እንዴት በቀላሉ ራስህን ማነቃቃት ትችላለህ የፈለግከውን ለመቀየር | how to motivate yourself for change | amharic | ethiopia https://get.et/30174s245
Signed ja

Channel
@nkatahlina
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
745subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001277151731 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nkatahlina |
| Created | Between 1 April 2018 and 28 October 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/nkatahlina |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 17:56 | 745 | -2 |
| 7 Aug 2026, 14:01 | 747 | no change |
| 6 Aug 2026, 21:31 | 747 | first reading |
20 posts held, back to 28 October 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
እንዴት በቀላሉ ራስህን ማነቃቃት ትችላለህ የፈለግከውን ለመቀየር | how to motivate yourself for change | amharic | ethiopia https://get.et/30174s245
Signed ja
Live stream finished (1 minute)
Live stream started
ዛሬ ቀኑ እጅግ በጣም ደስ ይላል!! አድርገህ የማታውቀው ነገር! ከዚህ በፊት አድርገህ የማተውቀውን ነገር ማድረግ ስትጀምር፣ ከዚህ በፊት አግኝተህ የማታውቀውን አዲስ ነገር ማግኘት ትጀምራለህ፡፡ ከዚህ በፊት ያልነበረህን ነገር ለማግኘት ከፈለክ ከዚህ በፊት አድርገህ ያማተውቀውን ነገር ለማድረግ ፈቃደኛና ተነሳሽ መሆን አለብህ፡፡ ያንንው ነገር እየደጋገምክ የተለየ ነገር መጠበቅ ሞኝነት ስለሆነ ማለት ነው፡፡ ከእነዚያው ሰዎች ጋር እየዋልክ ከእነሱ ውጪ ያለ ሰው ሊያስተዋውቅ የሚችለውን አዲስ ነገር ማግኘት አትችልም - አዲስና የላቀ ልምምድ ከፈለክ አዳዲስና ላቅ ካሉ ሰዎች ጋር መተዋወቅ የግድ ነው፡፡ በተመሳሳይ የተከፈተ በር እየገባህና እየወጣህ ሌላ እድል…
Signed ja
💜ዛሬ ልዩ ቀን ነው💜 ባንተ ውስጥ ያንተን እድገት የሚቃወም ጭራቅ አለ፡፡ከድህነት እንድታመልጥ አይፈልግም፡፡ከመጥፎ ጓደኞችህ ስትሸሽ ያመዋል፡፡ከሱስ ስትርቅ ይጨንቀዋል፡፡ፍላጎቱ ለጊዛዊ ደስታ ጊዜና ሐይልህን በከንቱ እንድታባክን ነው፡፡ + በተለይ አዲስ ነገር ስትሞክር ይንጫጫል፡፡ "ይህን ማድረግ አደጋ አለው!! ጎመን በጤና! ዋ! ትከስራለህ !ይሳቅብሃል!!" በማለት አዛኝ መስሎ እንደ ሐውልት ያስቆምሃል፡፡በጊዜ ሂደትም ወደኃላ ጎትቶ ይጥልሃል፡፡በገዛ ራስህ ህይወት አቅም ታጣለህ፡፡እሱ ንጉስ አንተ ባርያ ትሆናለህ:: + ባርነት አልሰለቸህም? የራስህ ህይወት ንጉስ መሆን አላመማረህም? ከጭራቁ እስር ቤት ነጻ መውጣትስ? በፈለከው ሰዓት የፈለከውን ነገር ማድረግ…
Signed ja
💕ዛሬ ልዩ ቀን ነው💕 አእምሯችንን እንጠብቀው እንከባከበው እኔ እችላለሁ! እኔ ሳላም ነኝ! እኔ ፍቅር ነኝ! እኔ አሸናፊ ነኝ! እኔ ስኬታማ ነኝ! እኔ ድንቅ ነኝ! ድብቁ አእምሮ የሰጠነውን ይቀበላል ምላሹንም በተመሳሳይ ይሰጠናል ስለዚህ ሁልጊዜም አዎንታዊና መልካም የሆኑ ቃላትን እንመግበው!❤ መልካም ደስተኛና ስኬታማ ቀን ይሁንልን💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Signed Halimaaa
🌪ማዕበሉ ካልተረጋጋ አንተ ተረጋጋ! ✍ ዶ/ር እዮብ ማሞ 🌊በሕይወትህ የሚከሰቱት ማዕበሎች (ችግሮች) መፍትሄ የሚያገኙበት መንገድ ከሁለት አንዱ ነው፡- 1) ማዕበሉ (ችግሩ) ይረጋጋል፣ ወይም 2) የችግሩ ማዕበል እያለ አንተ ትረጋጋለህ፡፡ 🌪በሕብረተሰቡ መካከል እንደአሸናፊነት የሚታየው ሁኔታ ከችግር ነጻ የሆነና ሁሉን ቸግር ገርስሶ የማለፍ ሁኔታ ነው፡፡ ይህ አይነቱ አመለካከት በስሜታችን ላይ ይህ ነው የማይባል አጉል ተጽእኖ አሳድሮብናል፡፡ ስለሆነም፣ ያጋጠመን ችግር እስከሚወገድ ድረስ ልክ “እንደሌሎቹ” ሙሉ ሕይወት መኖር የምንችል አይመስለንም፡፡ እውነታው ግን ከዚህ ተቃራኒ ነው፡፡ ከቻልክና ከተቃናልህ የችግር ማዕበሉን አረጋጋውና አስወግደው፣ ካልቻል…
Signed N
መፍትሄ የሌለው ችግር የለም! ሁለት ጓደኛሞች ቀለል ባለ የቁምጣና የቲሸርት አለባበስ ሆነው በአንድ ጫካ ውስጥ ዘና እያሉና እየተጫወቱ ይሄዳሉ፡፡ በድንገት አንዱ ጠያቂ ሌላኛው መላሽ የሆኑበት ሁኔታ ተፈጠረ፡፡ ጠያቂ፡- “አሁን አንበሳ ቢመጣብህ ምን ታደርጋለህ?” መላሽ፡- “ሽጉጤን አውጥቼ ግንባሩን ነዋ የምለው”፡፡ ጠያቂ፡- “እንዴ! ሽጉጡን ደሞ ከየት አመጣኸው?” መላሽ፡- “አንተስ አንበሳውን ከየት አመጣኸው?” የዚህ በልጅነታችን እንሰማቸው የነበሩትን ታሪኮች የሚመሰለው ታሪክ አስተማሪ ነጥብ፡- ለሚመጣው ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለው! አንዳንድ ሰዎች አመለካከታቸው ሁሉ አሁን “አንበሳ ቢመጣብኝስ” የሚል ነው፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሁል ጊዜ…
Signed N
0911097926
Signed N
😊😊😊😊😊😊😊😊 ሰዎች ሲጀመር ስላንተ የሚያስቡት በጣም አልፎ አልፎ መሆኑን ብታውቅ ኖሮ ስለኔ ምን ያስባሉ? በሚል ጭንቀት ናላህን አታዞረውም ነበር። Share 🙏 @nkatahlina @nkatahlina @nkatahlina
Signed N
🔆እራስን መሆን ማለት እራሳችንን ከማንም ከምንም ጋር አለማመሳሰል ማለት ነው።እራስን መሆን ቀላል ነገር አይደለም፤ ነገር ግን ሌሎችን እንደመምሰል አይከብድም።ሁላችንም ልዩ እንድንሆን ባይፈልግ ኖር አምላክ ተመሳሳይ አድርጎ በፈጠረን ነበር። ነገር ግን እኛን የሚመስል ፈጽሞ አይደገምም።ብዙ ጊዜ ሰዎች ራሳቸውን በሌሎች የማንነት ሚዛን እየመዘኑ ነው የበታችነት ስሜት የሚያድርባቸው፡፡ 🌖ማንነትህን ውደደው !! አንተ ልዩና እጹብ ድንቅ ፍጡር ነህ፡ያንተን ሳቅ ማንም አይስቀውም፤ ያንትን ንግግር ማንም ሊናገረው አይችልም፤ ያንተን ምግባር እንዳንተ የሚተገብር ማንም አይፈጠርም።ሌላውን ለመምሰል አትጣር ምንም ያህል ብናስመስል ሌላውን መሆን አንችልም።ሌሎችም እኛን መሆ…
Signed N
🔴 ጠቃሚ የህይወት ስንቅ ወዳጄ ሆይ 🔵ያለፈ ነገር አይቀዪርም ፣ ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊቱ የራሱ የሆነ ትምህርት አለው ፣ ካለፈው ነገርህ ተማር እንጅ በፍፁም አታማርር ፣ ማማረር ነገህን በጎ አያደርገውም የሰዎች ሃሳብ የአንተን ማንነትአይገልፅም ፣ማንነትህ አንተ ውስጥ ነው ያለው ፣ መልካም አድርግ ሌላውን እርሳው የሁሉም ሰው የህይወት መንገድ (ጉዞ) ይለያያል ፣ጊዜው በደረሰ ሰው ሁኔታ አትቅና ለሁሉም ጊዜ አለው ። 🔴መኪና ገዛ ብለህ "እኔስ" አትበል ጊዜህ ሲደርስ መኪናዎች ወይም ‘ፕሌን’ ትገዛለህ ፣ ያውም ለመኖር አስፈላጊ ከሆነ ፣ ደግሞም እንዴት እንደገዛው የት ታውቃለህ ? ተወው በራስህ ላይ አተኩር ፣ ያለህ ነገር በቂ ነው …
Signed N
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nkatahlina. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Anekaki(አነቃቂ)” (@nkatahlina), 745 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nkatahlina.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.