16 Mar 2025, 10:56 UTC≈1,450 views7 reactionsread 22 August 2026 ከክርስቶስ ጋር ተሰቅለናል
ገላ ፡ 2፥20
ከዛሬ ሁለት ሺ አመት በፊት ክርስቶስ ሲሰቀል ጳውሎስ አብሮ ተሰቅሎ ነበር እንዴ? አልተሰቀለም!! ከክርስቶስ ጋር ተሰቅለው የነበሩት ሁለት ወንበዴዎች ነበሩ። ታዲያ ለምንድነው ጳውሎስ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ ያለው??
✍ሰው በእግዚአብሄር ፊት ሲታይ አዳማዊ ማንነት የተላበሰ፣ በሁሉም ነገር የተበላሸ፣ በሀጥያት የጨቀየ እና ምንም ፅድቅ የሌለው ምስኪን ፍጥረት ሆነ። ታዲያ እግዚአብሄር ሰውን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ከመሞት ውጪ ምንም ጥቅም የለሌው ፍጥረት ስለሆነ እንዲሞት ፈረደበት። ስለዚህ ራሳችንን ስናስብ በመስቀል ሞት ተሰቅዬ ከመሞት በቀር ለምንም የማልጠቅም ተራ ፍጥረት ሆኜ ተገኘሁ ማለት መቻል አለብን። እግዚ…
❤3🔥3👍1
5 Mar 2025, 18:39 UTC≈1,410 views6 reactionsread 22 August 2026 ከሁሉ የመብለጫ ጥበብ
ማቴ 18 ÷1~4
በደቀመዛሙርት መካከል አንድ ትልቅ ክርክር ነበር። በመንግስተ ሰማይ ትልቅ እኔ ነኝ የማለት ክርክርና ፉክክር ብዙ ጊዜ ይደጋገም ነበር። አንድ ቀን ኢየሱስን ጠየቁት። ኢየሱስ ግን ህፃን በመካከላቸው በማቆም ሁሉት ነገሮች ተናገራቸው።
1/ ካልተለወጣቹና እንደ ህፃን ካልሆናችሁ መንግስተ ሰማይ አትገቡም አላቸው።
ምን ማለቱ ነው?
✍ህፃናት በራሳቸው አቅም እንደሌላቸው እና ሁሉም ነገር በወላጆቻቸው በኩል እንደሚሆንላቸው ያውቃሉ። ስለዚህ ሰው መንግስተ ሰማይ ለመግባት በራሱ ምንም አቅም እንደሌለውና ፈጣሪ ሊያደርግለት የሚችለው ነገር ብቻ እንደሆነ ማወቅ አለበት። መንግስተ ሰማይ በሰው ፅድቅና በጎ …
🥰4❤2
26 Jan 2025, 18:58 UTC≈1,840 views7 reactionsread 22 August 2026 በዚህ በመጨረሻ ዘመን እንዴት እንመላለስ?
2ኛ ጢሞ 3፥1~17
ጳውሎስ ለመንፈሳዊ ልጁ ጢሞቴዎስ በመጨረሻው ዘመን የሚያስጨንቅ ጊዜ እንደሚመጣ እወቅ እያለው ነው።
ታዲያ አሁን ያለንበት ጊዜ የመጨረሻ ዘመን ነው??
አዎ ጳውሎስ እንደምልክት የዘረዘራቸው ሀሳቦች ካየናቸው ሁሉም አሁን እየሆኑ ያሉና እኛም እየተሳተፍንባቸው ያሉ ነገሮች ናቸው። ከቁጥር 2 እስከ 5 ያሉት ቃላቶች እያንዳንዳቸው አሁን በስፋት እየሆኑ ያሉ ነገሮች ናቸው። አንዳንዶቹን ለማየት ያክል፦
1/ ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉ ይላል
ይሄ የሁሉም ሰው መለያ ሆኗል። ከእኔ ይልቅ ለወንድሜ የሚል ማግኘት ብርቅ ነው። ሁሉም ራስ ወዳድ ሆኗል።
2/ ገንዘብን የሚወዱ ይሆናሉ
ይሄ ደግሞ ግልፅ ሀሳብ…
👍5❤1👏1
12 Jan 2025, 11:35 UTC≈1,170 views3 reactionsread 22 August 2026 የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ይሄ የድምፅ መልእክት ያዘጋጀሁት ለአንድ ናሆም ለተባለ ኦርቶዶክስ ወንድም ነው። ይሄ ወንድም አንድ ቀን ወንጌል እየሰራሁ አግኝቼው ወንጌል ነግሬው ስልክ ተለዋወጥን ከዛም የእነሱ አስተማሪ ያስተማረው ሰማዕታት ያማልዳሉ የሚለው የተሳሳተ ትምርት የያዘ ቪዲዮ ላከልኝ። እና እኔም ይሄንን የመልስ ትምርት አዘጋጅቼ ላኩለት። በእርግጥ በእኛ የመዳን ስራ ላይ የሚጨምረውም የሚቀንሰው ነገር ባይኖርም ኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን ከስህተት የሚመልስ ትምርት ስለሆነ ለምታውቋቸው ላኩላቸው። እንዲሁም ወንጌል ስትሰሩ ጥያቄ ቢነሳባቸ እውቀት ይሆናችኋል ተባረኩ።
👍2🥰1
12 Jan 2025, 11:35 UTC441 views4 reactionsread 22 August 2026 File
File, posted without a caption
❤3🔥1
7 Jan 2025, 07:12 UTC461 views6 reactionsread 22 August 2026 እንኳን አደረሰን!
የገናን በአል ስናስብ በመጀመሪያ የነበረው ወልድ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው የሆነበትን( አምላክ ፅንስ የሆነበትን፤ ዘጠኝ ወር በማህፀን የተቀመጠበትን፤ በመጨረሻም በግርግም ተወለደበትን) ትልቁን መለኮታዊ ሚስጥር እናስብ። ታዲያ ገና ወይም የክርስቶስ የልደት በአል አምላክ ሰው የሆነበትን ጥበብ ማስታወሻ ነው። አምላክ ሰው የሆነው ደግሞ እኛን ከዘላለም ፍርድ ለማዳን የግድ ሰው ሆኖ ተወልዶ የሀጥያተኛ ሞት የሚባለውን የመስቀል ሞት መሞት ስለነበረበት ነው።ስለዚህ ኢየሱስ የተወለደው ለአንተ ለአንቺ ነው። ክብር ከዘለአለም እስከዘላዘም ለኢየሱስ ይሁን። መልካም በአል በድጋሚ!
❤4👍2
23 Dec 2024, 18:38 UTC≈1,560 views4 reactionsread 22 August 2026 ጎበዝ ተወዳዳሪ ወይም ስፖርተኛ
2ኛ ጢሞ 2፥5
ከላይ በተመለከትነው ፅሁፍ ጳውሎስ ጢሞቴዎስን እንደ በጎ ወታደር ሆኖ መከራ እንዲቀበል ነግሮታል። በዚህ ክፍል ደግሞ በውድድር እንደሚሳተፍ ስፖርተኛ ሆነህ ተከተል እያለው ነው።
✍በውድድር የሚሳተፍ ስፖርተኛ ምን አይነት መሆን አለበት?
1 / የሚወዳደርበት ስፖርት ህጎች ጠንቅቆ ማወቅ አለበት። እያንዳንዱ ውድድር የራሱ ህግ አለው። እነዚህ ህጎች ካልተጠበቁ ከውድድር ያስወጣሉ።
2/ በየቀኑ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ልምምድ ማድረግ አለበት። ልምምድ ማያደርግ እስፖርተኛ የመጨረስ አቅም አይኖረውም።
3/ ያገኘው ነገር አግበስብሶ አይበላም። አግበስብሶ ከበላ ክብደቱ ይጨምርና እንኳን አሸናፊ ሊሆን ውድድሩን የመጨረስ አቅ…
❤2👏1🔥1
22 Dec 2024, 18:48 UTC≈1,690 views4 reactionsread 22 August 2026 በጎ ወታደር
2ኛጢሞ 2፥3_4
ጳውሎስ ለመንፈሳዊ ልጁ ጢሞቴዎስ እንደ በጎ ወታደር ሆነህ አብረኸኝ መከራ ተቀበል እያለው ነው። በጎ ወታደር ምን አይነት ነው።
1/ የመጀመሪያው አዛዡን ለማስደሰት ይጥራል ደግሞም ያደርገዋል
2/ በብዙ ስራዎች መጠላለፍ አይችልም። ቅድሚያ ሚሰጠው ለተሰማራበት የውትድርና ስራ ነው
3/ ጠላቶቹን በጀግንነት ተዋግቶ ማሸነፍ አለበት
✍እኛም ዛሬ በዚህ ዘመን ስንኖር በጎ ወታደር ሆነን ክርስቶስን መከተል አለብን። የአማኝ ህይወት ከወታደር ህይወት ጋር ተመሳስሏል።
1/ አንደኛ አዛዥ አለው
የክርስትና ህይወት ክርስቶስ የሚባል አዛዥ አለው። ስለዚህ ወታደር የበላይ አዛዡን መስማትና ትእዛዙን የመፈፀም ግዴታ እንዳለበት ሁሉ እኛም አማኞች…
🔥2❤1👍1
Channel photo updated
10 Dec 2024, 11:44 UTC≈1,550 views9 reactionsread 22 August 2026 ትልቁ ታምራት ምንድነው( The biggest miracle ever in our life)
ሉቃ 10፥ 17_20
በዚህ ክፍል ኢየሱስ ሰባ ሁለት ሰዎችን መርጦ ስለእግዚአብሄር መንግስት እንዲሰብኩ ላካቸው። እንደነገራቸውም አደረጉ። በስሙም አጋንንት አስወጡ ምናባትም ብዙ ታምራት አርገው ሊሆን ይችላል። ኢየሱስ ተደስተው ሲያያቸው በዚህ ደስ አይበላችሁ ይልቅስ ስማችሁ በሰማይ ስለተጻፈ ወይም ስለዳናችሁ ደስ ይበላችሁ አላቸው።
1/ ሰዎቹ የተደሰቱት አጋንንት ስለታዘዘላቸው እና ምናልባትም በሽተኞችን ስለፈወሱ ሊሆን ይችላል። ይሄ ተአምር ነው ምንም ጥያቄ የለውም። ዛሬም በእኛ ዘመን አብዛኛው ጊዜ የውጤታማ አገልግሎት መስፈርት ተደርጎ ይወሰዳል። አንድ አገልጋይ አጋንን…
❤7👍1🥰1
24 Nov 2024, 17:11 UTC≈2,050 views4 reactionsread 22 August 2026 ከእግዚያብሄር የሆነ ነገር በማንም እና በምንም ሊቆም አይችልም።
ሐዋ 5፥ 33_39
ይሄ ክፍል ሙሉውን ስናነበው እግዚአብሄር በሐዋርያቶች እጅ ብዙ ታምራት ሲያደርግ እና ብዙ ሰው ጌታን እያገኘ ከሐዋርያቶች ጋር ሲጨመር የህግ መምህራን እና ሰዶቃውያን ሐዋርያቶን በማሰር በማንገላታት ብሎም በመግደል ወንጌል ለመግታት ሲሞክሩ እንመለከታለን። ነገር ግን የህግ መምህር የነበረው ገማልያ አስደናቂ ንግግር ተናገረ።
ምን አለ?
ከዛ በፊት ቴዎዳስና ይሁዳ የተባሉ ለራሳቸው ብዙ ተከታይ የነበራቸው ሰዎች እንዴት እንደጠፉ በመናገር የሐዋርያቶች ድርጊትና እየተስፋፋ የነበረው ወንጌል ከእግዚአብሄር ካልሆነ በራሱ ጊዜ ይጠፋል። ነገር ግን ከእግዚአብሄር ከሆነ ማስቆም አትችሉም …
❤3🕊1
3 Nov 2024, 13:51 UTC≈1,370 views8 reactionsread 22 August 2026 በዚህ ክፋት በሞላበት ዘመን የእግዚአብሄር የልብ ሰው መሆን ይቻላል!
ዘፍ 6: 1~22
ይሄ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል እግዚአብሄር ሰውን በመፍጠሩ ተፀፅቶ የፈጠረውን ሰው መልሶ ለማጥፋት ሲወስን እናያለን። እግዚያብሄር ሲፀፀት!!!!🤔🤔🤔🤔
ለምንድነው እግዚአብሄር ሰውን በመፍጠሩ የተፀፀተው?
1/ የፈጠራቸው ሰዎች አመፀኞች ሆኑ። እግዚአብሄር የማይሰሙ ሆኑ። በአጠቃላይ በእግዚአብሄር ላይ አመፁ። ይሄ ድርጊታቸው በጣም አስቆጣው።
2/ የእግዚአብሄር ልጆች ከሰው ልጆች ጋር ተጋቡ። የእግዚአብሄር ልጆች ከማይገባቸው ጋር ተጋቡ ። ከማይገባቸው ጋር ተዳሩ። በወቅቱ ዝሙት ልቅ ሆነ። ከእግዚአብሄር ሀሳብ ውጪ ማግባት መብላት መጠጣት መስከር መዳራት ብዙ …
👍4❤2🔥1🕊1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nereniegzer. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.