28 Nov 2022, 21:02 UTC560 viewsread 6 August 2026 Photo
ለተለያዩ ነገሮች ለቤት ውስጥ ወጣ ሲሉም ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸውን ጫማዎች ለወንድም ለሴትም በሚሆን መልኩ በተለያየ የቀለም አማራጭ እንሰራለን።
ማሰራት ለምትፈልጉ📥📥
📞0996813968
📞0933223112
ወይም
📩 @Jagu1230
ላይ ልታገኙን ትችላላችሁ።
🔶በማይታመን ዋጋ
300ብር ብቻ
‼️ለሱቆች እና በብዛት ለሚፈልግ ቅናሽ አለን።
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:33 UTC584 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:33 UTC621 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:33 UTC671 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:32 UTC437 viewsread 6 August 2026 ▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬
➠ በድሮ ጊዝ አይነ ስውር, መላጣ እና ጆሮው ከርቀት የማይሰማ ሰውዬ በመብረቅ ተመቶ ሶስቱም ችግሮቹ በአንዴ ተፈተውለት ነበር።
➠ ማላይሺያን በሚባል ጫካ በሆነ ዛፍ በተደረገ ጥናት ዛፉ HIV ሊያጠፋ የሚያስችል ፀባይ እንዳለው ቢያረጋግጡም እሱን ዛፍ ግን ሌላ ቦታ ማግኘት አልቻሉም! ሳይንቲስቶች ለ9 አመት ቢፈልጉትም እስካሁን አልተገኘም ሰዎች ለተለያየ ፍላጎት ብለው ቆርጠው አጥፍተውታል።
▬▬ @pictureswiz ▬▬
꧁𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀꧂
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:32 UTC456 viewsread 6 August 2026 ▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬
➠ ሳይንቲስቶች በአልቤርታ ዩኒቨርሲቲ ለ7 ዓመታት ስለሽንት አጥንተዋል::እናም አሉ ሽንት ከ3079 በላይ ንጥረ ነገር በውስጡ ይዟል:: 🙈
➠ 3% አካባቢ የአርክቲክ የበረዶ ክምር የሚሆነው የፔንጊዩኖች ሽንት ነው!
➠ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ከማንኛውም ምግብ በላይ የድንች ጥብስ(ችብስ) ሰውነት የማወፈር አቅም አለው
➠ ጀርመን ውስጥ ነፃ ለመሆን መሞከር የሰዎች ተፈጥሮአዊ መብት ስለሆነ ከእስር ቤት ለማምለጥ ለሚሞክር እስረኛ ቅጣት አያስቀጣም።
▬▬ @picturewiz ▬▬
꧁𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀꧂
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:32 UTC483 viewsread 6 August 2026 ▬▬አስገራሚ እውነታዎች▬▬
➪ በአመት ከ10 ሺህ በላይ አእዋፋት ከመስታወት ጋር በመጋጨት ይሞታሉ ፡፡
➪ከአራት አሜሪካውያን አንዱ በቴሌቭዥን መስኮት ይታያል ፡፡
➪የዶሮ ረጅሙ የአየር ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው ፡፡
➪ሰውነታችን በሰከንድ 15 ሚሊየን ቀይ የደም ሴሎችን እየፈጠረ ይገድላል ፡፡
➪በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሀኪም ሐኪም ወርቅነህ እሸቴ ይባላሉ ፡፡
▬▬ @pictureswiz▬▬
꧁𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀꧂
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:32 UTC531 viewsread 6 August 2026 💭አስገራሚ መረጃ ከወደ ቻይና 💭
➨ ቻይናውያን አንድ ባለ አምስት ፎቅ
የትምህርትቤት ህንፃን ካለበት ስፍራ
ነቅለው በሌላ ቦታ የተከሉት ቴክኖሎጂ
እና ድርጊት አለምን ጉድ እያሰኘ ነው
➨ በሻንጋይ ከተማ ይገኝ የነበረው
በእድሜው 85 አመት የሞላው ታሪካዊ
ህንፃ ከቆመበት ስፍራ ለሌላ ልማት በመፈለጉ ነው ህንፃው ሳይነካ እንዳለ ተነቅሎ በሌላ ቦታ የተተከለው፡፡
➨ ይህ ባለ አምስት ፎቅ ህንፃ ከቦታ ቦታ
65ሜትር እንዲጓዝ የተደረገውም
ተራማጁ ማሽን በተባለ አዲስ የሮቦት ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ከህንፃው መሠረት
ስር 200 ያህል የሮቦት እግሮች ስለተገጠሙለት ህንፃው ጉዳት
ሳይደርስበት በተገጠመለት እግር ተጉዞ
ከተፈለገው ቦታ እንዲቆም ተደርጓል፡፡
▬▬ @pict…
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:32 UTC414 viewsread 6 August 2026 Photo
▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬
➠ ከማጥናትም ሆነ ፈተና ከመፈተን በፊት ቸኮሎት መብላት የበለጠ እንዲገባ እና የማስታወስ ችሎታም እንዲጨምር ያረጋል።
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
🍁 @pictureswiz 📸
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:32 UTC419 viewsread 6 August 2026 ▬▬ ስለ #እናት ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬
➠ ወላጅ #እናት ልጅዋን በወለደች በመጀመሪያው ዓመት ውስጥ ከ750 ሰዓት በላይ የሚገባውን የእንቅልፍ ጊዜዋን ለልጅዋ ስትል ብቻ ታጣለች ። እናት ይች ናት❤️።
▬▬ @pictureswiz ▬▬
꧁𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀꧂
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
3 Jul 2022, 09:32 UTC442 viewsread 6 August 2026 ➽ ረጅም ፎቅ መሥራት የሚያስብ ሰው ወደታች ረጅም መሠረት መሥራት አለበት ።
➽ እኛም በህይወታችን ትልቅ ነገር መሥራት ሥናስብ ልክ ፎቅ ወደ ላይ ለማቆም ወደ ታች አንቆፍርም አንደማንለው ሁሉ በህይታችንም #ፈተና ሲያጋጥመን ወደ ላይ ነጥረን ለመውጣት #ጠንካራ መሠረት እየሰራን አንደሆነ አስበን በደስታ እና በምስጋና ከስህታችንም #አየተማርን እንጠብቅ።
🇪🇹🇪🇹 @pictureswiz 🇪🇹
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
20 May 2022, 18:16 UTC487 viewsread 6 August 2026 yhen ayto memezgeb maflg ale bye alasbm👆👆👆 migerm edl new betnsh br🤷♂🤷♂
contact me
@Jagu1230
@Jagu1230
@Jagu1230
Signed (Ĵägů) 约纳斯5⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @pictureswiz. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.