የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ መስከረም 26/2015 #Ethiopia የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በአቀባበል ሥነስርዓቱ ላይ የአገር መከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ እና የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በሚኖራቸው የስራ ቆይታ የሁለቱን አገራት ትብብር እና ቀጠናዊ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። ኢትዮጵያ እና ኬኒያ ጋር ለረዥም ጊዜ የዘለቀ ወዳጅነ…

Channel
ጨዋታ🇪🇹
@nayele210
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
99subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001378495523 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nayele210 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 November 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 November 2026 |
| On Telegram | t.me/nayele210 |
Topic
International news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 16 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 96% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Nov 2026, 14:31 | 99 | -2 |
| 23 Oct 2026, 16:10 | 101 | -1 |
| 16 Oct 2026, 13:46 | 102 | -1 |
| 9 Aug 2026, 09:31 | 103 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:11 | 103 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 6 September 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 October 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ፖፕ ፍራንሲስ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት በትክክለኛ ስሙ እየተጠራ አይደለም አሉ መስከረም 20/2014 #world ወደ ካዛኪስታን አቅንተው የነበሩት የሮማ ካቶሊክ ቤተከርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በሩሲያና ዩክሬን መሀከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ብቻ ብሎ መጥራት እውነታውን መካድ ነው ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ ለቫቲካን ቤተክርስቲያን ቅርብ የሆኑ ሚዲያዎች እንደዘገቡት ጳጳሱ በካዛኪስታን ቆይታቸው ከእሱሳዊያን ካህናት ጋር መምከራቸውን ተገልፃል፡፡ ፖፕ ፍራንሲስ ከካህናቱ ጋር በነበራቸው የምክክር ወቅትም ስለ ሩሲያ ዩክሬን ጦርነት አፅኖት ሰጥተው መናገራቸው ተዘግቧል፡፡ ሊቀ ጳጳሱ በንግግራቸው ይህ እንደፊልም ጥሩና መጥፎ ሰዎች የ…
በሞዛምቢክ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በአምበሳ ጥቃት እንደደረሰባቸው ተገለፀ መስከረም 19/2014 #Arrica የሞዛምቢክ ፖሊስ በሃገሪቱ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂ የጅሃዲስት ሃይሎች መሀከል አራት ታጣቂዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የገለፀ ሲሆን ሌሎች 16 ታጣቂዎች ደግሞ መሞታቸውን ገልፃል፡፡ የፖሊስ አዛዙ ኮማንደር በርናንዲኖ ራፋኤል ከታጣቂዎቹ ከፊሎቹ ፖሊስ በከፈተባቸው ጥቃት መሞታቸውን ሲጠቅሱ ከሟቾቹ መሃከል የተወሰኑት ደግሞ በዱር እንስሳት በተለይም በአንበሳና አዞ ጥቃት መሞታቸውን ተናግረዋል፡፡ ኮማንደሩ ከአከባቢው ነዋሪዎች ጋር በነበራቸው ቆይታ ፖሊስ ታጣቂዎቹ ላይ እርምጃ በመውሰድ ከፊሎቹን ማቁሰሉን ሲገልፁ ገሚሶቹ ደግሞ በአንበሶች ተበልተው…
የጊኒ የቀድሞ ፕሬዝዳንት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ መስከረም 18/2015 #Africa የቀድሞ የጊኒ ፕሬዝዳንት ዳዲስ ካማራ ከ13 አመት በፊት በእስቴዲየም ወስጥ ተፈፀመ በተባለ ጭፍጨፍ ተከሰው ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኃላ ወደ እስርቤት መላካቸውን የፕሬዝዳንቱ ጠበቆች ተናገሩ፡፡ እሳቸው በተከሰሱበት የክስ መዝገብ ላይ አብሮ የተከሰሰ ግለሰብም በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል፡፡ ጭፍጨፈው ተከወነ በተባለበት አመት የወጡ ሪፖርቶች 156 ተቋዋሚዎች መሞታቸውን የገለፁ ሲሆን ከ100 በላይ ሴቶችም መደረፈራቸው መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ በወቅቱ የጊኒ የፀጥታ ሃይሎች በእስታዲየሙ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ከእስታዲየሙ እንደይወጡ በሩን ከዘጉት በኃላ ንፁሃን ዜጓቹን በጉልበታ…
በሆሮ ጉድሩ የሰዎች ሞት ተባብሶ ቀጥሏል። መስከረም 18/2015 #Ethiopia በባለፉት ሳምንታት በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በታጣቂዎች የተገደሉ ሰላማዊ ነዋሪዎች ከ100 በላይ እንደሆኑ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። በሰላማዊነዋሪዎች ላይ ግድያውን የፈጸሙት መንግሥት ሸኔ ብሎ የሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት፣ የአማራ ኢመደበኛ ታጣቂ ኃይሎችና ግለሰቦች ባደረሱት ተከታታይ ጥቃት መሆኑንም ኢሰመኮ በመስከረም 16፣ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስፍሯል። በዞኑ ኡሙሩ፣ ሆሮ ቡልቅ እና ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳዎች ከነሐሴ 25 ቀን 2014ዓ.ም ባሉት ሶስት ሳምንታት በደረሰው ተከታታይ ጥቃትም ከግድያ በተጨማሪ ዘረፋዎችም ተፈፅሟል ብ…
የተወዳጁ አርቲስት ህልፈት ተሰማ 17/2015 #Ethiyopiya ተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። የባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃ አቀንቃኙ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። አርቲስቱ ባደረበት ሕምም ምክንያት በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ሕይወቱ ማለፉን ኢዜአ ዘግቧል። የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድም በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በአርቲስቱ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸ ማዲንጎ ለሀገሩ በአጭር እድሜው ብዙ የሠራ ከያኒ ነው። ሀገር በተደፈረች ጊዜ ሕመሙን እየቻለ ግንባር ተገኝቶ ሠራዊቱን አጀግኗል፣ ሠልጣኞችን አበርትቷል ሲሉ ለሀገር ያበረከተውን አስተዋጽኦ ዘክረዋል።…
በሱዳን ትምህርት የሚጀመርበት ግዜ ተራዘመ መስከረም (04/2015) በሱዳን አጋጥሞ በነበረው ጎርፍ ብዙ የሃገሪቱ አከባቢዎች በመጎዳታቸው ትምህርት የሚጀመርበት ግዜን ልታራዝም መገደዷ ተሰማ፡፡ ለወትሮ በሱዳን በዚህ ወቅት ትምህርት ይጀመር የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ሃገሪቱ ትምህርት ለመጀመር በምትችልበት ሁኔታ ላይ ስላሆነች ቀኑን ማራዘም ግዴታ መሆኑ ተገልፃል፡፡ የሱዳን የትምህርት ሚኒስቴር የሆኑት አል ከሃቲም አልኑሪን ዋቢ በማድረግ በሱዳን ውስጥ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት የትምህርት መክፈቻው ግዜ ወደ ጥቅምት 02 መዘዋወሩ ተዘግቧል፡፡ ከ622 በላይ ትምህርት ቤቶች ጎርፍ አደጋው መውደማቸው የተሰማ ሲሆን እነሱን ጠግኖ ለትምህርት ዝግጁ …
አዲሱ ተመራጭ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በዛሬው እለት በይፋ የኬንያ ፕሬዝዳንት ሆነው እንደሚሾሙ ይጠበቃል፡፡ መስከረም(03/2015) #Africa የ 55 አመቱ ተመራጭ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በዛሬው እለት ቃለ መሀላቸውን በመፈፀም 5ተኛው የኬንያ ፕሬዝዳንት በመሆን እንደሚሾሙ ተሰምቷል። ቀንደኛ ተፎካካሪያቸው የነበሩትን ራይላ ኦዲንጋን በጠባብ የድምጽ ልዩነት ያሸነፉት አዲሱ ተመራጭ ፕሬዝዳንት በዓለ ሲመታቸውን በሚያከብሩበት ወቅት ከ20 በላይ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች እንደሚገኙ ይጠበቃል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድም በበዓለ ሲመቱ ላይ ለመታደም ኬንያ መድረሳቸው ተሰምቷል። በምርጫው ላይ ያላቸውን ቅሬታ ለኬንያ ከፍተኛ ፍርድቤት አስ…
በኒው ዮርክ በፖሊዮ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ መስከረም (02/2014) #world የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ምልክቶች በኒው ዮርክ በመታየታቸው የኒው ዮርኩ ገዚ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በግዛቲቱ አውጀዋል። የጤና ባለሙያዎች ከፍሳሽ በወሰዱት ናሙና የፖሊዮ ቫይረስ በኒው ዮርክና አጎራባች አካባቢዎች መኖሩን ማለጋገጣቸውን ገልፀዋል፡፡ የፖሊዮ ቫይረስ በኒው ዮርክ ሲገኝ ከ10 ዓመት ወዲህ ይህ የመጀመርያው እንደሆነ ተሰምቷል። የልጅነት ልምሻን የሚያመጣው የፖሊዮ ቫይረስ ከአሜሪካ ምድር ጨርሶ ጠፍቶ እንደነበር ይታወሳል። ይህም የሆነው ከ1950ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ ሰፊ የክትባት ዘመቻ መደረጉን ተከትሎ እንደሆነም ተዘግቧል፡፡ እንደ አውሮጳዊያኑ አቆ…
#ማህሌተ_ገንቦ በአጭር ቀረን ስንል እድሜ ላበደሩን ለኩሰው ላበሩን #ቺርስ!! ፊታችንን አይተው እንደተቸገርን ከአይናችን ላወቁ ስለማርያም ብለን እስክንለምናቸው ቆመው ላልጠበቁ #ቺርስ!! ወድቀው ለማይጥሉ ነግሰው ለሚያነግሱ ነውራችንን አይተው ልክ እንደ ድመት ኩስ ለሚያለባብሱ ብድር አበድረው ፈጥነው ለሚረሱ #ቺርስ!! ላባ ላረጉልን የመከራ ሸክሙን ቀልደው ላሳቁን ተጫውተው ላከሙን በቸከ ዘመን ላይ ስጋ ለበስ ትንግርት ሆነው ላስደመሙን #ቺርስ!! * * * #በዕውቀቱ_ስዩም @nayele210
በሀገራችን በሚገኙ የተለያዩ አከባቢዎች አዲስ አመት መች? እንዴት? ይከበራል የሚለውን እንዲሁም የራሳቸው የዘመን መለወጫ በዓል ያላቸው ብሄሮች በጥቂቱ እንይ? [ ] ፍቼ ጫምባላላ የሲዳማ ብሔር አዲስ ዓመት ዘመን መለወጫ የሆነው ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰው ልጆች ወካይ ቅርስ ዝርዝር ውስጥ (unesco) የተመዘገበው በኅዳር 2008 ዓ.ም ነበር። ከመስቀል፣ ከገዳ ስርዓት፣ ከጥምቀት ጋር በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች ዉስጥ ተካቷል ፍቼ ጫምባላላ በዓል በውስጡ በርካታ ባህላዊ ክንዋኔዎችን የያዘ ነው። ይህ በዓል የሚከበርበት ቋሚ የሆነ ቀን የለዉም። በአያንቱዎች(የብሄሩ አዋቂ ሽማግሌዎች) ጥቆማ መሰረት በዓሉ የሚከበርበት ቀን ይወሰናል። በሲዳማ ብሄር…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nayele210. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጨዋታ🇪🇹” (@nayele210), 99 subscribers as measured 17 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nayele210.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.