10 Aug 2026, 19:20 UTC10 views2 reactionsread 11 August 2026 Photo
ለእህታችን ቻሌንጅ!
10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል
ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
👍2
10 Aug 2026, 09:56 UTC14 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @ibromarkets
ደገፍ አርጋችሁ 300 subscribe አስገቡኝ giveaway ይኖረናል🙌
9 Aug 2026, 20:09 UTC21 views2 reactionsread 11 August 2026 ሀብት ማለት ምን ማለት ነው? (ብዙዙዙ 🤑)
ያው ልክ ነው ሀብት ስንል ብዙ ገንዘብ እያልን ነው (ብዙ ግን ስንት ነው?🤔) ግን ጥሬ ገንዘብም ባይሆን ንብረቶችም ተሽጠው ገንዘብ መሆን እሚችሉት ሀብት ናቸው...
ዋናው ነገር ግን ንብረት ራሱ በ 2 መከፈሉ ነው... ላንተ ገንዘብ እሚያመጣ ንብረት(የምታከራየው ቤት) እና ካንተ ገንዘብ እሚወስድ ንብረት(መኪና) አለ። ስለዚ ላንተ ገንዘብ የሚያመጣው ንብረት ምርጡ ሀብት ነው...
እና አንተ ሀብታም ምትባለው መቼ ነው? ትንሹ ሀብታም ነህ ለመባል ከእዳ ነፃ ሆነህ ከ10M ብር(መኖሪያና መጓጓዣ ተደምሮ) በላይ ሲኖርህ እና ከዛም ጋር ወጪህን ሸፍኖ ለተቀማጭ እሚተርፍ ቋሚ ገቢ ካለህ በቃ ሀብቻሞች ተርታ ገብተሀል …
👍2
9 Aug 2026, 17:38 UTC23 views3 reactionsread 11 August 2026 ትንሽ ጊዜ እስቲ ሀብትን እንማው😁... ሀብት ማነው ማለቴ ምንድነው? ከሚለው ተነስቼ የተለያዩ ጥያቄዎችን እየጠነኩኝ ራሴ እመልሳለው😉... (ይሄን እማደርገው ይሄ ውስብስብ ነገር እንዴት እንደሚገኝ ከገባኝ ብዬ ነው) እና በመጨረሻም ሀብት እንዴት እንደሚገኝ አንድ ውሳኔ ለይ ለመድረስ ነው እቅዴ! ከተሳካ...
ገና ራስ ሳይችሉ ስለ ሀብት ማውራት ትልቅ ዝላይ ነዋ (እንኳን😁)
🤣3
9 Aug 2026, 15:52 UTC23 views2 reactionsread 11 August 2026 "Action is the foundational key to all success."
Shared via NexAlarm ⏰
Download: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm
🔥2
7 Aug 2026, 19:31 UTC52 viewsread 11 August 2026 ❤️If you believe in what we're building, please support us by sharing this post with your friends and community.
7 Aug 2026, 19:29 UTC346 views9 reactionsread 11 August 2026 Photo
NexAlarm is now LIVE on Google Play!
Wake up with purpose—not just with an alarm.
Interactive wake-up missions
Daily motivational quotes
Keep your life goals in focus every morning
instant Emergency Call when you need it most
NexAlarm isn't just another alarm app.
It's your smarter morning companion.
Download now and experience a better way to start your day.
https://play.google.com/store/apps/details?id=co…
🔥8❤1
7 Aug 2026, 19:14 UTC407 views4 reactionsread 11 August 2026 Photo
Your mornings deserve better.
After months of building, testing, refining, and countless improvements...
NexAlarm is now officially LIVE on Google Play.
But NexAlarm was never meant to be just another alarm clock.
It's designed to help you wake up with intention.
Complete interactive wake-up missions that actually get you out of bed.
Start every morning with inspiring quotes that set the tone for your day.
Ke…
🔥3❤1
6 Aug 2026, 19:27 UTC50 viewsread 11 August 2026 🎶🎤 አልነጋም ያለችው ያች ለሊት ስትነጋምም... አልድን ያለው ቁስሌም አይገለኝ... አ... አልዋጥልህ ያለኝም የዚች አለም ጠብታም.. ያልፋልም አንድቀን... alright..ኤይ...
ያንዱ ሰውምም ትርፋእ ነው ያንዱ ሰው ምኞት... ያንዱ ሰው መመርገጥ ነው ላንዱ ሰው ምሾት...
አይሻለንምም ዎይ አንድለይ ብንበላም?... ከምንጠቋቆምስ ብንጠቃቀማ... እኔኳን ብጠይቀኝ ቀስ ብዬምም እሄዳለው መድረሴምም አይቀርም በዚቻለም እስካለኧው
6 Aug 2026, 18:44 UTC50 viewsread 11 August 2026 We all have experienced that " አሁን ልሽናው ወይስ ላሳድረው " moment at night😁
6 Aug 2026, 09:42 UTC53 views7 reactionsread 11 August 2026 What if God gave us the second kidney as a start up capital🤔?
😁7
5 Aug 2026, 05:04 UTC58 viewsread 11 August 2026 እኛም ስንሰማ ገርሞን ነበር!
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @pandaDevArch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.