✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ✞✞✞ ኅዳር 8 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ✞✞✞ ✞✞✞ ዐርባዕቱ እንስሳ ✞✞✞ ✞✞✞ እግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክትን ሲፈጥራቸው በነገድ መቶ (100): በክፍለ ነገድ አሥር (10) አድርጉዋቸዋል:: አቀማመጣቸውንም በ3 ሰማያትና በ10 ከተሞች (ዓለማት) አድርጉዋል:: +መላእክት ያሉባቸው ከተሞች ከታች ወደ ላይ 'ኤረር: ራማና ኢዮር' ይባላሉ:: አሥሩ ክፍለ ነገድ ደግሞ ከነ አለቆቻቸው ይህንን ይመስላሉ:- 1.አጋእዝት (የቀድሞ አለቃቸው ሳጥናኤል: አህን የተረፉት በቅዱስ ሚካኤል ሥር ናቸው) 2.ኪሩቤል (አለቃቸው ኪሩብ) 3.ሱራፌል (አለቃቸው ሱራፊ) 4.ኃይላት …

Channel
ስዕል አድኖ
@orthodoxtewahedonen
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
481subscribers
+7 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001467360378 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @orthodoxtewahedonen |
| Created | Between 1 April 2019 and 15 November 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 October 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 October 2026 |
| On Telegram | t.me/orthodoxtewahedonen |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Oct 2026, 12:28 | 481 | +1 |
| 3 Oct 2026, 03:00 | 480 | +4 |
| 9 Sept 2026, 14:17 | 476 | -1 |
| 30 Aug 2026, 10:17 | 477 | -1 |
| 22 Aug 2026, 17:15 | 478 | +4 |
| 6 Aug 2026, 19:02 | 474 | no change |
| 6 Aug 2026, 15:41 | 474 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 15 November 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 17 November 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
+ሠራዊቱን ወደ ከተማ አሰናብቶ እርሱ ብቻውን ወደ ገዳሙ ዘለቀ:: ወደ አበ ምኔቱም ቀርቦ ሰገደላቸውና እንዲያጠምቁት ተማጸናቸው:: እርሳቸውም አስተምረው አጠመቁት:: በዚያውም መንኖ መነኮሰ:: +ለዘመናትም በጠባቡ መንገድ ተጋድሎ ከጸጋ (ከብቃት) ደረሰ:: በአካባቢው ሰውና እንስሳትን የፈጀውን ዘንዶም ባሪያ አድርጐ ለ10 ዓመታት ገዝቶታል:: ከብዙ ተጋድሎ በሁዋላም በዚህ ቀን ዐርፏል:: +አምላከ ቅዱሳን መላእክት እነርሱን ለረድኤት ይላክልን:: ከበረከታቸውም ይክፈለን:: +ኅዳር 8 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱሳን 4ቱ እንስሳ (ኪሩቤል) 2.ቅዱስ አፍኒን ሊቀ መላእክት 3.አባ ቅፍሮንያ ጻድቅ 4.ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ ንጉሥ (ዘምስለ ቅዱስ…
Photo, posted without a caption
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ✞✞✞ ኅዳር 7 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ✞✞✞ =>+"+ እንኩዋን ለቅዱስ # ጊዮርጊስ_ሊቀ_ሰማዕታት እና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ +"+ ✞✞✞ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልዳዊ "+ =>መጽሐፈ ገድሉ እንደሚለው የሰማዕታት አለቃቸው: አንድም ሞገሳቸው ታላቅና ክቡር ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ7 ዓመታት ስቃይ በሁዋላ ተሰይፏል:: ይሕስ ጥንተ ነገሩ እንደምን ነው ቢሉ:- +ቅዱሱ የተወለደው ከአባቱ # ዘረንቶስ ( # አንስጣስዮስ ) እና ከእናቱ # ቴዎብስታ የድሮው ፋርስ ግዛት # ፍልስጥኤም ( # ልዳ ) ውስጥ ነው:: የተባረኩ ወላጆቹ ክርስትናን ጠንቅቀው …
ሥሉስ ቅዱስ (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ) 2.አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 3.አባ ሲኖዳ (የባሕታውያን አለቃ) 4.አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት 5.አባ ባውላ ገዳማዊ 6.ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ 7.ቅዱስ አግናጥዮስ (ለአንበሳ የተሰጠ) =>+"+ የሚበልጠውን ትንሳኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ:: ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ:: በድንጋይ ተወግረው ሞቱ:: ተፈተኑ: በመጋዝ ተሰነጠቁ: በሰይፍ ተገድለው ሞቱ:: ሁሉን እያጡ: መከራን እየተቀበሉ: እየተጨነቁ: የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ:: ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ: በዋሻና በምድር ጉድጉዋድ ተቅበዘበዙ:: +"+ (ዕብ. 11:35-38) ✞…
Photo, posted without a caption
++"+ ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕጻኗን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ:: አሕዛብንም ሁሉ በብረት ዘንግ ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ: ወንድ ልጅ ወለደች:: ልጇም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ:: ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቧት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ሥፍራ ወደ በረሃ ሸሸች:: +"+ (ራዕይ. 12:4-7) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
Photo, posted without a caption
#ቅኔ ጉባኤቃና:~ "ኦ ወላድ ማርያም ሀገረ ገሊላ እትዊ፣እስመ ሰርአ ከብካበ ሚጠት ወልድኪ ራማዊ"
Photo, posted without a caption
#ቅኔ ጉባኤቃና:~ "ኦ ወላድ ማርያም ሀገረ ገሊላ እትዊ፣እስመ ሰርአ ከብካበ ሚጠት ወልድኪ ራማዊ"
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @orthodoxtewahedonen. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ስዕል አድኖ” (@orthodoxtewahedonen), 481 subscribers as measured 13 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/orthodoxtewahedonen.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.