11 May 2026, 15:13 UTC19 viewsread 10 August 2026 #ራስን_የማዳን_ልምምድ !!
ራስን ማዳን አስተሳሰብ አይደለም። ልምምድ እንጂ!
የመጀመሪያው ውሸት "አንድ ሰው መጥቶ ያድነኛል።" ሲሆን ሁለተኛው ውሸት ግን የተለየ ነው "ነገሮች ሲረጋጉ ራሴን ማዳን እጀምራለሁ።"
ይህ ሁለተኛው ውሸት ብልህ ሰዎችን እንኳን ለዓመታት ባለበት እንዲረግጡ ያደርጋቸዋል። ምክንያቱም ህይወት አትረጋጋም። አለባበሷን ትቀይራለች እንጂ። "መረጋጋትን" ጠብቀህ ኃላፊነት ለመውሰድ የምትሞክር ከሆነ ዓለም ለማይሰጥህ ፈቃድ እየተጠባበቅህ ነው።
እውነታው ይህ ነው። ራስን ማዳን አስተሳሰብ አይደለም። ተግባራዊ ልምምድ ነው።
በሱስ አብዛኛው ሰው ጥገኛ መሆን ፈልጎ አይደለም። ነገር ግን "እፎይታ" ለማግኘት ሱስ ውስጥ ይዘፈቃሉ። እፎ…
Signed አብርሃም
5 Apr 2025, 19:07 UTC74 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed አብርሃም
5 Apr 2025, 19:07 UTC69 viewsread 10 August 2026 #ፈጣን_ገዢ_ይፈለጋል !!
አያት ሁለት አከባቢ ያለ ኮንዶሚኒየም
ዋጋው 6.8 ሚሊዮን ብር ... የተወሰነ መደራደሪያ
72 ካሬ ባለ 2 መኝታ
5ኛ ፎቅ
ውሃና መብራት ...ኪችን ካቢኔት የለውም።
ሊፍት አለው !!
ብሩ ለአስቸኳይ ነገር ተፈልጎ ነው።
+251972557950
+251 95 478 7835 ይደውሉ !!
Signed አብርሃም
3 Feb 2023, 03:59 UTC170 viewsread 10 August 2026 http://m.dewstalk.top/ccd9QUhhc2BGWFNWAwsCVFcpDnIwfmcOZFpyTCMzJDZSDCEyUT0aIg4aMiEzDRtbFwEPPA9HYw08QU0HFQo9D0MORRkAVBdfWSws&p=eqpstg&_mi1675396607853
ወገን ይሄ ነገር እውነት ነው እንዴ እውነት ከሆነ ለምን እናንተስ ይቅርባችሁ ወዳጆቼ ብዬ ይዤላችሁ መጣሁ! እውነት ከሆነ ይቅናችሁ!!
Signed አብርሃም
4 Nov 2022, 05:14 UTC195 viewsread 10 August 2026 አሜሪካዊው ቢሊዬነር ስቲቭ ጆብስ በህይወቱ መጨረሻ ሰዓት ላይ ያስተላለፈው
አስደናቂ መልዕክት፦ ስቲቭ ጆብስ በ56 አመቱ ያረፈ አሜሪካዊ ቢሊዬነር ሲሆን
ህይወቱ ያለፈው በካንሰር በሽታ ነው፡ በንግዱ አለም ውስጥ የመጨረሻ ከፍታ
ጫፍ የሚባለው ቦታ ደርሻለሁ፣ ይሁን እንጂ ከዚህ ሁሉ ሀብት ደስታን ማግኘት
አልቻልኩም። በልፋቴ ካከማቸሁት ሃብት ያገኘሁት ደስታ እዚህ ግባ የማይባል
ነው። አሁን በህይወቴ የመጨረሻው ሰዓት አካባቢ አልጋ ላይ ሆኜ ያሳለፍኩትን
ነገር ሁሉ ወደሗላ ሳስበው፤ እኮራበት የነበረው ሀብቴና ዝናዬ ከንቱ እና ትርጉም
አልባ እንደሆነ ተረድቻለሁ።
~አንድን ሰው መኪና እንዲነዳልህ ወይም ሰርቶ ገንዘብ እንዲያስገባልህ
ልትቀጥረው ትችላለህ፤ እየተሰቃየህ…
Signed አብርሃም
17 Aug 2022, 03:41 UTC141 viewsread 10 August 2026 አያችሁ.... በእኔ ትውልድ ውሸት በዝቷል። የውሸት የሚመስል ፍቅር አድጎ፣ጎልምሶ፣ነጭ ጸጉር አውጥቶ አርጅቷል። ውሸቱ እውነት መስሏል። እውነተኛ ፍቅር ደግሞ እልም ብሎ እየጠፋ ነው። ግን ውሸት የፈለገውን ያህል ቢለመድ እውነትን አይሆንም። ውሸት አድጎ፣ ጎልምሶና አርጅቶ ሸበት ቢያወጣም ሽማግሌ ውሸት ይሆናል እንጂ እውነትን መሆን አይችልም።
ብዙዎች እውነት የሚመስላቸው የፍቅር ታሪክ ጠቅለል ተደርጎ ሲገለጥ እንዲህ ነው። ልጁና ልጅቷ ተገናኙ። ስልክ ተቀያየሩ። ቴከስት አደረገላት። መለሰችለት። ተገናኙ። አንድ ሁለት ቀናት ሻይ አብረው ጠጡ። ከዛም መሳሳም ጀመሩ። በሳምንቱ መጨረሻ አንሶላ ሲጋፈፉ አደሩ። ደስ ይላል አይደል? በዓለም ላይ የሚታየውን ነገር ያሳ…
Signed አብርሃም
6 May 2022, 13:15 UTC122 viewsread 10 August 2026 https://t.me/yelbenlenante
Signed አብርሃም
30 Apr 2022, 12:34 UTC125 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed አብርሃም
30 Apr 2022, 12:34 UTC112 viewsread 10 August 2026 #ዘቅጠናል በቃ እንመን !!
እኔ አንተ ሁላችን እውነትነቱ ባልተረጋገጠ ነገር ሀገር እናጫርሳለን። ለፖለቲካ ጥቅም ያውም ልንበላው ወይም ላንበላው ለምንችለው ነገር ንፁሃን ዜጎችን ደም እናፋስሳለን።
እኮ እንመን ዘቅጠናል!
ቅዱስ ቁርዓንም ሆነ መፅሐፍ ቅዱስ እንዲሁም የሌሎች ኃይማኖታዊ ማስተማሪያ መጽሐፍት (ሰይጣናዊ ካልሆኑ በቀር) የትኛውንም ኃይማኖት በማጥፋት ያንተን አስፋፋ ፣ ኃይማኖትህን አስተምር ፣ ግደል ጨፍጭፍ አይልም። እኛ ግን እያደረግነው ነው ።
እኮ ዘቅጠናል እንመን።
እኛ በፖለቲካ ፣ በኃይማኖት ፣ በብሔር ፣ በጎሳ እንናከሳለን ምስኪናን ወገኖቻችን የሚያርሱበት በሬ አጥተው ትከሻቸው እስኪላጥ ፣ መዳፋቸው እስኪገሸለጥ እየጎተቱ ሲያርሱ…
Signed አብርሃም
3 Feb 2022, 03:29 UTC135 viewsread 10 August 2026 💖ነግቷል ተነሱ❤
😏" ኤጭ_ደሞ_ነጋ!" የሚል አለ
🙏" እሰይ_ነጋ!" የሚል አለ::
ህይውት ውብ ብትሆንም ለአማራሪ ግን ፉንጋ ናት::በውስጡ የተሸከመው ጨለማ አስተሳሰብ የህይወትን የውበት ብርሃን ይጋርድበታል::
ህይወትም አትወደውም::ስለሚጠላት ትጠላዋለች::ዳሩ ግን ጠልታው ሳይሆን የሰጣትን መልሳ ስለምትሰጥ ነው::
ከህይወት በላይ ህይወትን የምትመለከቱበት መንገድ ዋና ነው::ምልከታችሁ የህይወት መነፅራችሁ ስለሆነ ተጠንቀቁ::አንድ ጊዜ ህይወትን የምትመለከቱበት መነፅር ከተበላሸ የምትመለከቱት ነገር ሁሉ ይበላሻል::
ምልከታችሁ ምን ይመስላል ? ውብ ነው ፉንጋ ? አመስጋኝ ነው ? አማራሪ ? ተስፈኛ ነው? ወይስ ጨለምተኛ?
በጣም እጅግ በጣም …
Signed አብርሃም
1 Feb 2022, 15:52 UTC100 viewsread 10 August 2026 #3D_ፍቅር !!
"...የግራ እጄን በቀኝ እጇ ይዛ በግራ እጇ አቅፋኛለች።
ስንራመድ ሁለት ሳይሆን አንድ እንመስላለን እቅፍቅፍ ብለን ።
ቀና ብላ ስታየኝ ጥቁር ቸኮላት የመሰለው ውብ ፊቷ ፣ በረዶ የመሰሉት ነጫጭ ጥርሶቿ ፣ ጥቁር ዞማ ፀጉሯ ፣ ሰርጎድ ብላ የምትታየው ዲምፕሏ ፣ ትላልቅና የሚያማምሩ ዐይኖቿ ... አፍንጫዋ ላይ ያለችው ጌጥ ቀጥ ሊያደርጉኝ ሲሞክሩ እየሳቀች ጉንጬን ሳም ስታደርገኝ በቁሜ እፈዛለሁ፣ እደነዝዛለሁ!!
በዛፎች የተከበበችውንና ቀዝቃዛውን ከዚራን ለፍቅራችን ማድመቂያ አደረግናት።
አብዛኛው ሰው እዚያ ስፍራ የማዘውተሩን ሚስጥር የደረስኩበት ዘግይቼ ነው።
ማታ ማታ ጥንድ ጥንድ ሆነው በሚጓዙ ፍቅረኛሞች ትደምቃለች።
ትኩስ የፍቅር መናኸ…
Signed አብርሃም
13 Jan 2022, 03:48 UTC107 viewsread 10 August 2026 ❤Good morning💖
“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡
ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል”
""" ዳላይ ላማ""
ስለነገ የሚያውቅ የለምና ዛሬን እራሳችንንም ሌሎችንም ደስተኛ በማድረግ እንኑራት፡፡
ውብ ቀን
t.me/yelbenlenante
Signed አብርሃም
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @nubiya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.