ሙሣፊር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 4፥101 *"በምድርም ላይ በተጓዛችሁ ጊዜ እነዚያ የካዱት ያውኩናል ብላችሁ ብትፈሩ ከሶላት ባለ አራት ረክዓት የኾኑትን ብታሳጥሩ በእናንተ ላይ ኃጢአት የለም"*፡፡ ﻭَﺇِﺫَﺍ ﺿَﺮَﺑْﺘُﻢْ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻓَﻠَﻴْﺲَ ﻋَﻠَﻴْﻜُﻢْ ﺟُﻨَﺎﺡٌ ﺃَﻥ ﺗَﻘْﺼُﺮُﻭﺍ ﻣِﻦَ ﺍﻟﺼَّﻠَﺎﺓِ ﺇِﻥْ ﺧِﻔْﺘُﻢْ ﺃَﻥ ﻳَﻔْﺘِﻨَﻜُﻢُ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭﺍ "ሙሣፊር" ﻣُﺴﺎﻓِﺮ የሚለው ቃል "ሣፈረ " ﺳَﺎﻓَﺮَ ማለትም "ተጓዘ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ተጓዥ" "መንገደኛ" ማለት ነው፥ ዱዓቸው አሏህ ዘንድ መቅቡል ከሆኑት ሦስት ሰዎች መካከል አንዱ…
Channel
سماحة الإسلام የኢስላም ገራገርነት
@nesiha
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
839subscribers
-20 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001332522931 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nesiha |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 October 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 6 October 2026 |
| On Telegram | t.me/nesiha |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 19 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Oct 2026, 22:01 | 839 | -2 |
| 26 Sept 2026, 07:41 | 841 | -7 |
| 12 Sept 2026, 07:41 | 848 | -3 |
| 3 Sept 2026, 20:17 | 851 | -1 |
| 26 Aug 2026, 17:53 | 852 | -1 |
| 13 Aug 2026, 23:55 | 853 | -6 |
| 6 Aug 2026, 14:37 | 859 | no change |
| 6 Aug 2026, 07:24 | 859 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 19 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 August 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
# እንዴት_ታዝናለህ !... ሌላው ለሌላ አካል እያጎበደደ፤አላህ አንተን መርጦ እስልምናን ሰቶ ለርሱ ብቻ እንድታጎበድድ ፈቀደልህ! እንዴት ታዝናለህ!... ስንቱ በተከበረበት ተዋርዶ፤ረበል ዓለሚን ያንተን ወንጀልህንና ነውርህን ደብቆልህ ለምን ታዝናለህ!... ስንቱ ነው አንድ አፉን ሚመገበው ጎኑን ሚያሳርፍበት ማደሪያ የሌለው፤አዛኙ ጌታህ ቤትህን በምግብና በመጠጥ ሞልቶልህ ማደሪያ ሰጠህ ስለምንስ ታዝናለህ! ስንቱ ጤናውን አቶል ፤ራህማኑ አንተን ሰላም አደረገህ አትዘን! የሰው ፊት የሚገርፈው ሚለምን ስንቱ መሰለህ!? ጀልሉ ግን አንተን ከሰዎች አብቃቃህ! በፍፁም እንዳታዝን! ከህመም ብዛት በስቃይ አይኑን ሳይከድን የተኛ ስንቱ መሰለህ!?፤ወዱዱ ላንተ ሰላማዊ እን…
ጌታዬ አላህ ሆይ! ከመጥፎ ጎረቤትና እድሜዬ ሳይደርስ እንድሸብት ከምታደርገኝ ሚስት በአንተ እጠበቃለሁ»። ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም አስ ሶሒሀህ (3137)
_አላህን ፈሪዋ ሴት ታሪክ ክፍል ሶስት_________ https://t.me/httpstmejoinchatAAMuktarhussen ገንዘባችንን ካላመጠህ እንገድልሃለን ፣እንሰቅልሃለን እያሉ ሲያስጨንቁት የነበረ አንድ ሰው አይታ አሳዘናትና ገንዘቡን ካላገኙ የሚገድሉት መስሏት የተሰጣትን ገንዘብ ከመስጠት ከሞት ታድነዋለች ።ሰዉዬዉም እዳዬን ከፍለሽ ከሞት ስላዳንሽኝ ካልሸኛሁሽ እያለ ይከተላታል።ልሸኝሽ ልከተልሽ ሲላት የአጅነቢይ ኸይር የለዉምና አልፈልግም አለች ።እሱ ደግሞ ዉለታዋን የሚከፍል መስሎ ለሷ አሳቢና ተቆርቋሪ በመምሰል ቢከተላትም አጅነቢ ነበርና እሱም የዋለችለትን በመርሳትና ቃሉን በማፍረስ ቦታና ሁኔታ አመቻችቶ ብትጮህ ረዳት የማታገኝበት ቦታ ሲደርሱ አላህ …
አላህን ፈሪዋ ሴት ታሪክ ክፍል አምስት _______ https://t.me/httpstmejoinchatAAMuktarhussen ሁሉም በአንድ ላይ በአንድ ቀን የአላህ ፍቃድ ሆነና ተያይዘው እሷ ዘንድ ደረሱ ።እሷም ታሪካዊ ጠላቶቿን ገና ከመድረሳቸው ሁሉንም አዉቃቸዉ ነበር ።እናም ሁሉንም በአንድ ላይ ግቡ አለቻቸው ።እሷ ከመጋረጃ ጀርባ ስለነበረች አትታይም ።አትታወቅም ሁሉንም ከገቡ በኃላ እንዲህ አለች ፤<<ስራዉን ያጋለጠ ዱአ ይደረግለታል ።እያንዳንዳችሁ እንዴት እንዲህ አይነት በሽታ ሊያጋጥማችሁ እንደቻለ ተናገሩ ፤ችግሩን ያልተነገረ መፍትሄ አይገኝለትም ዱአም አላደርግለትም>>ትላለች። በዚህ ግዜ የባለቤቷ ወንድም<<እኔ ጥፋቴን በወንድሜ ፊት አልናገርም አፍራለሁ …
«አንድ ሰው 3 ሴት ልጆች ኑረውት ከሚችለው ካበላቸው፣ ካጠጣቸው እንዲሁም ካለበሳቸው የቂያማ ቀን ለሱ ከጀሀነም እሳት ከለላ ይሆኑለታል»። ◦•●◉✿ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ✿◉●•◦ ምንጭ:- ኢብኑ ማጀህ (2974)
የአላህ መልእክተኛ ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል የአማኝ የሆነ ሰው ነገሩ ያስገርማል (ግሩም)ነው አማኝ የሆነ ሰው ነገሩ ሁሉ የተሻለ ነው ይህ ኸይር ነገር ለአማኝ ካልሆነ ለማንም አይሆንም ሚያስደስት ነገር ሲያገኘው አላህን ያመሰግናል ለሱ የተሻለ ነው ችግር ሲገጥመው ይታገሳል ይህ ለሱ የተሻለ ነው። መልካም ነገር ሲያገኙ ከሚያመሰግኑ ሲቸገሩ ከሚታገሱ ወንጀል ላይ ሲወድቁ ምህረት ከሚጠይቁ ባርያዎች ያድርገን አላሁ አሚን።
በአሸባሪዋ እስራኤል ውስጥ ከ1100 አመት በፊት የተቀበረ የወርቅ ሳንቲም ተገኘ !! በሳንቲሙ ላይ ﻻﺇﻟﻪ ﺍﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﺤﻤﺪ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ከአላህ ውጪ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ሙሐመድም የአላህ መልዕክተኛው ነው። የሚል ጹሁፍ አለው ! https://www.timesofisrael.com/pure-gold-425-islamic-coins- from-1100-years-ago-found-at-israel-dig/ ታሪክ ይናገራል ። ፍልስጤም ታሪክሽ ይህ ነው።
__ አላህን ፍሪዋ ሴት ታሪክ ክፍል አንድ ____ በበኒ እስራኤል ዘመን የነበረች የአንድ ሰው ሚስት ታሪክ ሲሆን ወደ ሀጅ ለመሄድ አሰብና የሚወዱትን ባለቤቱን ብቻዋን ስለነበረች አይዞሽ እንዲላትና ችግር እንዳይደርስባት በቅርብ የነበረው ወንድሙን አደራ በማለት ይሄዳል ።ከቀናት በኃላ አጅነብይ ነበርና ሰይጣን በዚያም በዚህ ብሎ ያልሆነ ነገር እንዲጠይቃት ይወሰዉሰዋል።እሱም ስሜቱንና የሰይጣኑን ጉትጐታ መቋቋም አቅቶት የወንድሙን አደራ በመጣስ ያልሆነ ነገር ሲጠይቃት ሴትዮዋ በሀይመኖቷ ጠንካራ ነበረችና <<የወንድምህን አደራ አትብላ ከሌባ ጠብቅ ብትባል አንተው ሌባ ትሆናለህ >>በማለት ቁርጥ አቋሟን ስትነግረው ፣እንደማትቀመስ ስታስረዳዉ ዝሙት ፈፅማለች በማለት …
አቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን፡ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "እስክታምኑ ድረስ ጀነትን አትገቡም፣ እስካልተዋደዳችሁ ደግሞ አላመናችሁም፡፡ ታዲያ ከሰራችሁት ሊያዋድዳችሁ የሚችል ነገርን ልጠቁማችሁን? በመሀከላችሁ ሰላምታን አብዙ" ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 101
(........ምናባዊ ጉዞ ወደ አርሽ.......) ክፍል አምስት ሌላ ዐለም.....፣ ግሩም ፍጥረት...፣አስደማሚ ትዕይንት...በዚህ ሁኔታ ሳለን አንዲት ትልቅ ዛፍ ተመለከትን ሲድረቱል ሙንተሀ ትሰኛለች። የዝሆን ጆሮዎች በሚመስሉ ቅጠሎች ተውባ የምትታየው ይህች ዛፍ ከስሯ አራት ጅረቶች ስንመለከት ዐጀ....ብ!!! እያልን ሚስጥሩን ማጤን ጀመርን። በመጨረሻም ሁለት ጅረቶች ወደ ጀነት የሚፈሱ እና ሁለቱ ደግሞ አባይ እና ፉራታ መሆናቸውን ስንሰማ፦" ሱበሀነከላሁመ እያልን ትተን አለፍን። (አባይ ግን አይገርምም....? አባይ ሁለት እዚህ መገደብ አዋጭ ነው።) ጉዞው ቀጥሏል....በመንገዳችን የምናስተውላቸው ድንቃድንቆች ቆመን እንድንመለከት ቢያስገድዱንም ከግዜው አ…
ኢንና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! Innaa Lillaahi Wa Innaa Ilayhi Raaji'un ወንድማችን ሙነሺድ ሙሐመድ አወል ሷላህ ወደ ቀጣዩ ዓለም ተሸጋግሯል።አላህ ይዘንልህ።በሰፊው ምህረቱ ጀነተል ፊርደውስን ያጎናጽፍህ።አላህ ለቤተሰቦችህ መጽናናቱንና ትዕግስቱንም ይለግሳቸው።«እኛ የአላህ ነን።ወደ እርሱም ተመላሾች ነን።» ✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺ Obboleessi keenya munashid Muhammed Awwol Saalah gara aakiraatti deemeera. Rabbiin siif haraaramu. Rahmata isaa balla ta'een jannattal firdawsiin sihabadhaasu. Allaahin maati keetiifis O…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nesiha. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@nesiha named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 2 posts, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“سماحة الإسلام የኢስላም ገራገርነት” (@nesiha), 839 subscribers as measured 6 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nesiha.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.