"ኃጢአትን ባትሰራ መልካም ነው ፤ ኃጢአት ከሠራህ ሳትቆይ ንስሐ ብትገባ መልካም ነው። ንስሐ ከገባህ ዳግመኛ ወደ ኃጢአት ባትመለስ መልካም ነው። ወደ ኃጢአት ካልተመለስክ ይህ በእግዚአብሔር ዕርዳታና ቸርነት መሆኑን ብታውቅ መልካም ነው። ይህንን ካወቅህ ስለአለህበት ሁኔታ እግዚአብሔርን ብታመሰግን መልካም ነው። " #ቅዱሱ ሰብ ባስልዮስ

Channel
ፒሉፓዴር (የአብ ወዳጅ)
@pilupader_yeab_wedaj
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
133subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001760349364 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @pilupader_yeab_wedaj |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 September 2026 |
| On Telegram | t.me/pilupader_yeab_wedaj |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Sept 2026, 09:59 | 133 | -1 |
| 8 Sept 2026, 10:59 | 134 | -1 |
| 30 Aug 2026, 08:35 | 135 | +1 |
| 23 Aug 2026, 04:02 | 134 | -1 |
| 8 Aug 2026, 23:47 | 135 | no change |
| 7 Aug 2026, 03:00 | 135 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 27 August 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 18 June 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 44s
- Average length
- 44s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
1 reaction across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 2 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 27 August 2023 to 18 June 2024, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ማን እንደ እርሱ ማን እንደ እርሱ እንደ እግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙ በሰማይ በምድር ሞገድና ንፋስ የሚታዘዙለት አብርሕት ቀላያት የመሰከሩለት ህቱም መቃብርን ሳይከፍት የተነሣ ነፍሳትን ያዳነ ከሲኦል አበሳ ፈዋሴ ድውያን ቸርነቱ ብዙ የጸጋ ልብሳቸው ጽድቅን ለታረዙ የተዋረዱትን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ለባልቴትዋ ዳኛ ፈራጅ ለድኃ አደግ የጠፋውን አዳም ሊፈልግ የመጣ ከባርነት ቀንበር ከጽልመት ያወጣ ብርሃን ዘበአማን ጨለማን ያራቀ ሰውን ከእራሱ ጋር ሞቶ ያስታረቀ በመከራ ሳሉ ሕዝቦቹን ያሰበ ሥጋውና ደሙን ቆርሶ የመገበ ከባቴ አበሳ ምሕረቱ የበዛ ጌታችን እርሱ ነው የሁላችን ቤዛ
"የካቶሊክ ቤተክርስቲያንን ብዙ ችግር ያመጣባት ከልክ ማለፍ ነው" "ኦርቶዶክሳዊነት መጠን ነው" "ከመጠን ያለፈ ነገር ሁሉ ከሰይጣን ነው" ዲ/ን ያረጋል
ለሞተልኝ ጌታ ዘምሬለት ልለፍ እየሱስ ነው ክብሬ ነፍሴን የሚያሳርፍ🙏
በመምህራን አምላክ ተማጽነናል +++++++++++++++ ቀሲስ ስንታየሁ አባተ እንደጻፉት || ©Kesis Sintayehu Abate Reta ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ መምህራን በጉባኤ ቤት ለደቀ መዛሙርት በልባቸው ስፋት በእምነታቸው ጽናት መሠረት ብቻ ሊነገር የሚገባውን ምሥጢረ ሥጋዌ በማኅበራዊ ሚዲያ መከራከርያ አድርገው ጎራ ከፍለው ሲከራከሩ ማየት ከመለመድም አልፎ ስጋት እየሆነ ነው። አንድ ሰው የተማረውን ሁሉ ተማሪዎቹን ወይም ሰማዕያኑን ሳያገናዝብ ማስተማር ከጀመረ ፍጻሜው ለራሱም ለሚሰሙትም የከፋ ይኾናል። ክቡር መልአከ ሰላም ኃይለ ኢየሱስ ከበደ የሚባሉ ሊቅ ለአእንደዚህ ዓይነት መምህራን “ዐይን የሚያየውን መሬት ሁሉ እግር አይረግጥም። ዐይን ካየው …
¶ ስንት ሰዓት ነው??? አባ ዮስጦስ ዘገዳመ እንጦኒ | ዝምተኛው መነኩሴ | አቡነ ዮስጦስ "አሁን ስንት ሰዓት ነው?" ለምን ይሉ ነበር? +እኔን ከማውራት ጌታን አውሩት(ጸልዩ)፣ ለገነትም ራሳችሁን አዘጋጁ +ከምታስቡት በላይ ወደ ሞት እየቀረብን ነው ምንሄደው....ለንስሐ ንቁ፥ ለመጨረሻው የፍርድ ቀን ራሳችሁን አዘጋጁ +ጊዜው ይሮጣል፣ በሩ በሞት ሳይዘጋ ተጠቀሙበት ... ሲሉ ነው፡፡ +አባ ቢሾይ አልአንጦኒ እንተደናገሩት “ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።”(ዕለተ ሞት ይመጣል) — ዮሐንስ 9፥4
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ስለ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፡- ዮሐንስን በቤተ መቅደስ ፊት የእመቤታችን የማርያም ስእል ነበረችና አፈወርቅ ብላ ጠራችው፤ ስለዚህም ዮሐንስ አፈወርቅ ተባለ፡፡ ያእቆብ በእግዚአብሔር አንደበት እስራኤል እንደተባለ እንዲሁ ዮሐንስ በማርያም ስእል አንደበት አፈወርቅ ተባለ፡፡ እኔም ስለርሱ እላለሁ፦ በእውነት አፈወርቅ አፈ እንቁ ስለ አምላክ ከድንግል መወለድ ፍቅር የወር አበባ ያላትን ሴት አንቀፀ ስጋ ለመሳም ያላፈረ በእውነት አፈ ጳዚዮን ነው፡፡ በድርሰቶቹ ቤተክርስቲያንን የሚያስጌጣት አፈ ባሕርይ በእውነት አፈ መአር በቃሉ ጣፋጭነት ምእመናንን የሚያለመልማቸው አፈ ሶከር (ስኳር) በእውነት በትምህርቱ መአዛ የምስጢር በጎችን ደስ የሚያሰኛ…
"ይህን ያኽል ትሕትና እንደምን ያለ ትሕትና ነው፣ ይህን ያህል ትዕግሥት እንደምን ያለ ትዕግሥት ነው፣ ይህን ያህል ቸርነት እነደምን ያለ ቸርነት ነው፣ ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው፣ ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፉኑ ሳበው እስከ ሞትም አደረሰው በደል የሌለበትን እንደ በደለኛ ሰቀሉት፣ አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ..." *ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ*
ጠያቂ፦ "አባ! በዚህ ጊዜ ብዙ ያገቡ ወጣቶች ልጅ መውለድ አይፈልጉም። ምክንያቱም አገር ብቻ ሳትኾን ዓለም በጦርነት እየታመሰች፣ የኑሮ ውድነቱ ሰማይ ወጥቶ፣ በብዙ ምክንያት ሰዉ ተስፋ እየቆረጠ ሲመለከቱ 'እንዴ በዚህ ጊዜ ልጅ መውለድ ማለት በቃ ለሰይጣን መሣሪያ የሚኾኑ ልጆችን እንደ መውለድ ነው፤ ምን ጥቅም አለው?' ይላሉ። ምን ይመክሩናል?" አባ፦ "በፍጹም! እንደዚህ አይደለም። በዘመነ ሰማዕታት፣ በዘመነ ዲዮቅልጥያኖስ የነበሩ ክርስቲያኖች አላገቡምን? ልጆችንስ አልወለዱምን? አግብተዋል፤ ወልደዋልም። ሲያገቡና ሲወልዱም ተስፋቸውን በመድኃኔዓለም እንጂ በሰዎች አድርገው አልነበረም። እንደዚህ ዓይነቱ አመለካከት እምነተ ጎደሎነት ነው። እግዚአብሔር ኹሉንም …
"ባለፀጋ ኢየሱስ ክርስቶስን እኛ ድሆች ስለምን አልፈለግነውም? አፅናኝ ኢየሱስ ክርስቶስን እኛ የተጨነቅን ስለምን አልፈለግነውም? የዘላለም አባት ኢየሱስ ክርስቶስን እኛ ረዳት ያጣን ስለምን አልፈለግነውም? ሁሉን ያጣን የመሰለን ሁሉ ያለው ኢየሱስ ክርስቶስን ስለምን ደጅ አልጠናነውም? ፍቅር ያጣን እኛ ስለምን አፍቃሪ ኢየሱስ ክርስቶስን አልፈለግነውም? ሽክም የከበደን እኛ ስለምን ባለልዝብ ቀንበር ኢየሱስ ክርስቶስን አልፈለግነውም? ተስፋ የቆረጥን እኛ ስለምን ተስፋን የሚቀጥል ኢየሱስ ክርስቶስን አልፈለግነውም? ባንፈልግ እንጂ ብንፈልግስ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ሊቀበል እጁን ወደእኛ ዘርግቷል፡፡ ባንፈልግ እንጂ ብንፈልግስ በጨለማችን ላይ እርሱ የተደነቀ ብርሃ…
ይህ የአሣ ቅርጽ ጥንት ላይ አባቶቻችን እንደ አርማ ይጠቀሙበት ነበር.. ቅዱስ ቁርባንን የሚያሳይ እንደሆነም ይነገርለታል.. በዋናነት ግን አሣ በግሪክ ἰχθύς (ኢክቱስ) ይባላል.. ከላይ የአሣ ቅርጽ ውስጥ ያሉት ፊደላት በ capital letters ተጽፈው ነው ἰχθύς የሚለው። እና ἰχθύς የሚለውን ደግሞ ፊደላቱን እንዲህ ይተነትኗቸዋል፡ Ἰ - Ἰησοῦς - ኢየሱስ Χ - Χρῑστός - ክርስቶስ Θ - Θεοῦ - የእግዚአብሔር Y - Yἱός - ልጅ Σ - Σωτήρ - አዳኝ
❤1
"ጥላቻን በልቡ ውስጥ የሚሸሽግ ሰው እባብን በጭኑ ላይ የሚያስቀምጥን ሰውን ይመስላል። ጭስ ንቦችን እንደሚያባርር ሁሉ ጥላቻም በልብ ውስጥ የተቀመጠን እውቀት ያጠፋል፡፡" #ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @pilupader_yeab_wedaj. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፒሉፓዴር (የአብ ወዳጅ)” (@pilupader_yeab_wedaj), 133 subscribers as measured 15 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/pilupader_yeab_wedaj.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.