ኢዮብ በሕይወቱ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ጊዜ ውስጥ ነበር። ብዙ መከራና ሥቃይ ቢያጋጥመውም የሚሆነው ሁሉ ለምን እንደሆነ ባይረዳም፣ ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ግን አልተመለሰም፤ በመከራ ወቅት እግዚአብሔርን የሚጠበቀው በፀሎት ነው። ፀሎት ልብህን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ መንገድ ነው፤ ሲትደክም እርሱ ያጠነክርሀል፣ ሲጨንቅህ ያጽናናሀል። አሁን የምታልፍብት ሁኔታ ቢከብድም እግዚአብሔርን በፀሎት መጠበቅ በመጽናት እንድትኖር ያደርግሀል። ኢዮብ 23:12 ከከንፈሩ ትእዛዝ አልተመለስሁም፤ የአፉን ቃል በልቤ ሰውሬአለሁ። Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Channel
አንድ መንገድ.
@neverfailove
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
273subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001275172347 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @neverfailove |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 August 2026 |
| On Telegram | t.me/neverfailove |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 17:55 | 273 | -5 |
| 6 Aug 2026, 23:30 | 278 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:42 | 278 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 2 January 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
11 reactions across 7 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 63.6% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 7 | 63.6% | |
| 🔥 | 4 | 36.4% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 7 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 11reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 2 January 2026 to 10 March 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
Day 5፡ መጽሐፍ ቅዱሴን እወደዋለሁ ሰላምን ስለሰጠኝ! መጽሐፍ ቅዱሴን በመውደዴ ታላቅ ሰላም አለኝ፤ የእግዚአብሔርን ቃል መውደዴ እና ማንበቤ ለነብሴ መረጋጋትን ሰጥቶኛል። መጽሐፍ ቅዱሴን ማንበቤ እምነትቴን አጠንክሮታል፤ ልቤንም አረጋግቶታል። መጽሐፍ ቅዱሴን በመውደዴ እና በማንበቤ ከሁኔታዎች በላይ የሆነ ሰላም ውስጥ አርፌአለሁ። የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን መውደድ ማንበብ አእምሮዎን የሚያልፍ እና ልብን የሚጠብቅ ሰላም ይሰጦታልና ይሄን ህያው ቃል እንዲያነቡ እንጋብዞታለን። መዝሙር 119:165 ሕግህን ለሚወድዱ ብዙ ሰላም ነው፥ ዕንቅፋትም የለባቸውም። #መጽሐፍ_ቅዱሴን_እወደዋለሁ!
Posted without readable text
#የስሕተት_ትምህርት_እና_ልምምድ.... የክርስቶስን ወንጌል ሰባኪዎች እንዳሉ ሁሉ ልዩ ወንጌል ሰባኪዎችም አሉ፤ እውነተኛ ነቢያት እንዳሉ ሁሉ ሐሰተኛ ነቢያትም አሉ፤ እውነተኛ አስተማሪዎች እንዳሉ ሁሉ ሐሰተኛ አስተማሪዎችም አሉ። በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ፈተና ከሆኑት መካከል የስሕተት ትምህርትና እንግዳ ልምምዶች መሆናቸው ተደጋግሞ በመነገር ላይ ያሉ አሳሳቢ ጉዳዮች ናቸው። ባለፉት ዓመታት የኑፋቄ ትምህርቶችና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ይዘት የጎደላቸው ልምምዶች የአብያተ ከርስቲያናት ደጆችን ሲያንኳኩ ከርመዋል። በአንዳንድ ቦታዎች ላይም ተሳከቶላቸው ደጅ አስከፍተው ወደ ውስጥ መዝለቅ ችለው ነበር። ይህም እንኳ ሆኖ ከሞላ ጎደል በአብያተ ከርስቲያና…
ሸክሜን ❤ዳዊት ጌታቸው 🙏
#የመስቀሉ_ማእከልነት❤ ✍️መስቀል የሰውን ስቃይ እግዚአብሔር አምላከ የተካፈለበት፣ "አንተ የሥጋ ዐይን አለህን?” የሚለው የኢዮብ ጥያቄ ፍንትው ያለ ምላሽ ያገኘበት፤ ስቃይ ለእግዚአብሔር ባዕድ አለመሆኑ የተመሰከረበት፣ 'የእግዚአብሔር ፍቅር ስፋቱ፣ ከፍታው፣ ጥልቀቱ ከመታወቅ ያለፈ ነው' የሚለው በገሃድ የተገለጠበት ታሪካዊ እውነታ ነው። የመለኮት ጥምር ባሕርያት በአንድ ሁኔታ የተገለጠበት፣ ማለትም ምሕረቱና ፍርዱ፣ ሰው አፍቃሪነቱ እና ጎጢአት ጠልነቱ የታየበት፣ ጥበቡ የተንጸባረቀበት፣ ሞትና ሕይወት የተገናኙበት፣ ሽንፈትና ድል የተራከቡበት፣ ውርደትና ክብር፣ መፍረስና መታጎጽ የተተካኩብት ነው። ✍️ትላንት እና ነገ የተሸረቡበት፣ ምድርና ሰማይ የተጋጠሙበት…
ክርስቶስ ኢየሱስ ሁልጊዜም ለልጆቹ ቅርብ ነው። በጎቼ ብሎም የሚጠራው የሱ የሆኑትን ነው። ልጆቹ የሆኑትም ድምፁን ይሰማሉ። ደግሞም ይከተሉታል። የጌታ የኢየሱስ፣ ድምፅ ለመስማት፤ እርሱ በሚመራህም መንገድ ለመጏዝ ትፈልጋለህ? ዮሐንስ 10:27 በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
🔥1
የአማኞች አንድነት የሚናጋባቸው አያሌ ምክንያቶች ቢኖሩም ዐበይት ከሆኑት መካከል እነዚህ ይገኙባቸዋል፡፡ አንዱ የአንድነት እንቅፋት ከልክ ያለፈ ግለኝነት ነው፡፡ ሁልጊዜ ስለ ራስ የግል ስጦታ፣ ስለ እኔ ቤተ ክርስቲያን፣ ስለ እኛ ቡድን፣ ስለ እኛ ብሔር፣ ስለ እኛ ራእይ የምናስብ የምናወራ ከሆነ አየሩ ይታፈናል፡፡ ባልንጀሮቻችንን በብረት አጥር ውስጥ እናስራቸዋለን፡፡ አንድነት የሚፋፋው የሌሎችን ስጦታ፣ የሌሎች ቤተ ክርስቲያን፣ የሌሎች ሰዎችን ብሔር የሌሎች ራእይ ለማወቅና ለማክበር ስንጥር ለማበልጸግም ስንሰናዳ ነው፡፡ “እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቊጠር" ይላል ሐዋርያው ጳውሎስ፡፡ ዘረኝነት፣ የብሔርና የቋንቋ ትምክህት፣ ያለአግባ…
❤1
#ለተወደዱ_ዜማ_መሪዎች! የመድረክ ዜማ መሪዎች መድረክ ላይ ማየትም ሆነ መስማት የምንፈልገው የእናንተን ዜማ የመምራት ብቃታችሁን፤ የድምጻችሁን ቅላጼ ሳይሆን መዝሙሩን እንደ እግዚአብሔር ቃል በመረዳትና በማስተዋል እንድታዘምሩ ይሁን። ደግሞ እያንዳንዱ የምታዘምሩት መዝሙሮች አዝማች ብቻ ሳይሆን ቁጥርም ስላላቸው ከነቁጥሩ እንታዘምሩ፤ የያዝነው የመዝሙር ዳሰሳ ስላልሆነ። ስቀጥል ደግሞ እንዲህ አድርጉ ወዲህ ግቡ ከወዲህ ውጡ እያላችሁ ትዕዛዝ አታብዙ እባካችሁን ስቀጣጥል እናንተ ዜማ መሪ ናችሁ እንጂ ቃል ሰባኪዎች አይደላችሁምና በየመሐሉ እያስቆማችሁ ባትሰብኩን ይመረጣል። ደግሞ ሰዎች ካልዘለሉ እና ካልጮሁ ዜማ የመራችሁ የማይመስላችሁ እባ…
❤2
Posted without readable text
ተስፋ በሚያስቆርጥ በዚህ አለም ስትኖር፣ ብዙ ድካም እና ሃዘን ደግሞም እረፍት የሚነሱ ነገሮች ይከብቡህ ይሆናል። አቅም ያጣህ እና የደከምክ በሚመስልህ ጊዜ ሁሉ አይኖችህን ወደ ተስፋህ አምላክ ወደ እግዚያብሄር አንሳ! በድካምህ ሃይልን፣ ባስጨነቀህም ነገር ፈንታ ሰላምን ይሰጥሃል። በእርሱ ለሚታመኑ ሃይል ከመንፈስ ቅዱስ እንጂ ከዚህ አለም ስላይደለ የሚቀጥል እና የሚበዛ ተስፋ ለእነርሱ አለ። በአምላክህ በእግዚያብሄርም በማመንህ ከእርሱ የሆነ ደስታ ሰላምም ሁሉ በቀኖችህ ሁሉ አይጎድልብህም። ስለዚህ እይኖችህን ከግዜያዊ ደስታ እና እርካታ ምንጮች ላይ አንሳ። ሁሉን ቻዩ አምላክ የዘላለም ደስታህ እንደሚሆንም ካመንክ በርግጥም ላንተ ፀደይ እየመጣ ነው። የተስ…
❤1
❝ሳላውቅ ነፍሴ በከበረው ሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ።❞🙏 —መኃልየ. 6: 12
🔥3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @neverfailove. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አንድ መንገድ.” (@neverfailove), 273 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/neverfailove.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.