6 Jul 2026, 10:49 UTC27 viewsread 9 August 2026 ሰላም ሰላም ቤተሰብ ይጠቅመናል በሚል የቀረበ tips ነው
ባክላይት (LED) ቀይራችሁ በጥቂት ወራት ውስጥ ተመላሽ (Warranty) እየመጣባችሁ ተቸግራችኋል? 🤦♂️
ብዙዎቻችን አዲስ ባክላይት ቀይረን ብዙ ሳይቆይ ተቃጥሎ ደንበኛ ሲመለስብን እንበሳጫለን። ዋናው ምክንያት አምራቾች የቦርዱን የባክላይት ከረንት (mA) ከልክ በላይ ሰቅለውት ስለሚመጡ ኤልኢዲው በፍጥነት ይጋላል።
💡 መፍትሄው — የ Inverter Current መቀነስ (Modding)!
ምንም ሶፍትዌር ወይም ሪሞት ሳይፈልግ በሃርድዌር ብቻ ዕድሜውን ማርዘም ይቻላል። ለምሳሌ በብዛት በሚመጣው TP.SK105A.PB815 (N) ቦርድ ላይ፦
ከባክላይት ጃኩ አጠገብ ያሉትን R820, R821, …
Signed Ibro @
23 Apr 2026, 19:25 UTC62 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @mokedish1File
YouTube ቲቪያችሁ ላይ እና አንድሮይድ ቦክሳችሁ ላይ አልሰራም የሚላችሁ ከሆነ ይህንን software በመጠቀም እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
31.60 Beta
- Unplayable videos fix
- Small fixes
Downloader:
Signed Ibro @
17 Feb 2026, 18:43 UTC88 viewsread 9 August 2026 New FrQ
11179 H 27500 ESAN tv new tp
Signed Ibro @
Posted without readable text
Signed Ibro @
Posted without readable text
Signed Ibro @
10 Feb 2026, 18:50 UTC55 viewsread 9 August 2026 File
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 32" LS3289 FullHD SMART Android 14 1GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 1 አመት ከ 3 ወር ነፃ ሁሉንም የኳስ ጨዋታ ቀጥታ የሚያሳይ እና የቦክስ ኦፊስ ፊልሞችን ማሳየት የሚችለው MyHD Lion የተባለ ሰርቨር ተጭኖበታል ኮድ ከጠየቃችሁ 14 ግዜ 1 ቁጥር ማስገባት ነው ከማንኛውም ሱቅ ይሔንን Model TV ስትገዙ ነፃ ሰርቨር ታገኛላችሁ
🔥 Nova TV added…
Signed Ibro @
10 Feb 2026, 18:50 UTC53 viewsread 9 August 2026 File
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 43" LS4389 FullHD SMART Android 14 1GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 1 አመት ከ 3 ወር ነፃ ሁሉንም የኳስ ጨዋታ ቀጥታ የሚያሳይ እና የቦክስ ኦፊስ ፊልሞችን ማሳየት የሚችለው MyHD Lion የተባለ ሰርቨር ተጭኖበታል ኮድ ከጠየቃችሁ 14 ግዜ 1 ቁጥር ማስገባት ነው ከማንኛውም ሱቅ ይሔንን Model TV ስትገዙ ነፃ ሰርቨር ታገኛላችሁ
🔥 Nova TV added…
Signed Ibro @
10 Feb 2026, 18:50 UTC60 viewsread 9 August 2026 File
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 98" LS98QU9000 ሞዴል ሶፍትዌር ነው አጠቃቀሙም መጀመርያ ይሔንን ሶፍትዌር Download ካደረግን በሗላ Extract እናደርገዋለን በውስጡን 4 ፋይሎችን እናገኛለን ሁሉንም ፋይሎች ወደ ኦርጅናል ፈጣን አዲስ ፍላሽ ላይ እንገለብጥና የቲቪውን ሶኬት ነቅለን ፍላሹን የተበላሸው ቲቪያችን ላይ እንሰካለን በመቀጠል ቲቪው ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርገን ይዘን የቲቪውን ሶኬት እንሰካለን ትንሽ ቆይቶ የቲቪው ላይት ብሊንክ ብሊንክ ያደርጋል ከዛ Power በተኑን እንለቀውና ቲቪው ሶፍትዌሩን ጭኖ እስኪጨርስ እንጠብቀዋለን ጭኖ ከጨረሰ በሗላ ሶኬት ነቅለን ፍላሹን እንነቅለውና ሶኬቱን መልሰን ሰክተን ቲቪውን እናበራዋለን በ…
Signed Ibro @
10 Feb 2026, 18:50 UTC57 viewsread 9 August 2026 File
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 85" SMART Single Screen ሶፍትዌር ነው አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
@LIFESTARTV
Signed Ibro @
10 Feb 2026, 18:50 UTC53 viewsread 9 August 2026 File
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 43" Model 4399HD SMART
ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
@LIFESTARTV
Signed Ibro @
10 Feb 2026, 18:50 UTC52 viewsread 9 August 2026 File
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 65" LS-6523UHD SMART
ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
@LIFESTARTV
Signed Ibro @
10 Feb 2026, 18:50 UTC48 viewsread 9 August 2026 File
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 32" LS-3289FHD SMART
ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
@LIFESTARTV
Signed Ibro @
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nazudishibro. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.