እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 🥰🙏❤️ ††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! ¤በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! ††† አሠሮ ለሰይጣን! ¤አግዐዞ ለአዳም! ††† ሰላም! ¤እምይእዜሰ! ††† ኮነ! ¤ፍሥሐ ወሰላም! † የጌታችን በጐ ምሕረቱ በሁላችን ትደርብን:: መልካም በዓል

Channel
ናሁ ሰማን(Orthodox wallpaper)
@nahuseman17
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
84subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002158548559 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nahuseman17 |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 August 2026 |
| On Telegram | t.me/nahuseman17 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 00:42 | 84 | -1 |
| 9 Aug 2026, 17:00 | 85 | no change |
| 7 Aug 2026, 14:18 | 85 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 27 December 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 19 April 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
6 reactions across 2 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 🥰 | 6 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 2 of the 13 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 6reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 13 most recent posts we hold, published 27 December 2024 to 19 April 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
https://t.me/GirlsInSyncBot?start=_tgr_eI5nQE0wZTQ0
ያን ጊዜም ተነሥቶ ጸሎት አድርጎ ወደ አረጋዊ አባ እንጦንዮስ ዘንድ እስከሚደርስ ወደምሥራቅ አቅጣጫ ተጓዘ። አባ እንጦንዮስም ከሩቅ በአየው ጊዜ እነሆ ተንኰል ሽንገላ የሌለበት እስራኤላዊ አለው በታላቅ ደስታ ተቀብሎ ሳመው። አባት ለልጁ እንደሚገልጥ ኀሳቡን ሁሉ ገለጠለት ይህ አረጋዊ አባ እንጦንዮስም የመቃርስን ራሱን ስሞ ልጄ ሆይ በዮናኒ ቋንቋ እንደ ስምህ ትርጓሜ አንተ ብፁዕ ትባላለህ። ሥራህንና ወደ እኔ መምጣትህን ፈጣሪዬ እግዚአብሔር ገልጦልኛልና ስለዚህም መምጣትህን የምጠባበቅ ሆንኩ አለው። ከዚህ በኋላ ለአባ መቃርስ የከበረች የምንኵስናን ሥርዓት ሁሉ አስተማረው መሠራቱ በሚገባ በብዙ ነገርም አጸናው። ሰይጣናት የሚዋጉት መሆናቸውን እነርሱ በሥውር በፈ…
ከዚህም በኋላ የከበረ አባ መቃርስ ተመልሶ ከእርሱ አስቀድሞ በዚያ በረሀ ውስጥ ሰው እንዳለ ያይ ዘንድ ወደ በረሀው ውስጥ ዘልቆ ገባ። ዕራቁታቸውን የሆኑ ሁለት ሰዎችን አይቶ ፈራ የሰይጣን ምትሐት መስሎታልና እልቦት ቦሪቦን ብሎ ጸለየ ይህም አቡነ ዘበሰማያት ማለት ነው እነርሱም በስሙ ጠርተው መቃሪ ሆይ አትፍራ አሉት እርሱም በበረሀ የሚኖሩ ቅዱሳን እንደሆኑ አውቆ ወደ እርሳቸው ቀርቦ እጅ ነሣቸው። እነሱም በዓለም ስላሉ ሰዎች ስለ ሥራቸውም ጠየቁት እርሱም በቸርነቱ እግዚአብሔር በሁሉም ላይ አለ ብሎ መለሰላቸው። እርሱም ደግሞ የክረምት ቅዝቃዜ ይቀዘቅዛቸው እንደሆነ የበጋውም ትኩሳት ያልባቸው እንደሆነ ጠየቃቸው። እነርሱም በዚህ በረሀ እግዚአብሔር አርባ ዓመት…
Photo, posted without a caption
#መጋቢት_27 መጋቢት 27 በዚች ቀን #ጌታችን_መድኃኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ ስለ ዓለም ድኅነት በሥጋ ተሰቀለ፣ በአስቄጥስ ገዳም ለሚኖሩ መነኰሳት ሁሉ አባት የሆነ የከበረ አባት #ታላቁ_አባ_መቃርስ አረፈ፣ የኢትዮጵያ ንጉሥ #ሰማዕት_ገላውዲዎስ አንገቱን የተቆረጠበት ቀን ነው። ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #መድኃኔ_ዓለም መጋቢት ሃያ ሰባት በዚችም ቀን የክብር ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዓለም ድኅነት በሥጋ ተሰቀለ። ፈጣሪዋ በዕንጨት መስቀል ላይ ተዘርግቶ ተሰቅሎ በአየችው ጊዜ ፀሐይ ጨለመች እርሱም ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የነሣትን ለባዊት ነባቢት የሆነች ነፍሱን ከሥጋው ለያት ሐዋርያ ጴጥሮስ በሥጋ ምውት …
በመድኃኔዓለም ክርስቶስ ሞት በአንድነት እናለቅስ ዘንድ ቅዱሳን ሁላችሁ ኑ! መድኃኒታችን ሙቷልና ፍጥረታት ሁሉ ያለቅሳሉ፤ መያዝንና መታሠርን የተቀበለ መድኃኒታችን ሙቷልና፡፡ ጥፊንና ግርፋትን የተቀበለ መድኃኒታችን ሞተ፡፡ መደብደብንና መመታትን የታገሰ መድኃኒታችን ሞተ፡፡ ሄኖክ እግዚአብሔር ‹‹በሴም ቤት ይደር›› ብሎ አብ ስለራሱ የተናገረለት የመድኃኒታችንን ሞቱን ታይ ዘንድ ና፡፡ አብርሃም ቃልኪዳን የገባልህን የመድኃኒታችንን ሞቱን ታይ ዘንድ ና፡፡ ይስሐቅ ከሰይፍ ቤዛ የሆነህን የመድኃኒታችንን ሞቱን ታይ ዘንድ ና፡፡ ያዕቆብ በበረሃ የታገለህ የመድኃኒታችንን ሞቱን ታይ ዘንድ ና፡፡ ኢዮብ በደመና የታየህ የመድኃኒታችንን ሞቱን ታይ ዘንድ ና፡፡ ሙሴ ስለ እርሱ…
ዳግመኛም መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከዕርገቱ በኋላ ለቅዱሳን ሐዋርያት የሞቱን መታሰቢያ እንዲያደርጉ ነግሯቸዋልና፡፡ ሕማሙንና ሞቱንም እንዲዘክሩ አዟቸዋልና አሁንም ያንን ሁሉ የመድኃኔዓለምን ሞቱን ያላሰበና የሞቱን መታሰቢያ በዓል ያላከበረና እርሱንም የማይወደው ቢኖር ዕድል ፈንታው ጽዋ ተርታው ከአይሁድ ጋር ነው፡፡ የአምላካችንን የመድኃኔዓለምን ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ተባብረን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ከእርሱ ለመተባበር ያብቃን! ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #አባ_መቃርስ_ታላቁ ዳግመኛም በዚህች ቀን በገዳም ለሚፈጸም ተጋድሎ ፋና የሆነ በአስቄጥስ ገዳም ለሚኖሩ መነኰሳት ሁሉ አባት የሆነ የከበረ አባት ታላቁ አባ መቃርስ አረፈ። ይህም የ…
#መጋቢት_1 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም መጋቢት አንድ በዚህች ቀን የኢየሩሳሌም አገር ኤጲስቆጶስ #ቅዱስ_በርኪሶስ አረፈ፣ የሰማዕቱ #የቅዱስ_እለእስክንድሮስ መታሰቢያው ነው፣ የሄኖክ ልጅ #ቅዱስ_ማቱሳላህ የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው፡፡ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #ቅዱስ_በርኪሶስ መጋቢት አንድ በዚህች ቀን የኢየሩሳሌም አገር ኤጲስቆጶስ ቅዱስ በርኪሶስ አረፈ። ይህም አባት ክርስቲያኖችን በሚወዳቸው በቄሣር እለእስክንድሮስ ዘመነ መንግሥት ተሹሞ ሳለ ሐዋርያት ሲጠብቋቸው እንደነበረ በበጎ አጠባበቅ ሕዝቡን ጠበቃቸው። ከጥቂት ጊዜ በኋላ እለእስክንድሮስ ሞተ ከእርሱም በኋላ ቄሣር መክስሚያኖስ ነገሠ፡፡ ክርስቲያኖችንም በጽኑ…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
እነሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራቹሃለሁና አትፍሩ። ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት፡ እርሱም ክርስቶስ፡ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። (ሉቃ. 2፡10) እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳይሁ!!! ☦በእንተ ነገረ ልደት በአፈ አበው ሲገለፅ☦ ክርስቶስ ከእለት ከሰዐት አስቀድሞ የነበረ ቀዳማዊ ሲሆን የሰዎችን ልደት ዛሬ ተወለደ፤ ሰው ሆይ ስጋ ያልነበረው እርሱ ለአንተ ብሎ ስጋን ተዋሀደ፤ ሰው ሆይ በመለኮቱ የማይዳሰስ የነበረ አምላክ ለአንተ ብሎ ተዳሰሰ ፤በመለኮቱ ጥንት የሌለው እርሱ ጥንት ያለውን ፍፁም ስጋ ተዋሀደ፤ አይታይ የነበረ እርሱ የሚታይ ስጋን …
🥰1
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @nahuseman17. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ናሁ ሰማን(Orthodox wallpaper)” (@nahuseman17), 84 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nahuseman17.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.