የብዕር ስሜ(®) pinned «፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ ከእለታት አንድ ቀን ስም እየተሰጠ ለፍጥረታት ሁሉ እየተመረጠ አንድ ሰው መጥቶ መድረክ ላይ ቆመና ”አባት” ነህ ተባለ ምግባሩም ታየና . ከዛም ባለተራ አንዲት ሴት ብቅ አለች ”እህት” ነሽ ተብላ እሷም ተሰየመች ደግሞ አንዱ ሲመጣ እሱም ደርሶት እጣ ”ወንድም” ነህ ብለውት ከመድረኩ ወጣ ”አክስት፣አጐት፣አያት” ሁሉም ጥሪ አገኙ እንደ ምግባራቸው…»

Channel
የብዕር ስሜ(®)
@nanmak
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
147subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001161828447 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nanmak |
| Created | Between 1 April 2018 and 26 December 2018 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 4 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 4 September 2026 |
| On Telegram | t.me/nanmak |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 13:21 | 147 | -1 |
| 21 Aug 2026, 02:02 | 148 | -1 |
| 14 Aug 2026, 08:38 | 149 | -1 |
| 8 Aug 2026, 19:46 | 150 | no change |
| 6 Aug 2026, 03:52 | 150 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 26 December 2018 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 July 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ያ 👉 ፈሶ ምታየው ከ እህቴ ቀሚስ ስር አለው ትልቅ እንባ አለው ትልቅ ሚስጥር እንዲህ የማይባል እንዲህ 'ማይነገር አለው አንዳች ነገር ✍️ሚዳጉ(ዳንኤል ጉታ )
Signed ካህኑ ዮቶር
Photo, posted without a caption
Signed ካህኑ ዮቶር
@marefiyatbeb
Signed መክሊት እዮሪካ
ደማምዬ ልጅ ናት ከዘፈን ገላ'ና ከለምለም እወዳ ቀምሞ የሰራት እሪኩም ዘመዳ ደማምዬ ልጅ ናት...በደማምነቷ የተከለከለ በተስኪያን መግባቷ... መድረኩን ቢነሷት ማኅሌት ቢገፏት ባይሰጧት ዲቁና ከንፈሯ ለሃሌ ዐይኗ ለትወና... የጻፈችም እንደሁ ጥርሷን አስመስላ ያወራችም እንደሁ ልብ ጨርቅ አስጥላ የሳቀችም እንደሁ ክራር ተኮልኩላ የተቆጣች እንደሁ እርግፍ እንደ ሾላ! እርግፍ እንደ ሾላ ቁጣዋን ሰምቼ እሆዷ እንድገባ በ'ጇ ተነስቼ። መዘክር ግርማ ከ ወደ መንገድ ሰዎች @nanmak @nanmak @nanmak
Signed መክሊት እዮሪካ
አባትነት እኮ ቅብዓ-ሰማያት ሆኖ ደህንነት ቢረቅም የሕፃን ትንንሽ እጅ ከካህን ይባርካሉ። ልጄ ሆይ! አባትህን ባርከኝ ልጄ ሆይ! ፍቅሬ ሆይ! ላከኝ "አቤት!" ልበልህ "እንዳልከኝ!" እርግብግብ ልበ ርግብ የሚታዘዝ ልኮ አባትነት ልጄ አባትነት እኮ የቆሙ መምሰል ነው ድሆ ተንበርክኮ። ምጥን አለመጮህ ፍርሀትን መደለል እያሰቡ ኖሮ ያላሰቡ መምሰል አብነት ነው ልጄ የነገን ተላሚ ትሁት ቸልታ ነው ከቋሚ ጋር ቋሚ። አባትነት እኮ አባትነት ማለት ተኮሳትሮ መሮ ለመድሀኒትነት በልብ ማፍሰስ ነው የ'ሹሩሩ ጅረት እሹሉሉ ልጄ...እምንድነው እሹ እሹሉሉ ልጄ...ትንሹ ቅዱሹ ኸለ ኸነ ገታ ኸለ ኸነ ሽኮ መኮለታተፍ ነው አባትነት እኮ። መዘክር ግርማ @nanmak @n…
Signed መክሊት እዮሪካ
~ስንብት~ .... (በአቤል ምሕረት) .... የውልሽ አለሜ የውልሽ ቀለሜ በዘናጭ ፊደላት በደማቅ ቀለማት ፍቅርሽን ለማድመቅ የተንተባተብኩት ፊትሽ ተሰይሜ የተንቀጠቀጥኩት ፍቅር ኮ' ነው ያልኩት ... የቃል ሽንገላ እንጅ ~ አልነበረም እውነት ለውበትሽ ማማር ~ ሰርክ መንሰፍሰፌ ከጫማዎችሽ ስር ~ አጉል መነጠፌ ከኔነት መሐላ ~ ላንችነት የቆምኩት እመኝኝ ውሸት ነው ~ ሁሉንም የሆንኩት ~~~ አልወድሸም በቃ ትቼሻለሁ በቃ ~~~ ከህይወትሽ መዳፍ ~ እንዳልነበርሁ እርሽኝ የዘመንሽን ህመም ~ በሽኝት ደብዳቤ ጠቅልለሽ አጉርሽኝ ትቼሻለሁ ~ እርሽኝ ~~~ ድጋሚ ላልወድሽ ~ መሐላ አቁሜያለሁ የበተስኪያን ደጃፍ ~ በጄ መትቻለሁ አልወድሽም …
Signed መክሊት እዮሪካ
#የፈረሱ_መልኮች ( ኤፍሬም ስዩም ) ከዘመናት ኋላ ድንገት ባጋጣሚ አንድ ቀን ያየኋት እሷን እያሰብኩኝ በበራቸው በኩል ትላንትና አለፍኩኝ። ገረመኝ ደነቀ… ለካ . . ስፍራቸውን ለቀው ቤተሰቡ ሁሉ ከዚያ ቦታ ጠፍቷል ኮረብታው ላይ ያለው መኖሪያቸው ግና… ግድግዳና ጣሪያ አጥሩ ፈራርሶ ወለሉ ይታያል እኔ በበኩሌ… ከዚህ የበለጠ ላወራ ምችለው አንድም ቃል የለኝም ፈርሶ ለማየው ቤት አራት ኪሎ ላለው ሁኔታው… ክፍት የእንጨት አጥር ትንሽ ገደድ ያለ… ልሙጥ ቆርቆሮ በር መላ ቅጥ የሌለው ለቅሶና ሙዚቃው የማይለይ ሰፈር ነበር … ግን… ፈገግታ የሞላው በቤቱ ጥበት ልክ… ደስታ የማያጣው ግድግዳውን የሚያልፍ ሃዘን የወረረው ላ'መት በዓልና ላ'መት በዓል ዋዜማ …
Signed መክሊት እዮሪካ
ሌቦች ሌቦች ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው። ሳታወላውል የምታምነው ሰዎች ዛሬ የሚሰሩትን ስህተት ሁሉ ሳይሳሳቱ በፊት ይሰድቡት እንደነበር ነው። ዛሬ ሌባ የነበረው ትላንት ሌባ አሲዟል። ከሃዲዎች ከመካዳቸው በፊት ከሃዲ ሲያሙ ነበር።... አማሌሌ አዳም
Signed መክሊት እዮሪካ
ከአዱንያ ጋጋታ፤ ተነጥሎ ላፍታ፤ አለም በቃኝ ብሎ ፥ ከአይንሽ ላይ ለዋለ፤ ሁሉን ያካተተ ፥ የአለም ሚስጥር አለ፡፡ ሀሁ
Signed መክሊት እዮሪካ
አንች ብዙ (1) አንችነትሽን የቀመሰ--አኗኗርሽን ያወቀ፤ መጠቀ፡፡ አዋዋልሽን የመሰከረ፤ አኗኗርሽን የተናገረ፤ ከሰረ፡፡ ያንች አዋዋል--ሚስጥር ነው--ትርጓሜው የሰፋ፤ ከልብ ላይ ውል እያለ--ከንፈር ላይ የሚጠፋ። ሀሁ @nanmak @nanmak @nanmak
Signed Nan
«በጠራ ጨረቃ» በጠራ ጨረቃ በእኩለ ሌሊት አይኖቿ እያበሩ እንደ ከዋክብት «ሳማት ! ሳማት !» አሉት «እቀፍ ! እቀፋት።» አላወላወለም ወጣቱ ታዘዘ ወገቧን አንገቷን እጇን በእጁ ያዘ ምንም እንኳ ጡቷ እንደሾህ ቢዋጋ ጣቷ በመሆኑ የጉማሬ አለንጋ ጆሮ ግንዱን ሰማው በጥፊ ሲናጋ። ዋ ጀማሪ መሆን ! ዋ ተማሪነት ዋ ትእዛዝ መፈጸም ዋ ምክር መስማት ! በጠራ ጨረቃ በኩለ ሌሊት... መንግስቱ ለማ @nanmak @nanmak @nanmak
Signed Nan
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nanmak. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@nanmak named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 9 August 2026 – 9 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የብዕር ስሜ(®)” (@nanmak), 147 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nanmak.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.