የልብህን ጓደኛ አላህን ብቻ አድርግ ያኔ ሁሉም ነገር ያማረ እና የተስተካከለ ይሆናል:: @oneummha

Channel
One ummah
@oneummha
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
101subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001130307719 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @oneummha |
| Description | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉🏾ይህ ቻናል በ አላህ ፍቃድ የተለያዩ ኢስላማዊ ሙሀደራዎች፣ሐዲሶች ፣ወደናንተ ለማቅረብ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው ፡፡ ቻናላችንን በመቀላቀል የኸይር ተካፋይ ይሁኑ..... ለሃሳብ አስተያየቶ @oneummha_bot |
| Created | Between 1 June 2017 and 31 August 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/oneummha |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 10:17 | 101 | no change |
| 6 Aug 2026, 15:39 | 101 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 July 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 17 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 189
- Videos
- 46
- Links
- 44
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
- Video runtime
- 7m 59s
- Average length
- 1m 36s
Measured directly from 5 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ሁሉም ሲሞት ወደ አላህ ይሄዳል ፣ እድለኛ ማለት ግን በህይወት እያለ ወደ አላህ የሄደ ፣ ኑሮውን ለአላህ ያረገ ነው @oneummha
ማስታወሻ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ሱሁር የሚበላው ለበረከት ነውና አትተው ከናንተ አንዳችሁ አንድ ጎንጭ ወሃ ቢጎነጭምንኳ ምክንያቱም አላህና መላአክቶች ሰሁር በሚጠቀም ላይ ሶለዋትን ያውርዳሉና ። 📚ሳሂህ አል-ጃሚዕ 3683
▪️#ሙሐረም_እና_የዐሹራ_ፆም 🔻በሙስሊሞች አቆጣጠር የመጨረሻው ወር ዙልሒጃህ ሲሆን የአዲሱ አመት የመጀመርያ ወር ደግሞ ሙሐረም ይባላል። ሙሐረም ከተከበሩት ኣራቱ ወራቶች ማለትም (ዙልቂዕዳህ ፣ ዙልሒጃህ ፣ ሙሐረም እና ረጀብ) ውስጥ አንዱ ነው። የአሏህ ወርም በመባል ይጠራል። ወሩን መፆምም ተወዳጅ ነው። ከአቡሁረይራ ተይዞ እንደተወራው የአሏህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ከረመዷን ወር በኋላ በላጩ ፆም ፤ የአሏህ ወር የሙሐረም ፆም ነው። ] (ሙስሊም ፥ 1163). ° 🔻የሙሐረም ወር ለየት ከሚያደርገው ውስጥ አንዱ በውስጡ የዐሹራ ቀንን መያዙ ነው። ይህም የዐሹራ ቀን የረመዷን ወር ፆም በሙስሊሞች ላይ ግዴታ ከመደረጉ በፊት በግዴታነት ይፆም …
😭😭😭 @oneummha
አንድ ቀን... አንድ ሰው ወደ ነብዩ (ሰዐወ) በመምጣት የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የትኛው የሰደቃ አይነት ነው ትልቅ ምንዳ ያለው ሲል ጠየቃቸው "ጤነኛ ሆነህ (ገንዘብህ) እየፈለከው ፣ ድህነትን እየሰጋህ ፣ ሀብትን ተስፋ እያደረግክ መመፅወት ነው፡፡ ሩህ ጉሮሮህ ስትደርስ ይህንን ለእከሌ ይህንን ለእከሌ ወደምትልበት ጊዜ አታዘግይ ባትለውም ለከሌ ሆኗል" አሉት (ቡኻሪና ሙስሊም) #ሼር #share #join @oneummha
🤲ያ ﭐﻟﻠَّﻪَ 🤲ሪዝቃችን ከሰማይ እንደሆነ አውርድልን🤲 ከምድር ከሆነ አውጣልን፣ ከሩቅ ከሆነ አቅርብልን፣🤲 ቅርብ ከሆነ ገር አድርግልን፣ ትንሽ ከሆነ አብዛልን፣🤲 ብዙ ከሆነ በረካ አድርግልን።🤲 @oneummha
《የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም》 በአንድ ወቅት "ሐሜት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን?" በማለት ባልደረቦቻቸውን ጠየቁ። "አላህና መልእክተኛው ያውቃሉ።" የሚል ምላሽ ተሠጣቸው። እንዲህ አሉ፦ «ሐሜት ማለት ስለ አንድ ወንድምህ እርሱ የሚጠላውን ነገር ማውሳት ነው።» "እርሱ ላይ የምለው ነገር በእውነትም ከርሱ ላይ ያለበት ቢሆንስ?" የሚል ጥያቄ አንዱ አቀረበላቸው። እሳቸውም ፦ «የምትለው ነገር በርሱ ላይ ካለ አምተኸዋል፤ ከሌለበት ደግሞ የሌለበትን ነገር ለጥፈህበታል(ቀጥፈህበታል)።»በማለት መለሱለት። (ሙስሊም ዘግበውታል) @oneummha
عن سُفْيانَ بنِ عبد اللَّه رضي اللَّه عنه قَالَ: قُلْتُ: يَا رَسُول اللَّهِ قُلْ لِي في الإِسلامِ قَولاً لاَ أَسْأَلُ عنْه أَحداً غيْركَ. قَالَ:[ قُلْ: آمَنْت باللَّهِ: ثُمَّ اسْتَقِمْ ] 📚رواه مسلم. 🖊ከሱፍያን ቢን ዐብዲላህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው እንዲህ አሉ:- የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! "በእስልምና ውስጥ ካንቱ ሌላ አንድንም ሰው የማልጠይቅበት የሆነን ነገር ንገሩኝ" አልኳቸው። እሳቸውም እንዲህ አሉኝ:- [ በአላህ አመንኩ በል። ከዚያም ቀጥ በል።] * @oneummha
❥::::::::::ሴት ልጅ: ::::::::::::❥ ❥የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ❥ لا تمنعوا إماءَ اللهِ مساجدَ اللهِ وبيوتهنَّ خيرٌ لهنَّ. متفق عليه "የአሏህን ባርያት የአሏህን(ቤት) መስጂድን አትከልክሏቸው፡ ቤታቸው ግን ለነሱ በላጭ ናት፡፡" [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ]. ቤታቸው ለነሱ በላጭናት ከሁሉም ነገር፡፡ እንዲሁም ከመስጂድ ሁላ ቤታቸው በላጭ ናት ከተባለ እንዴት ሊሆን ነው ታዲያ ሱቅን ተገላልጠው መውጣታቸው? አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል وَٱلْقَوَٰعِدُ مِنَ ٱلنِّسَآءِ ٱلَّٰتِى لَا يَرْجُونَ نِكَاحًۭا فَلَيْسَ عَلَيْهِنَّ جُنَاح…
✅ ጥሩ ጓደኛ ካለህ በተኛህበት አላህ ሊምርህ ትችላለህ 💎 قال كعب الأحبار رحمه الله تعالى: ♻️ ከእብ አልአህባር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል 📌【«رُب قائم مشكورٌ له، ورب نائم مغفور له؛ وذلك أن الرجلين يتحابان في الله، فقام أحدهما يصلي؛ فـ رضي الله صلاته ودعاءه، فلم يرد عليه مِن دعائه شيئًا، فذكر أخاه في دعائه من الليل، فقال:يا ربّ أخي فلان اغفر له؛ فغفر الله له وهو نائم።】 ✅ አንደኛው በሰራው የሚመሰገንና ሌላኛው ደሞ በተኛበት ወንጀሉ የሚማርለት አለ። ♻️👇ይህም የሚሆነው ሁለት ለአላህ ብለው በጣም …
🖐 كلام اعجبني .................. ካስገረሙኝ ንግግሮች 🖐 🔲 عندما تولد لا تعلم من الذي أخرجك من بطن أمك 🔲በምትወለድበት ጊዜ ከእናትህ ሆድ ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም። 🔳 وعندما تموت لا تعلم من الذي أدخلك إلى قبرك 🔳 በምትሞትበት ጊዜ ማን ወደ ቀብርህ እንዳስገባህ ፈፅሞ አታውቅም። *🔲 عجبا لك ياابن آدم* *🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።* 🔳 عندما ولدت تغسل وتنظف 🔳 በተወለድክ ጊዜ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ። 🔲 وعندما تموت تغسل وتنظف 🔲 በምትሞትበት ጊዜ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ። *🔳 عجبا لك ياابن آدم* *🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @oneummha. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“One ummah” (@oneummha), 101 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/oneummha.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.