15 May 2026, 14:36 UTC141 views4 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Ethiopianmezmur12Photo
ዘማሪት ፡- ውዴ ታችበሌ
አልበም፡- ያንተ ፍቃድ
ይዘት ፡- መዝሙር
ሲዲ ቁጥር፡- 4
ስልክ ቁጥር፡ +251912932039
አመተ ምህረት፡- 18/06/2018 ዓም
የመዝሙሩ ዝርዝር፡-1. Yene Fekad የኔ ፍቃድ
2. Aklilachin አክሊላችን
3. Bante Yalalefkut ባንት ያላለፍኩት
4. Arfalehu Kechinket አርፌአለው ከጭንቀት
5. Zelalem Yinoral ዘላለም ይኖራል
6.…
👏3❤1
14 May 2026, 16:34 UTC130 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Ethiopianmezmur12File
1️⃣ ይሁን ያንተ ፈቃድ
የኔ ፈቃድ ብቻ አይደለም
የኔ መሻት ብቻ አይደለም
አንተ ይሁን ስትል ነው
የልቤ የሚፈፀመው(2)
እግዚአብሄር ቤትን ካልሰራህ
ካልሆነ መልካም ፈቃድህ
ከንቱ ነው የኔ መድከም
ብዘራው አያፈራም
ይሁን ያንተ ፈቃድ
ልሂድ ባንተ መንገድ
ይሁን ያንተ ሀሳብ
በረከት ልሰብስብ
አዝማች
ማለደ ብገሰግስም
ስለሮጥኩ ቀድሜ አልደርስም
አደራ ላንተ ስሰጥ ነው
መንገደ ቀና ሚሆነው
ይሁን ያንተ ፈቃድ
ልሂድ ባንተ መንገድ
ይሁን ያንተ ሀሳብ
በረከት ልሰብስብ
አዝማች
የሚፈፀመው መሻቴ
የሚሆንልኝ ምኞቴ
ስለፈለኩኝ አይደለም
ካልፈቀድክ የሚሆን የለም
ይሁን ያንተ ፈቃድ
…
👎1
30 Apr 2026, 14:37 UTC222 viewsread 8 August 2026 Photo
ማርያም ፊደል የሁሉ መማሪያ
ተማሩ
✝️/ ❖ / ❖ / ❖ / ❖ /❖ /✝️
Join✥✥👇🏽✝️👇🏽✥✥Join
...◉❖◉●••┈👇🏽✞✟👇🏽✞✟┈••●◉❖◉...
Mezmur
https://t.me/Ethiopianmezmur12
Sebket
https://t.me/ETO_Orthodox_Tewahedo_sebket
Nisha
https://t.me/EtoOrtodoxNishaMezmur
...◉❖◉●••┈✝️✞✟✝️✞✟┈••●◉❖◉...
👤 contact me any time 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👇🏾👇🏾👇🏾
@NattyRoman
@NattyR12
⫘⫘⫘⫘⫘⫘⫘⫘⫘⫘⫘⫘⫘⫘
13 Apr 2026, 19:39 UTC256 viewsread 8 August 2026 File
ዲያቢሎስ ተመታ
ዲያቢሎስ ተመታ በመስቀል /4/
ያዳም ልጆች ሁሉ እንበል እልል /2/
የነፃነት አርማ የመዳን ጉልበት
መርዙን ከነ አውሬው የጠረቀበት
ሞትና መርገምን በድል አስወገደ
የነፃነት ችቦ በመስቀል ነደደ
አዝማች
መስቀል ውበታችን አዲሱ ተፈጥሮ
ይሮራል ዘላለም በልባችን ከብሮ
ድፍረታችን ሆኗል ሌላ ትምክት የለም
የጌታን መከራ ወደ ጎን አንተውም
አዝማች
አህዛም እመኑ መዳን በመስቀል ነው
በህይወት ይኖራል የእግዚአብሔር ልጅ ያለው
የመስቀሉን ፍቅር የተሸከማችሁ
እልፍ እልፍ በሉ ወደ እረፍታችሁ
አዝማች
መስቀል ውበታችን አዲሱ ተፈጥሮ
ይሮራል ዘላለም በልባችን ከብሮ
ድፍረታችን ሆኗል ሌላ ትምክት የለም
የጌታን መከራ ወደ…
8 Apr 2026, 19:28 UTC221 viewsread 8 August 2026 File
📌 📌 📌
✝️፭ሐዋርያቲሁ✝️
ጌታመሐላቸው ተገኝቷል
የሐዋርያትን እግርአጥቧል
አባትና እናት ሆናቸው
ጥበብንም አስተማራቸው
ሃሌ ሉያ
የወደዳቸውን እነሱን ወደዳቸው
በትህትና ሆኖ ይኸው አጠባቸው
ሰጣቸው ለሕይወት ስጋውና ደሙን
እንዲመሰክሩ እስከሞት ስሙን
አዝማች
ሥላሴን በቤቱ አስተናግዶ ነበር
እግራቸውን አጥቦ አብርሃም በፍቅር
ዛሬ መለሰለት ይህንን ውለታ
ዝቅ ብሎ አጠበ አማኑኤል ጌታ::
አዝማች
ይሁዳም ታጠበ ሳይከራከረው
አካሉ ከጌታ ልቡ ከአይሁድ ነው
አሳልፎ ሰጠ ደግ መምህሩን
ታሪኩን ቀይሮ ሰው ያረገውን::
ሥላሴን በቤቱ
አዝማች
ራሱን ዝ…
8 Apr 2026, 19:22 UTC166 viewsread 8 August 2026 Photo
✝️ የሰሙነ ሕማማት አራተኛ ዕለት ሐሙስ
የሰሙነ ህማማት ሐሙስ:- ❖1 ጸሎተ ሐሙስ ይባላል
❖2 ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል
❖3 የምስጢር ቀን ይባላል
❖4 የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል
❖5 የነፃነት ሐሙስ ይባላል
❖6 የትዕዛዝ ሐሙስ ይባላል
❖7 አረንጓዴው ሐሙስ ይባላል
❖8 የአገልግሎት ሐሙስ ይባላል
Join✥✥👇🏽✝️👇🏽✥✥Join
...◉❖◉●••┈👇🏽…
4 Apr 2026, 16:08 UTC220 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
ፓስተሩ 75 ነፍስ አሰከትሎ ከነተከታዬቹ ተጠመቀ
በጀሞ ደብረ ብርሃን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰማያዊ ደስታ ሆኗል!
ዛሬ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ስር በሚገኘው በጀሞ ደብረ ብርሃን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን፣ የታሪክ ምስክር የምንሆንበት ታላቅ መንፈሳዊ ክንውን ተፈጽሟል። ቀደም ሲል በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ በፓስተርነት ሲያገለግሉ የነበሩ አባት፣ የእውነትን ብርሃን ተከትለው ከነተከታዮቻቸው ወደ ቀደመችው እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰላም ተመልሰዋል።
በዚህ ታላቅ የንስሐ እና የቃል ኪዳን ጉዞ፣ ከ75 በላይ የሚሆኑ አዳዲስ አማንያን የመንግስተ ሰማያት መግቢያ የሆነውን የጥ…
❤1
3 Apr 2026, 22:54 UTC245 viewsread 8 August 2026 Photo
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
Natty EOTC Books pinned Deleted message
11 Oct 2025, 21:17 UTC593 views6 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Ethiopianmezmur12
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አላችሁልኝ የድሮ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን እፈልጋለው እገዛለው ስለዚህ በዚህ ቁጥር ደውሉልኝ ናቲ ነኝ
+251930605555
+251960131111
🙏🙏🙏
❤6
11 Oct 2025, 21:17 UTC542 viewsread 8 August 2026 ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አላችሁልኝ የድሮ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን እፈልጋለው እገዛለው ስለዚህ በዚህ ቁጥር ደውሉልኝ ናቲ ነኝ
+251930605555
+251960131111
🙏🙏🙏
11 Oct 2025, 21:17 UTC634 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @nattyortodoxbooks. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.