8 May 2026, 19:40 UTC492 views9 reactionsread 8 August 2026 ልደታ ለማርያም
በግንቦት አንድ ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች። እርሷም ለሰው ሁሉ ወገን ድኅነት የሆነባት ናት፡፡ ከወንዶች ወገን የከበረ አባቷም ስሙ ኢያቄም ከሴቶች ወገን የከበረች ሚስቱ ሐና ይባላሉ፡፡ ሁለቱም ልጅ በማጣት ሲያዝኑ ኖሩ። በዚያ ወራት የመካኖች መብዓ ካህናቱ አይቀበሉም ነበርና፡፡ እነርሱም ከሰው የሚደርስባቸውን ሽሙጥና ኅዘናቸውን ያርቅላቸው ዘንድ በቀንና በሌሊት ወደ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማልዱ ነበር፡፡ ሰውን የሚወድ እግዚአብሔርም ከዘራቸው ለዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ይሆን ዘንድ መልካም የሆነ ሐሳባቸውን ተመለከተ፡፡ ክቡር ኢያቄምም አርባ ቀን እስኪፈጸም በተራራ ውስጥ ቁሞ ሲጸልይ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአ…
❤7🥰1🙏1
Signed EPHREM™️
23 Apr 2026, 16:13 UTC396 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍3🥰1
Signed EPHREM™️
23 Apr 2026, 16:03 UTC≈1,100 views6 reactionsread 8 August 2026 በአንድ ወቅት አንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ፊት ቆሞ ጌታየ ሆይ! አንተ ከእኔ ምን ትፈልጋለህ? ምንስ ባደርግልህ ደስ ትሰኛለህ?...እስቲ ንገረኝ ረጅምና በቁመቴ ልክ የሆነ ከሰም የተሰራ ሻማ እንዳመጣልህ ትፈልጋለህ? አለው። ጌታም መልሶ "ለሻማው መስሪያ የሚሆነው ሰሙም የእኔ ነው፤ ሰሙ የሚገኝበት የማር እንጀራውም የእኔ እኮ ነው"አለው።
ሰውየውም መልሶ "ይሁን እንግዲህ ወይ ለሰንበት ቅዳሴ የሚሆን ለሥጋ ወደሙ የሚሆን መገበሪያ ይዤልህ እመጣለሁ አለ።
ጌታችንም መልሶ "የሥጋ ወደሙ የሚዘጋጅበት ስንዴም ቢሆን የእኔ እኮ ነው" አለው።
ያም ሰው ቀጥሎ "እንግዲውስ ድሆችን ለመርዳት ይሆን ዘንድ 1000,000 ብር እሰጥሃለሁ አለው። ኢየሱስ ክርስቶስም …
❤3🕊1🥰1🙏1
Signed EPHREM™️
17 Apr 2026, 18:00 UTC≈1,470 views8 reactionsread 8 August 2026 እርቃን_ገላዎች
አንብቡት #ሼር
ሁለት ወጣት ሴቶች ግማሽ አካላታቸውን ብቻ የሚሸፍን ልብስ ለብሰው ስብሰባ ቦታ ደረሱ ። የስብሰባው መሪ በጥሩ ፈገግታ ተመለከታቸውና እንዲቀመጡ ጋበዛቸው ። ከዚያም እነዚህ ሴቶች በህይወት ዘመናቸው ሁሉ ሊረሱት የማይችሉትን መልዕክት ተናገራቸው ። ትኩር ብሎ አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው ፣ "ሴቶች ፈጣሪ የፈጠራቸው በጣም አስፈላጊ ነገሮች ሁሉ በሚገባ የተሸፈኑና እንዲሁም ለማየትና ለማግኘት ብዙ ጥረት የሚጠይቁ ናቸው ።
፩ አልማዞችን የት ነው የምታገኙአቸው ? ከመሬት በታች ከብዙ ጥልቀት በኋላ ተሸፍነውና ተደብቀው ።
፪ ወርቆችን የት ነው የምታገኟቸው ? ከማዕድናቶች በታች በትላልቅ ድንጋዮች ተሸፍነው ነው …
❤6🥰1😍1
Signed EPHREM™️
15 Apr 2026, 18:37 UTC≈1,700 views9 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🥰4🙏3😍2
Signed EPHREM™️
15 Apr 2026, 17:19 UTC≈1,030 views5 reactionsread 8 August 2026 ምን ላድርግ..❓
" የዝሙት አሳብ እኔ ሳልፈልገው ይመጣብኛል ከዛም ወደሱ እሳባለሁ.. ምናልባትም ከሃሳብም ዘልዬ የሆኑ ነገሮችን አደርጋለሁ.. ልክ ሲያልፍ መጸጸት እጀምራለሁ..
ምን ላድርግ❓"
1. ሚስት ከሌለህ በጭራሽ ስለ ግንኙነት አታስብ
2. የምታየውን ነገር በጣም ምረጥ.. ፊልም የምታይ ከሆነ ፊልሙ ወደ እንደዚህ አይነት ሙድ ውስጥ የሚከት ነገር በፍጹም ሊኖረው አይገባም.. ትንሽ እንኳን ካለው በቃ አእምሮህ ላይ ተቀምጦ ለወደፊትህም ሌላ ፈተና ይሆንብሃል.. ስለዛ ገና ከጅምሩ አሳቦቹ እንዳይመጡ ተከላከል
3. አንተ ባትፈልገውም አዎ አሳቡ ሊመጣ ይችላል ግን ደግሞ ለዛ አሳብ ተባባሪ አትሁን.. አልወድቅም ብለህ በማሰብ ወይም ማሰቡ ብቻ ችግር የ…
❤4😘1
Signed EPHREM™️
15 Apr 2026, 17:13 UTC242 views2 reactionsread 8 August 2026 #ሚያዝያ_8
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
ሚያዝያ ስምንት በዚህች ዕለት የከበሩ ሦስት ሴቶች #ቅዱሳት_አጋሊስ_ኤራኒና_ሱስንያ በሰማዕትነት አረፉ፣ መቶ ሃምሳ ሰዎች በፋርስ ንጉሥ እጅ በአንዲት ቀን በሰማዕትነት አረፉ።
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
#ቅዱሳት_አጋሊስ_ኤራኒና_ሱስንያ
ሚያዝያ ስምንት በዚህች ዕለት የከበሩ ሦስት ሴቶች በሰማዕትነት አረፉ። የእሊህም ስማቸው አጋሊስ ኤራኒና ሱስንያ ነው። ከተሰሎንቄ ሀገርም የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያመልኩ ናቸው። ወላጆቻቸው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ነበሩ።
እሊህም ደናግል በድንግልና በንጽሕና መኖርን ወደው በአንድ ምክር ተስማሙ ጽኑዕ በሆነ ገድልም ተጠመዱ ይ…
❤1😘1
Signed EPHREM™️
14 Apr 2026, 18:08 UTC217 views1 reactionsread 8 August 2026 #ሚያዝያ_7
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
#ቅዱስ_ኢያቄም
ሚያዝያ ሰባት በዚች ቀን የእመቤታችን አምላክን የወለደች የቅድስት ድንግል ማርያም አባትዋ ጽድቅ ኢያቄም አረፈ። ይህም ጻድቅ በሦስት ስሞች ይጠራል እንርሱም ኢያቄም ዮናኪር ሳዶቅ ናቸው እርሱም ከይሁዳ ነገድ ከዳዊት ዘር ነው።
ይህም የአልዓዛር የኤልዩድ ልጅ ኢያቄም በትውልድ ሐረግ እስከ ሰሎሞንና እስከ ንጉሥ ዳዊት የሚደርስ ነው ። ይኸውም በዙፋኑ የሚቀመጥና ለዘላለሙ በእስራኤል ዘሥጋ በእስራኤል ዘነፍስ ነግሦ የሚኖር ከዘሩ ሊሰጠው ጌታ የማለለት ነው።
ሚስቱ ሐናም መካን ሆነች ሁለቱም ወደ እግዚአብሔር አዘ ውትረው ይጸልዩና ይማልዱ ነበር። እግዚአብሔርም ልመናውቸውን ተ…
🥰1
Signed EPHREM™️
14 Apr 2026, 18:08 UTC229 views2 reactionsread 8 August 2026 ክብርት እመቤታችን በተፀነሰች ጊዜ ብዙ ተአምራት ተደርጓል፡፡ የሃናን ማሕፀን እየዳሰሱ፡- ብዙ እውራን አይተዋል፣ ድውያን ተፈውሰዋል፣ ምውታን ተነሥተዋል፡፡ ይህንን የተመለከቱ አይሁድ ቅዱስ ኢያቄምን እና ቅድስት ሐናን በድንጋይ ወግረው በእሳት አቃጥለው ሊገድሏቸው በጠላትነት ሲነሡ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሊባኖስ ወደ ሚባል ተራራ ይዟቸው ወጣ፡፡ በዚያ ሳሉ በግንቦት 1 ቀን ከፀሐይ 7 እጅ የምታበራ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች፡፡ ጠቢቡ ሰሎሞን በመኀልይ በም.4፥8 ላይ እንደተናገረ “ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ነይ…. ከአንበሶች ጉድጓድ ከነብሮችም ተራራ ተመልከች፡፡” እንዳለ ይህ ትንቢት ተፈጸመ በተወለደች በ8ኛው ቀን ስሟን “ማርያም”…
👏1😘1
Signed EPHREM™️
14 Apr 2026, 18:08 UTC206 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
የእመቤታችን ድንግል ማርያም የወላጆቿ መቃብር።
❤4😘3
Signed EPHREM™️
13 Apr 2026, 21:52 UTC≈1,890 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
የእናታች የቅድስት አርሴማ ተጨማሪ መዝሙሮችን ማግኝት ከፈለጉ
😍2🥰1😘1
Signed EPHREM™️
13 Apr 2026, 21:46 UTC≈1,660 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
✞ 🥰የቅድስ አርሴማ ተወዳጅ መዝሙር🥰 ✞
1,✞ አርሴማ ✞
2,✞ ነይ_አርሴማ_ቅድስት ✞
3,✞ ጽኑ ሰማዕት የእምነት ✞
4,✞ እናቴ አርሴማ ✞
5,✞ የብርሃን አክሊል ✞
6,✞ ተባረኩኝ ጠራኝ ጸሎቷ ✞
7,✞ አርሴማ ቅድስ አርሴማ ✞
8,✞ በዙርያችን_ካሉ ✞
9, ✞ አርሴማ ✞
10,✞ ታላቅ በሆነው አርሴማ ✞
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
❕ የመዝሙራቱን ስም(ርዕስ) በመንካት መዝሙሩን ከነ ግጥሙ ያግኙ
❤2😍1
Signed EPHREM™️
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @nahuseman25. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.