12 Sept 2026, 11:58 UTC64 viewsread 15 September 2026 ከልደት በፊት ተጀምሮ ከሞት በኋላ ያልቆመ ስብከት
አይሁድ ወደ መጥምቁ ዮሐንስ መልእክተኞችን ደጋግመው እየላኩ ስለ ማንነቱ ይጠይቁት ነበር፡፡ አጥብቀው የሚጠይቁት የእግዚአብሔር መልእክተኛ መሆኑን አረጋግጠው አምነው ሊቀበሉት ባይሆንም እንኳን ቅዱስ ዮሐንስ ግን ‹‹ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ እኔ ነኝ›› ሲል መለሰላቸው፡፡
በእርግጥም ዮሐንስ በነቢዩ ‹‹የአዋጅ ነጋሪ ቃል ፡- የእግዚአብሔርን መንገድ በምድረ በዳ ጥረጉ ለአምላካችንም ጎዳና በበረሃ አስተካክሉ፡፡ ሸለቆው ሁሉ ከፍ ይበል ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይላል ጠማማውም ይቃናል ስርጓጉጡም ሜዳ ይሆናል የእግዚአብሔርም ክብር ይገለጣል ሥጋ ለባሽም ሁሉ በአንድነ…
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
12 Sept 2026, 11:58 UTC64 viewsread 15 September 2026 በአይሁድ ልማድ ሚዜ ሙሽራዪቱን ተንከባክቦ ፣ ለሰባቱ የሰርግ ቀናት ማንም እንዳይተናኮላት ጠብቆ ከሙሽራው ጋር የማገናኘት አለበት፡፡ በሚዜ የተመሰሉ የጌታችን ደቀ መዛሙርትም በሙሽራዪቱ የተመሰሉ ምእመናንን ከዲያቢሎስ መተናኮል በሰባት ቀን በተመሰለው በፍጹም ትምህርታቸው ጠብቀው ከሙሽራው ክርስቶስ ጋር የማገናኘት ሓላፊነት አለባቸው፡፡ ይህንን የሚያስረዳን የቅዱስ ጳውሎስ ንግግር ነው ፡- ‹‹እንደ ንጽሕት ድንግል እናንተን ለክርስቶስ ላቀርብ ለአንድ ወንድ አጭቻችኋለሁና ፤ ነገር ግን ሰይጣን በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ›› (2ቆሮ. 11፡2)
በሥርዓቱ መሠረት ሚዜው…
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
10 Sept 2026, 15:22 UTC82 viewsread 15 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
9 Sept 2026, 11:26 UTC111 viewsread 15 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
9 Sept 2026, 11:25 UTC105 viewsread 15 September 2026 ከ100ብር ብቻ ጀምሮ 🙏🙏
በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው #የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በአታ_ለማርያም_ቤተክርስቲያን አዲሱ ህንጻ ቤተመቅደስ በእናንተው የሁልጊዜ ድጋፍ የመቅደስ የቅድስትና የቅኔ ማህሌት የኮሎን ሥራዎች ተጠናቋል።
ለዚህም የሁልጊዜ ድጋፍና ትብብር በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም እያመሰገንን ከዚህ ቀጥሎ ያለው ሥራ
👉ሃያ አራቱ የበረንዳ ኮሎን
👉ቢም የበረንዳ መቅደስ ቅድስትና የቅኔ ማህሌት
ለዚህም ሥራ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች
1. ፌሮ ብረት በላ 8÷10÷12÷14
2.ሲሚንቶ
3.ጠጠር 02
4.አሸዋ
5.ምስመር
5.የባለሙያዎች ክፊያ የምሆን ገንዘብ በመለገስ የገጠሪቷ ቤተክርስቲያን ተሠርታ …
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
4 Sept 2026, 16:53 UTC143 views1 reactionsread 15 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
4 Sept 2026, 16:53 UTC140 viewsread 15 September 2026 ከ100ብር ብቻ ጀምሮ 🙏🙏
በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው #የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በአታ_ለማርያም_ቤተክርስቲያን አዲሱ ህንጻ ቤተመቅደስ በእናንተው የሁልጊዜ ድጋፍ የመቅደስ የቅድስትና የቅኔ ማህሌት የኮሎን ሥራዎች ተጠናቋል።
ለዚህም የሁልጊዜ ድጋፍና ትብብር በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም እያመሰገንን ከዚህ ቀጥሎ ያለው ሥራ
👉ሃያ አራቱ የበረንዳ ኮሎን
👉ቢም የበረንዳ መቅደስ ቅድስትና የቅኔ ማህሌት
ለዚህም ሥራ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች
1. ፌሮ ብረት በላ 8÷10÷12÷14
2.ሲሚንቶ
3.ጠጠር 02
4.አሸዋ
5.ምስመር
5.የባለሙያዎች ክፊያ የምሆን ገንዘብ በመለገስ የገጠሪቷ ቤተክርስቲያን ተሠርታ …
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
1 Sept 2026, 16:33 UTC164 viewsread 15 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
1 Sept 2026, 16:32 UTC282 viewsread 15 September 2026 የበአታ ለማርያምን ቤተመቅደስ ኮሎን እንሙላ
#በከምባታ_ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ሰብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው #የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በአታ_ለማርያም ቤተክርስቲያን በእናንተው በውድ ኦርቶዶክሳውያን የሁል ጊዜ ድጋፍና ትብብር የመቅደስ÷ቅድስትና የቅኔ ማህሌት የኮሎን ሙሌት ሥራ ተጠናቋል።
አሁን የሚቀረው የበረንዳ ኮሎን÷የቢምና ቀጠይ የኮሎን ሥራዎች ይገኙበታል ይህን ለመከናወን ከአቅማችን በላይ ስለሆነ የተከበራችሁ ውድ ምዕመናን የእመቤታችን የአስረት የአደራ ልጆች በሀገር ውስጥና በውጪም የምትገኙ #ከ100ብር ጀምሮ በመለገስ ለበአታ ለማርያም ቤተመቅደስ መታነጽ ምክንያት እንድትሆኑና እናንተም በረከት እንድታገኙ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም …
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
30 Aug 2026, 13:17 UTC154 views2 reactionsread 15 September 2026 የወላይታ ሶዶ ከንቲባ እና የጎፋ ዞን አስተዳዳሪ በጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት መታሰቢያ በዓል ላይ ሲያገለግሉ
***
ወ/ሮ እታገኝ ኃ/ማርያም ትባላለች። በቀደመ ዘመኗ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ስትሆን አሁን ላይ የወላይታ ሶዶ ከተማ በከንቲባነት በመምራት የመጀመርያው ሴት ከንቲባ ሆና እያገለገለች ትገኛለች።
በመንፈሣዊ በዓላት እንደ ቀደመው የቤተክርስቲያን የልጅነት ክብር እና የሰንበት ትምህርት ቤት አባልነት ዘመኗ በክብር መጥታ እየታደመች አምላኳን ታገለግላለች።
ይህ ወንድማችን ደግሞ ዲያቆን ኢንጅነት ዳግማዊ ይባላል። የኩራዝ ስኳር ኮሮፕሬሽንን የመሰለ ግዙፍ የኢኮኖሚ ዞንን በሥራ አስኪያጅነት የመራ ፣በዓለማዊ የእውቀት መዓድ ምህንድስናን…
❤2
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
30 Aug 2026, 13:17 UTC126 viewsread 15 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
29 Aug 2026, 18:25 UTC141 viewsread 15 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ዲ/ን ደግነት ደመቀ
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @nizanudegnite03. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.