5 Jul 2026, 17:23 UTC176 views6 reactionsread 7 August 2026 Sometimes in life, you cross paths with someone so uniquely amazing, positive, and genuinely supportive that you find yourself wishing they were your older sister. Even when it seems impossible, you still ask Allah to make the impossible possible, just because of how deeply thoughtful they are.
And when they bring a new life into this world, you can’t help but wish you could be an uncle to their little one, even if …
❤6
18 Jun 2026, 19:24 UTC232 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
ፅናት ማለት ይሄ ነው!
ጀግንነት ማለት ይሄ ነው!
ክብርና ልቅና ማለት ይሄ ነው!
አሸናፊነት ማለትም ይሄ ነው!
እጅ ስጡ ብሎ ጥሩንባ የነፋን ወራሪ አስገድዶ ለሰላም እንዲፈርም ማድረግ!
ላጠፋው ጥፋት ካሳ እንዲከፍል ማድረግ! ያውም የ 300 ቢሊዮን ዶላር ካሳ!
ሁለቱ የኑክሌር ባለቤቶች ፤ ሁለቱ የጦር ልእለ-ሀያላኖች አሜሪካ እና እስራኤል ጦርነቱን በዚያ ያክል አስፈሪ ሁኔታ ሲጀምሩ ፤ ኢማም አያቱሏህ አሊ ኻሚኒን አላህ ይዘንላቸውና ጨምሮ በርካታ መሪዎችን ሲገድሉ ሁሉም የአለም ህዝብ ኢራን እንደምትፈራርስ እርግጠኞች ነበሩ። ኢራናዊያን ሲቀሩ!
ትራምፕ እና ኔታኒያሁ ኢራን እንደምትጠፋ እርግጠኞች ነበሩ። ግና ጦርነቱን እነ አሜሪካ ቢጀምሩትም ኢራን ጨረሰ…
❤6
16 Jun 2026, 04:33 UTC214 views6 reactionsread 7 August 2026 ሙሀረም 1 / 1448 ዓ/ሂ
"ለእነዚያ ላመኑትና (አላህን) ለሚፈሩት፤ በቅርቢቱ ሕይወትና በመጨረሻይቱም ዓለም ብስራት (የምስራች) አላቸው፤ የአላህ ቃላቶች መለወጥ የላቸውም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው።" (ሱረቱ ዩኑስ 10:63-64)
አላህ ለአማኝ ባሮቹ በዱንያም በአኼራም ታላቅ ብስራትን ቃል ገብቷል። ይህ 1448ኛው የሂጅራ አመት በህይወታችሁ ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ የሚሳካበት፣ ጭንቀታችሁ በደስታ የሚቀየርበት እና በየቀኑ አዲስ የምስራች የምትሰሙበት አመት ይሁንላችሁ!😊
@nurmesjidgondar
❤6
13 Jun 2026, 09:32 UTC258 viewsread 7 August 2026 Video
በ-ባሪያው የሚቀና ጌታ ፤ እንኳንም አላህ ጌታችን ሆነ።
አልሃምዱሊላሂረቢልዓለሚን!
@nurmesjidgondar
10 Jun 2026, 07:13 UTC269 views6 reactionsread 7 August 2026 ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
ሰሚት አካባቢ የተፈጸመው በደል.....
ተምር ሀሰን እንዲህ ትናገራለች:-
"ሙሀመድ አደም ነጋ የአባቴ የታናሽ ወንድም ልጅ (የአጎቴ ልጅ) ነው። አፋር ክልል ሌትብሀሪ ተወልዶ ያደገው ሙሀመድ፣ ለሚያውቁት ሁሉ ፍፁም ታዛዥ፣ ጨዋ እና በዲኑ (በደረስነት) የታነጸ ደግ ሰው ነበር።
በ1997 ዓ.ም በአፋር ክልል በነበረው የበረሃ የአየር ንብረት መቸገር ምክንያት፣ አጎታችን መላው ቤተሰቡን ይዞ ወደ ወሎ ቦረና እንዲመጣ አደረግን። እዚያውም ጎጆ ቀልሰው መኖር ጀመሩ። የቤተሰቡ ብቸኛ ወንድ ልጅ የነበረው ሙሀመድ፣ አራዳ አካባቢ የሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ከፍቶ ወላጆቹን ይደጉም ነበር።
በኋላ ላይ ታላቅ ወንድሜ ጀማል ሀሰን የኮካ ኮላ …
💔4😢2
10 Jun 2026, 07:11 UTC163 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
9 Jun 2026, 07:04 UTC176 views3 reactionsread 7 August 2026 የድህነት አንጋሽi
ድህነት ማንነት የሆነባቸው እና የሆነላቸው ታዳጊ ሀገራት (Developing Countries) በርካታ ረብጣ ገንዘብን የሚያዘዋውሩ ውስን ሀብታሞች ቢኖራቸውም መንጋው ተንፋሽ (አኗኗሪ) ግን ድህነትን ለ-ትውልድ በማስተላለፍ ቅስም የሚሰብሩ በርካታ ደሀዎችን እንደ-ጉድ እና እንደ-አሸን እየፈለፈሉ ይገኛሉ። መንጋው የታዳጊ ሀገራት አውራዎች ድህነትን ከማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል በመመደብ የሚዳሰስ ፣ የሚታይ እና የሚነካ መናጢ ደሀዎችን ማፍራትን ከ-5 አመቱ የቁልቁለት እድገት እና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ውስጥ ግንባር ቀደም አድርገው አለመስራት እና ጥሩን አለመፍጠር ደከመኝ እና ሰለቸኝ ሳይሉ ረብጣ የሰው ጥቅም አልባ ሸቀጦችን ራሳቸው በፈጠሩት "…
👍3
5 Jun 2026, 17:17 UTC202 views5 reactionsread 7 August 2026 ዘረኝነት ከሀራምነት ባሻገር.......
የዘመኑ ሰው-በላ ሂትለር እና ቤኒቶ ሞሶሎኒዎች
እንደ-ሙስሊም የትኛውንም አይነት ተግባር ስንፈፅም መሰረት እንድናደርገው እና የህይወታችን ህገ-መንግስት እንዲሆን የተነገረን ቅዱስ ቁርዓንን እና ሀዲስን ነው። እንደ-ሰው ደግሞ ተገዥ መሆን ያለብን ለህሊናችን ነው። በቁርዓንም ሆነ በሀዲስ እንድናደርገው የታዘዝነውም ሆነ እንድንቆጠብ የተከለከልነው ከህሊናችን ጋ የተጣጣመ ነው። ይሁንና sometimes ነገሮችን እንደ-አማኝ ሳይሆን እንደ-ሰው መመልከቱ ተገቢ ይመስለኛል። ለምን ? ምክንያቱም ሁሌም ቢሆን ነገሮችን እንደ-አማኝ መመልከት ሚዛናዊ እንዳንሆን ያደርገናል። ለምንከተለው እምነት እና የምንከተለውን እምነት ለሚከተሉ …
👍5
4 Jun 2026, 18:49 UTC157 viewsread 7 August 2026 #የዕለቱ_ሀዲስ_10
በጎ ስራዎች!
ረሱል (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من استعاذ باللهِ فأَعيذوه، ومن سأل باللهِ فأَعطوه، ومن دعاكم فأَجيبوه، ومن صنع إليكم معروفًا فكافِئوه، فإن لم تجدوا ما تُكافِئوه، فادعوا له حتى تروا أنكم قد كافأْتُموه﴾
“በአላህ ስም ጥበቃ ለከጀለ ጥበቃችሁን አትንፈጉት። በአላህ ስም የጠየቀን ስጡት። ጥሪ ላቀረበላችሁም ጥሪውን ተቀበሉ። መልካም ውለታ ለዋለላችሁ ውለታውን መልሱ። ውለታውን የምትመለሱበት መንገድ ብታጡ እንኳ ዱዓእ አድርጉለት። ዱዓእችሁ ውለታውን የሚመጥን መሆኑ እስኪሰማችሁ ድረስ።”
ሶሂህ አተርጊብ፡ 752
@nurme…
3 Jun 2026, 18:43 UTC170 viewsread 7 August 2026 #የዕለቱ_ሀዲስ_9
የሁሉም ህዝቦቻቸው ጉዳይ የሚያሳስባቸው አዛኙ ነቢይ!
ከአቡ ሁረይራ (ረ.ዓ) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿أَنَّ امْرَأَةً سَوْدَاءَ كَانَتْ تَقُمُّ الْمَسْجِدَ، فَفَقَدَهَا رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَسَأَلَ عَنْهَا بَعْدَ أَيَّامٍ، فَقِيلَ لَهُ: إِنَّهَا مَاتَتْ قَالَ: "فَهَلَّا آذَنْتُمُونِي؟". فَأَتَى قَبْرَهَا فَصَلَّى عَلَيْهَا﴾
“አንዲት መስጂድ ታፀዳ የነበረች ጥቁር ሴት ነበረች። ከእለታት በአንዱ ቀን የአላህ መልዕክተኛ (ሰ ዐ ወ) አስታውሷትና የት እንደሄደ…
3 Jun 2026, 08:18 UTC179 views6 reactionsread 7 August 2026 የጠፉ እንስቶች
ለምን እንደሆነ ባላቅም የተማረች ፤ በመማሯም ከራሷ አልፋ በዙሪያዋ ያሉትን እና የሚያውቋትን ሰዎች Positively influence የምታደርግ ሙስሊም ሴት ማየት ብርቅ እየሆነ የመጣ ይመስለኛል። ከ-KG እስከ Highschool ጎበዝ የነበሩ እና ጉብዝናቸውም ለሰፊው ማህበረሰብ ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ተብለው ሲጠበቁ የነበሩ ባለ-ብሩህ ጭንቅላት ሙስሊም እንስቶች እጣ-ፈንታቸው አግብተው መውለድ ብቻ ሲሆን እንደማየት የሚደብር ነገር የለም።
በቅርቡ ከ-አንድ ወዳጄ ጋ በወሬያችን መሀል ይህን አስመልክቶ እያወራን ነበር (በጣም ጎበዝ ተማሪ ግን አግብታ ጉብዝናዋን የረሳች)።
እሷ:- እኔ ምልህ J እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ?
እኔ:- ይቻ…
❤4👌1👍1
2 Jun 2026, 19:09 UTC143 views4 reactionsread 7 August 2026 #የዕለቱ_ሀዲስ_8
የጀምዓ ሶላት አንገብጋቢነት🌱
ረሱል (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ سَمِعَ النِّدَاءَ فَلَمْ يَأْتِهِ فَلَا صَلَاةَ لَهُ، إِلَّا مِنْ عُذْرٍ﴾
“የአዛንን ጥሪ ሰምቶ፤ ወደዛ ያልመጣ (በጀምዓ ለመስገድ ወደ መስጂድ ያልሄደ) ሶላቱ ተቀባይነት አይኖረውም። ለሱ ዑዝር (ሸሪዓዊ ምክንያት) እስከሌለው ድረስ።”
ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 793
@nurmesjidgondar
❤4
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nurmesjidgondar. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.