26 Jul 2026, 05:33 UTC405 viewsread 12 September 2026 ሐምሌ 19/2018
#መልአኩ_ቅዱስ_ገብርኤል
እኔ #በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ ሉቃ 1፥19
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በመልአኩ ስም ለምናመሰግንበት ለመልአኩ #ቅዱስ_ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዐል እንኳን አደረሰን
👉በዚህ እለት ሰማዕቱ #ሕፃኑ_ቅዱስ_ቂርቆስ እና እናቱ #ቅድስት_ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ ሀገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው።
👉ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም መኰንን ሆይ ዕድሜው ሦስት ዓመት የሆነው ሕፃን …
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
26 Jul 2026, 05:33 UTC46 views1 reactionsread 12 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
26 Jun 2026, 07:23 UTC65 views2 reactionsread 12 September 2026 አብሠራ ገብርኤል ለማርያም
ገብርኤል ማርያምን አበሠራት
🌹...እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ወርኀዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!
🌹... ቸርነቱና ምህረቱ የበዛ እግዚአብሔር አምላካችን የሰውን ልጅ ከመፍጠሩ አስቀድሞ ቅዱሳን መላእክትን ፈጠረ ። ይህን ያደረገበት ያለምክንያት አይደለም በራሱ አቅምና ችሎታ ብርታትና ብቃት ብቻ መኖር የማይችለውን በፈተና የሚወድቀውን ደካማውን የሰውን ልጅ በምልጃቸው ፣በፀሎታቸው ፣በተራዳኢነታቸው ያግዙትና ይረዱት ዘንድ ቅዱሳን መላእክትን አስቀድሞ ፈጠረ ።
🌹...እነዚህ ቅዱሳን መላእክትም እምኀበ አልቦ ኀበ ቦ ከተፈጠሩበት ጊዜ ጀምሮ ዘወትር አምላካቸው እግዚአብሔርን በማመስገን ፣ ፍጥረታትን ሁሉ ሲረዱና ሲንከ…
❤2
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
26 Jun 2026, 07:23 UTC43 viewsread 12 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
23 Jun 2026, 05:48 UTC51 views0 reactionsread 12 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
23 Jun 2026, 05:48 UTC452 viewsread 12 September 2026 #እናታችን_ቅድስት_ኪዳነ_ምህረት
ከመረጥኩት ጋር #ቃል_ኪዳኔን አደረግኹ"መዝ.88፥3
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን ለምናመሰግንበት እናታችን #ኪዳነ_ምህረትን በቃል ኪዳኗ እንድታስበን ለምንማፀንበት ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን
👉 #ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃል ኪዳን ማለት ነው በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው
👉 #እናታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ #ክርስቶስ_መካነ_መቃብር_ጎለጎታ እየሔደች ትፀልይ ነበር ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታች…
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
19 Jun 2026, 06:58 UTC78 views1 reactionsread 12 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
19 Jun 2026, 06:58 UTC53 viewsread 12 September 2026 እንኳን ለታላቁ ሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል (ለሰኔ ሚካኤል) በሰላም አደረሳችሁ! ✨🕯️
"የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።" (መዝ 34:7)
ዛሬ ሰኔ 12 ቀን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን የቅዱሳን መላእክት አለቃ፣ የችግራችን ደራሽና የታጋዥችን የቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ በዓል በታላቅ ምስጋና እና በጸሎት ታስባለች። ይህ ዕለት ቅዱስ ሚካኤል ሕፃኑን ባሕራንን ከሞት ወጥመድ ያዳነበትና የሞት ደብዳቤውን ወደ ሕይወትና ወደ በረከት የቀየረበት ታላቅ የደስታ ቀን ነው።
የሰኔ ሚካኤል ረድኤትና ጥበቃ፦
የዕዳና የሐዘን ደብዳቤን ቀዳጅ፦ ጨካኙ መርቆሬዶስ በባሕራን ላይ የጻፈውን የሞት ደብዳቤ ቀይሮ፣ የሕይወት፣ የሀብ…
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
18 Jun 2026, 10:39 UTC55 views2 reactionsread 12 September 2026 https://youtu.be/t_fNFr-LrPI
❤2
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
17 Jun 2026, 07:12 UTC381 views5 reactionsread 12 September 2026 የሰኔ ሚካኤል የሚከበርበት 6 ምክንያት
ለ12 ሰው share በማድረግ አዛምቱት።
1. ቅዱስ ሚካኤል የተሾመበት
2.ግብፅ ውስጥ ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበት
3. አፎሚያን የረዳበት
4.ባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረበት
5.ቅዱስ ላሊበላን ወደሰማይ ያሳረገበት
6.ለፍጥረታት ምህረትን የሚጠይቅበት
❤5
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
14 Jun 2026, 07:17 UTC339 viewsread 12 September 2026 እንኳን ለአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ወርኀዊ በዓል አደረሳችሁ !!
ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ ፣
ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ ፣
ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኀጢአተ ዓለም ደምሳሲ ፣
ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ ፣
በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ ፣
🙏...ትርጉም፦ የአለምን ኀጢአትና በደል ይቅር ለሚል ለመንፈስ ቅዱስ ፣
የቅድስት ድንግል ማርያምን ሥጋ ለለበሰ (በሰጋጨማርያም ለተገለጠ) ለወልድ ፣
ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ ንጉሥ ለሆነ ለአብ ሰላምታ ይገባል ።
ኃይሌ መጠጊያየ ሥላሴ ናቸው ፣
በሥላሴ ስም ጠላት ዲያብሎስን አቀጠቅጣለሁ (አጠፋለሁ) ።
✨በመጀመርያ ቃል ነበር ቃልም በእግዝአብሔር ዘንድ ነበር!ቃልም በእግዝአብሔር ነበር[…
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
14 Jun 2026, 07:17 UTC57 viewsread 12 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Dj Fatty ye Fanu lij 🐐
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @orto251. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.