7 Dec 2022, 06:37 UTC≈3,440 views12 reactionsread 7 August 2026 ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች 💻
💽📀የሀርድዌር መቃረን📀🔌
ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎ…
👍9❤3
7 Dec 2022, 06:37 UTC≈2,100 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
26 Nov 2022, 06:32 UTC≈1,450 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @abronaltechPhoto
👋 Hello, Today is our weekly Tech tips. Do follow our social media, to get more day-to-day handy tips about technology
Facebook: https://www.facebook.com/abronaltech
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/abronal/?viewAsMember=true
19 Nov 2022, 07:05 UTC≈2,380 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
✨A glimpse of our latest Electronic Medical Record System (#EMR) which is on it's final stage of development.
Electronic Medical Record (EMR) Is digital representation of patient’s healthcare information including identification, Diagnostic, medications and physician notes.
But we Abronal Technologies believe With adequate technical support and training, #electronicmedicalrecords system could provide a relatively …
👏5
16 Nov 2022, 08:33 UTC≈1,140 viewsread 7 August 2026 STEP 4: SCAN ANDROID DEVICE AND EXPECT THE RESULT
After identification, click "Start" for scanning. Please be patient about the process.
STEP 5: PREVIEW DATA THAT LISTED ON THE RESULT.
You will be able to review all the details of desired data.
STEP 6: RECOVER DATA FROM ANDROID WITHOUT ROOT.
Mark those data that you want, then tap “Recover” to fulfill android data recovery without root.
Feel free to ask question…
16 Nov 2022, 08:33 UTC≈1,010 viewsread 7 August 2026 Photo
How to recover deleted image or video from android (internal storage) without root?
እንዴት ከሞባይላችን ላይ የጠፋ (የተሰረዘን) ፎቶ ወይም ቪዲዮ ማግኘት እንችላለን???
STEP 1: DOWNLOAD AND INSTALL JIHOSOFT ANDROID PHONE RECOVERY IN YOUR COMPUTER.
You could download the Windows version at: Android Recovery, Download Mac version at: Android Recovery for Mac. After download, you will be lead to install the app in your computer.
STEP 2: SELECT DA…
5 Nov 2022, 06:05 UTC≈1,130 views2 reactionsread 7 August 2026 💻SHORT CUT KEYS 🔥 Easy Keyboard Shortcuts
Ctrl + A - Select all text
Ctrl + X Cut - selected item
Shift + Del - Cut selected item
Ctrl + C - Copy selected item
Ctrl + V - Paste
✅Home Go to beginning of current line
Ctrl + Home - Go to beginning of document
Ctrl + End - Go to end of document
Shift + Home - Highlight from current position to beginning of line
Shift + End - Highlight from current position to end of l…
👍2
29 Oct 2022, 19:03 UTC≈1,320 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ አስፈላጊ ነገሮች
1. ምን ሊሰሩበት አስበዋል?
✔️ ብዙ ሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል
✔️ ጌም ሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን ይመልከቱ
✔️ለቪዲዮ ቅንብር (editing or software Engineering) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም High Definition (HD) ስክሪን መኖሩን ያረጋግጡ
2. አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ ( Brand New ) ነው ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው
ገብቶ የተሰራ (Refurbished ) መሆኑን ያረጋግጡ
3. የስክሪን ወይም የዲስፕለይ መጠን: ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን መጠን ይምረጡ (13.3” ,15.6”,17.3”)
4. የላፕቶፑን …
👍8❤1
17 Oct 2022, 14:14 UTC≈1,140 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቢትኮይን ምንድነው?
ቢትኮይን ማለት በቀላል ቋንቋ፤ ዲጂታል+ገንዘብ+መገበያያ በማለት ማጠቃለል ይቻላል።
ይህ መገበያያ በኪሳችን ተሸክመን እንደምንዞረው የብር ኖት ወይም ሳንቲም ሳይሆን 'ኦንላይን' የሚቀመጥ ዲጂታል ገንዘብ ነው።
ሌላው የቢትኮይንና የተቀሩት የክሪይፕቶከረንሲዎች ልዩ ባህሪ በመንግሥታት እና በባንኮች አለመታተማቸው እንዲሁም ቁጥጥር አለመደረጉ ነው። ቢትኮይን የሚፈጠረው 'ማይኒንግ' በሚባል ሂደት ነው። በመላው ዓለም በኔትወርክ በተሳሰሩ ኮምፒውተሮች ቁጥጥር ይደረግበታል።
ቢትኮይንን የፈጠረው ግለሰብ/ቡድን በዓለም ላይ 21 ሚሊዮን ቢትኮይኖች ብቻ እንዲፈጠሩ ገደብ እንዳስቀመጠ/ጡ ይታመናል። የብሎክቼይን መረጃዎች እንደሚያሳዩት እስካሁን 17…
👍2
17 Oct 2022, 14:02 UTC918 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ዓለም ሁሉ የሚያወራለት ክሪይፕቶከረንሲ ምንድነው?
በጊዜ ሂደት እና በቴክኖሎጂ እድገትም የአኗኗር ዘያችን በፍጥነት እየተቀየረ መጥቷል። ለዚህም ማሳያ የሚሆነን ደግሞ 'ዲጂታል ገንዘቦችን' ለምርት እና አገልግሎት መገበያያነት ማዋል መቻላቸው ሊጠቀስ ይችላል።
21ኛው ክፍለዘመን ካስተዋወቀን የቴክኖሎጂ ምጡቅ ቃላት መካከል ብዙ እየተባለለት ያለው 'ክሪይፕቶከረንሲ' አንዱ ነው።
ኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት 'ክሪይፕቶከረንሲን' እንዲህ ሲል ይገልጸዋል፤ የገንዘብ ልውውጦችን ደህንነት የሚያረጋግጥ፣ የተጨማሪ አሃዶችን መፈጠርን የሚቆጣጠር እና ገንዘብ መተላለፉን የሚያረጋግጥ ጠንካራ ክራፕቶግራፊ የሚጠቀም መገበያያ እንዲሆን ተደርጎ የተቀረጸ ዲጂታል ገንዘብ።
ከላይ …
👍1
6 Oct 2022, 13:29 UTC≈1,370 views2 reactionsread 7 August 2026 የሳይበር ጥቃት (cyber bulling) እንዴት ልንቋቋም እንችላለን?
የሳይበር ምህዳሩ ይዞልን ከመጣው መልካም አጋጣሚ በተጨማሪ አሉታዊ ጎኑ ሌላኛው ገጽታው ነው፡፡ በዋናነት ሊጠቀሱ ከሚችሉ አሉታዊ ጎኖች መካከል በምህዳሩ ተጠቃሚዎች ላይ የሚደርሱትን ትንኮሳዎች ማንሳት እንችላለን፡፡
የሳይበር ትንኮሳ ምን ማለት ነው?
የሳይበር ትንኮሳ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሰዎችን ስሜት የሚረብሹ ወይም ስነልቦና የሚጎዱ መልዕክቶችን፣መረጃዎችን ወይም ፎቶዎችን ማስተላለፍ እና መለጠፍን የሚያጠቃልል ተግባር ነው፡፡
የሳይበር ትንኮሳ በብዛት በስሜትም ሆነ በአስተሳሰብ ባልበሰሉ ታዳጊዎችና ወጣቶች ላይ የሚከሰት መሆኑን ተከትሎ የሚያደርሰው ጉዳት ከፍ ያለ ነው፡፡ ትንኮሳ ፈጻሚ…
👍2
30 Sept 2022, 11:07 UTC≈1,200 views0 reactionsread 7 August 2026 https://youtu.be/aHBBEdIdF08
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @poshacademy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.