ፤ ሁሉም የኃጢአት ስርየትን ያገኛሉ። የዚህ ኪዳን እርግጠኝነት የተመሠረተው በቤዝዎት ኪዳን(covenant of redemption) ላይ ነው። የዚህም ኪዳን ዋስ ክርስቶስ ነዉ። የክርስቶስ ክህነት የተመሠረተው አብ ለወልድ በገባው መሐላ ላይ ነው። መሐላው የተገባው በእግዚአብሔር በእራሱ ነው። ቃል የገባው አምላክ ታማኝ ነው። እኛም በእርሱ ታማኝነት ላይ ማረፍ፣ ደስ መሰኘት ይሁንልን።
❤8
3 Aug 2026, 15:20 UTC100 views2 reactionsread 6 August 2026 There are two things very hard: one is, to take the shame of our sins to ourselves; the other is, to give the glory of our services to Christ.
Matthew Mead
❤2
3 Aug 2026, 05:42 UTC109 views3 reactionsread 6 August 2026 If God in former ages did reveal himself but by piecemeal, and if that piecemeal knowledge, which they had by inch and inch, did make them holy; for how holy was Enoch and Abraham that had but one promise; then how much more holy should we be, that have had so full a discovery!If one promise worked so much on their hearts, how much more should so many promises on ours?
እግዚአብሔር በዘመናት መጀመሪያ ራሱን በከፊል ብቻ የገለጠ ቢሆንና ያም…
❤3
1 Aug 2026, 15:37 UTC140 views5 reactionsread 6 August 2026 Photo
የጌታ ቀን፣ወንጌሉን በስብከት ቃል የምንሰማበት፤በጌታ እራት የምናይበት፣የምንዳስስበት፣የምናሸትበት፣የምንቀምስበት ዉድ ቀን!
❤5
1 Aug 2026, 07:22 UTC146 views5 reactionsread 6 August 2026 As many go to heaven with the fear of hell in their hearts, so many go to hell with the name of Christ in their mouths. Now then, if many may perish under a profession of godliness, then may a man be a high professor of religion, and yet be but almost a Christian.
ብዙዎች በልባቸው የሲኦልን ፍርሃት ይዘው ወደ ሰማይ እንደሚሄዱ ሁሉ፣ ብዙዎችም በአፋቸው የክርስቶስን ስም ይዘው ወደ ሲኦል ይሄዳሉ። እንግዲህ፣ ብዙዎች የአምልኮ መልክ እያላቸው ሊጠፉ የሚችሉ ከሆነ፣ አንድ ሰው ሃይማኖተኛነቱን በይፋ የሚ…
❤5
31 Jul 2026, 18:12 UTC151 views4 reactionsread 6 August 2026 When your obedience is most to the command, then let your faith be most upon the promise.
ለትዕዛዛቱ ያለህ መታዘዝ ሲጨምር፤ለተስፋ ቃሉም ያለህ እምነት ይጨምር።
Matthew Mead
🙏4
31 Jul 2026, 02:28 UTC167 views4 reactionsread 6 August 2026
ዘኍልቍ 16:16-22, 24-30, 32-35, 41
[16] ሙሴም ቆሬን እንዲህ አለው፤ “አንተና ተከታዮችህ እንዲሁም አሮን ነገ በእግዚአብሔር ፊት ትቀርባላችሁ። [17] እያንዳንዱም ሰው ጥናውን ይወስዳል፤ በአጠቃላይ ሁለት መቶ ዐምሳ ጥናዎች ይሆናሉ፤ በዚያም ላይ ዕጣን ጨምሮ በእግዚአብሔር ፊት ያቀርባል፤ አንተና አሮንም ጥናዎቻችሁን እንደዚሁ ታቀርባላችሁ።” [18] እያንዳንዱ ሰው ጥናውን በመያዝ ፍም አድርጎበት፣ ዕጣን ጨምሮበት ከሙሴና ከአሮን ጋራ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ቆመ። [19] ቆሬም እነርሱን በመቃወም ተከታዮቹን ሁሉ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ በሰበሰባቸው ጊዜ፣ የእግዚአብሔር ክብር ለመላው ማኅበር ተገለጠ። [20] እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮን…
❤3🫡1
30 Jul 2026, 15:27 UTC134 views5 reactionsread 6 August 2026 እጣሬ
በክርስትና ሕይወት ዉስጥ የበሽታዎች ሁሉ ስር እና ዘር በመስቀሉ አለመመካት ነው። በክርስትና ሕይወት ዉስጥ የበሽታዎች ሁሉ መድኃኒት በመስቀሉ መመካት ነው። ክርስቲያን እራሱን ባለው ነገር ወይም ስኬት ብሎ በሚቆጥረዉ ነገር የሚያብራራ ከሆነ፣ከክርስቶስ ጋር መሰቀሉን፣ክርስቶስ በእርሱ ዉስጥ የሚኖር መሆኑን፣ከክርስቶስ ጋር አንድ መሆኑን በመዘንጋት ምድራዊ በሆኑ ነገሮች እራሱን የሚለካ ከሆነ ለጥቂት ጊዜ ተወጥሮ እንደሚፈነዳ ፊኛ ይሆናል። እነዚያን ነገሮችም ባጣ ጊዜ ልቡ በእግዚአብሔር ላይ መራር ይሆናል። ቅይማት ይይዛል። ስለዚህ አማኝ የማንነቱ ሚዛን መሆን ያለበት ትላንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ በሆነው በአጥንት እና ሥጋ በተሳሰረዉ በክርስቶስ መሆን አለ…
❤5
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @puritans_pool. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.