12 Aug 2022, 20:31 UTC≈5,740 views42 reactionsread 7 August 2026 Video
ሸይኻችን ሸይኽ ሚስባህ ዳውድ ዛሬ ሙሐረም 14/1444 ዓ.ሂ አልፈዋል። የቀብር ሰነ-ስራዓታቸውም ኮተቤ በሚገኘው የሙስሊሞች መቃብር ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ከጁመዓ ሶላት በኋላ ተፈፅሟል።
#እኛ ለአሏህ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን.
إنا لله وإنا إليه راجعون
አሏህ ቀብራቸውን ሰፊ መኖሪያቸውን ጀነት ያድርግላቸው ሁላችንም ለአሏህ ፋቲሓ እንቅራላቸው ዱዓም እናድርግላቸው።
😢28👍11❤3
12 Aug 2022, 15:45 UTC≈2,310 views6 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @httpshamzaasedullah
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
الإسلام يطارد المعاصي والخطايا كلها، ظاهرة كانت أو باطنة، من أعمال الجوارح أم من أعمال القلوب.. قال تعالى: {وَذَرُواْ ظَاهِرَ الإِثْمِ وَبَاطِنَهُ}.سورة الأنعام ( 120)
「እስልምና ወንጀሎችን እንዲሁ ስህተቶችን አባራሪ ነው ግልፅም ሆነ ድብቅ የሆነችዋን ከሰውነት ክፍለ አካለት ሆነ ከቀልብ የተከሰተች የሆችዋን 」
አሏህም አለ፦「 በግልፅም …
👍5👎1
12 Aug 2022, 06:17 UTC≈3,860 views17 reactionsread 7 August 2026 Photo
『إنا لله وإنا إليه راجعون』
【እኛ የአሏህ ነን ወደ አሏህም ተመላሾች ነን】
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን
ጌትዮው ዛሬም እንደ ትላንቱ ባሮቹን እየመራረጠ መውሰዱን ቀጥሏል...!😢
👉ታላቁ ሸይኻችን አባታችን የወጣቱ መካሪ የዲኑ ዘብ ቋሚ የነበሩት ታላቁ ሰው ሸይኽ ሚስባህ ወደ ማይቀረው ዓለም ወደ አኺራህ ሄደዋል አሏህ ፍርደውሰል ጀነትትን ይወፍቃቸው።
ለቤተሰባቸው አሏህ ሶብሩን ይስጥ አልኩ።
قال رسول الله ﷺ: "مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيرًا يُصِبْ مِنْهُ".
يُصِبْ مِنْهُ: يَبْتَليهِ.قال رسول الله ﷺ: "مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيرًا يُصِبْ مِنْهُ"…
😢12❤2👍2😁1
12 Aug 2022, 05:11 UTC≈3,290 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
☞ዲናችን ረጋ ያለ ነው ለሚከተሉትም የእርጋታን አስተውሎት እንዲሁ ሂክማን ያላበሰ ስብዕናን በጀሊሉ ፍቃድ የሚቸር ይሆናል ።ይህ ሁሉ በዲናችን ላይ እየተከሰቱ ያሉት ፈተናዎች ምን ግዜም በእርግጠኝነት ማወቅ ያለብን ከነዚህ ችግሮች ሁሉ በስተመጨረሻ የአሏህ እገዛ እንደሚመጣ ነው።
☞ይህ ነው በቁርኣንም የተወሳልን አሏህ የሰይዱና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ተከታዮች የአሏህ እገዛ መች ነው ባልዋቸውና ሰይዲም የመለሱላቸውን መልስ አሏህ እንዲህ ሲል ነገረን፦
قال الله تعالى
{أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَأْتِكُم مَّثَلُ الَّذِينَ خَلَوْا مِن قَبْلِكُم ۖ مَّسَّتْ…
👍6❤1
10 Aug 2022, 05:51 UTC≈1,110 views7 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @httpshamzaasedullah
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች……
#……#በ_ን_ፁ_ህ_አ_ን_ደ_በ_ቶ_ች#……#
الدنيا ممر وليست مستقر
ما دمت تنوي الخير فأنت بخير
احرص على نية الحسنة
لأنها تكتب ف على نيتكم ترزقون.
「አዱንያእ መተላለፍያ እንጂ መዘውተርያ አይደለችም መልካምን ነገር ማሰብ እስከዘወተርክ ድረስ አንተ በመልካም ሁኔታ ላይ ነው ያለህው በመልካም ሀሳቦች ላይ ትጋ ምክነያቱም ትፃፋለችና」
"እንደ ሀሳቦቻችሁ ሲሳይን ትለገሳላቹህ"
https://t.me/httpshamzaasedullah…
👍5👏2
9 Aug 2022, 18:07 UTC≈2,750 viewsread 7 August 2026 ☝️
9 Aug 2022, 18:07 UTC≈3,940 views12 reactionsread 7 August 2026 ...... አሰላሙ
.......... ዐለይኩም
.............. ወረህመቱሏሂ
....................... ወበረካቱህ ❤️
☞ሙሂቦች አድ በማድረግ አግዙን የእኛ ጥረት ከሌለበት የዲኑን የሰንሰለት በሰላማዊ መንገድ መሸጋገር ሊገታ ይችላልና በቻልነው አቅም እንጣር።
የአህሉ ሱና ወልጀመዓሕ ጉርፕ
ሊላሂ ተአላ ማንም አይቶት እንዳያልፍ
የሱፊዮች ወዳጅ Add አድ አድ አድ አድርጉ።
ሼር አይርሱ።
ወደ ግሩፑ ገባ ገባ እያላችሁ አድ አድርጉ።
https://t.me/eitavb1
https://t.me/eitavb1
🥰7👎3👍2
9 Aug 2022, 16:21 UTC932 views9 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @httpshamzaasedullah
☞የተውሒድ ንግግሮች ከኹለፋኦች አንደበት፦
قال الإمام عبد القاهر بن طاهر البغدادي المتوفى سنة 429 للهجرة في كتابه " الفَرقُ بين الفِرَق " ناقلاً الإجماع في تنزيه الله تعالى عن المكان ما نصه : "وأجمعوا ـ أي أهل السنة والجماعة ـ على أنه ـ أي الله ـ لا يحويه مكان ولا يجري عليه زمان" اهـ.
" وقد قال أمير المؤمنين علي رضي الله عنه : « إنَّ الله خَلَقَ العرشَ إظهاراً لقُدرتهِ لا مكاناً لذاتهِ »، وقال ايضاً : « قد كان (في الأزل) ولا مكان …
👍7👎2
9 Aug 2022, 12:24 UTC≈2,900 views17 reactionsread 7 August 2026 Photo
"ቤተሰቦቹን አዛ ሲያደርግ የኖረ ልጅ አድጎም የዑለማዎችን ክብር ባለመጠበቅ እነርሱን በእውቀት ሆነ በእድሜያቸው ድረስ ባለማክበር እነርሱን በጥላሸት አስተሳሰቡ በማራከስ አዛ ያደርጋል እያደረገም ይኖራል"
☞"እውኑ እኚህ ታላላቆች በእውቀታቸው ቀርቶ በዕድሜያቸው ብቻ ሊላቁ ይገባ ነበር"
ዑለማዎችን አዛ ከማድረግ አሏህ ይጠብቀን።
منهج الاعتدال
ሚዛናዊ መርህ
THE WAY OF MODERATION
https://t.me/nebinan
https://t.me/nebinan
❤13👍2👎2
7 Aug 2022, 20:44 UTC≈2,720 views7 reactionsread 7 August 2026 ☞ዐሹራህ 10 ቀን።
☞በከርበላህ ሜዳ ላይ ምን ተከሰተ።
☞የዛ እለት መሬት ዛፏ ሲነቀል ከታቹ ደም ይመነጭ ነበር ለምን?😭😭
☞ከሙሐረም ወር አስረኛው ቀን ላይ በ61ኛው አመተ ሂጅራ እጅጉን አስደንጋጭ አሳዛኝና ድንገተኛ የሙስሊሞችን ልብ ያሳመመች በመሪር ሀዘን ያስተከዘች ክስተት ተከሰተች።
ይህች ክስተትም በጁሙዐ ቀን የሰይዳችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የልጅ ልጅ የሆኑት የተከበረችው ፋጢማ ልጅ የሆኑት ሰዪዱና ሑሰይን በ56 አመታቸው በበዳዮች እጅ ሸሂድ ሆነው የተገደሉበት ቀን ነው።
የተከሰተውን ባጭሩ ስናይ ሰዩዱና ዐሊይን በዙልም የተዋጋቸው ሙዓዊያ ሊሞት ሲል የዚድ የተባለውን ልጁን በደማስቆ ላይ የሱ ኸሊፋ አድርጎት ነበር የሞተው።ይሁንና የዒራቅ ሰ…
👍3😢3❤1
7 Aug 2022, 20:44 UTC≈2,760 views5 reactionsread 7 August 2026 ☞ገዳዮቻቸውን አሏህ ከአኼራው በፊት የዱንያን ቅጣት አስቀድሞላቸውም ነበር ከዳዮች ከፊሎች በእሳት ቃጥሎ ከፌሉ በውሀ ጥም ከፊሉ አብዶ እጅጉን ባስፈራ መልኩ ሞተዋል። በዛ ግዜም አንድ ዛፍ ከመሬት በተነቀለች ግዜ ከመሬት ደም መሳይ ቀለም ያለው ፈሳሽ ነገር ሲወጣም ነበር አሏህ ለነዛ አፈንጋጮች የስራቸውን ይስጣቸው አሚን
።።።።።።።።። ባረከሏሁ ፊይኩም።።።።።።።።
ዋ ሙሀመዳ
ዋ ሙሀመዳ
ዋ ሙሀመዳ
رضي الله عن سيدنا الحسين بن علي عليهما السلام
😢5
7 Aug 2022, 20:35 UTC≈2,640 views13 reactionsread 7 August 2026 Photo
☞ዐሹራህ 10 ቀን።
☞በከርበላህ ሜዳ ላይ ምን ተከሰተ።
☞የዛ እለት መሬት ዛፏ ሲነቀል ከታቹ ፈሳሽ ደም ይመነጭ ነበር ለምን?😭😭
https://t.me/nebinan
https://t.me/nebinan
😢11👎2
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @nebinan. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.