29 Jul 2026, 05:29 UTC≈1,250 views2 reactionsread 24 August 2026 Forwarded from @tradeuplearnPhoto
📢 በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የትሬድ አፕ አካዳሚ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ!
ዓለም አቀፍ ንግድን በንድፈ ሐሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
ትሬድ አፕ አካዳሚ በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም. የሚሰጠውን ተግባር ተኮር የኢምፖርትና ኤክስፖርት ስልጠና ምዝገባ ጀምሯል።
📚 በስልጠናው የሚማሩት፦
• ዓለም አቀፍ የንግድ ስምምነቶች
• የዓለም አቀፍ ክፍያ ዘዴዎች
• የምርት ማጓጓዣና ማድረሻ ሂደቶች
• የኢምፖርትና ኤክስፖርት ዶክመንቴሽን
• ከግብይት እስከ ርክክብ ያለው ሙሉ የንግድ ሂደት
🗓 ምዝገባ የሚያበቃበት፦ ነሐሴ 5
🚀 ስልጠናው የሚጀምረው፦ ነሐሴ 16
⚠️ የመቀበያ ቦታችን ውስን ነው። ቦታዎን ለማስያዝ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📞 ክፍያ ከመፈጸምዎ በ…
❤2
25 Jul 2026, 10:49 UTC≈1,540 views3 reactionsread 24 August 2026 Photo
Join Tradeup Academy to access the latest news, knowledge, and information regarding import and export operations at Tradeup Academy.
👇👇👇👇
https://t.me/+QTug0C5XftVkNTU0
❤3
25 Jul 2026, 00:51 UTC≈1,530 views1 reactionsread 24 August 2026 Forwarded from @TradeUp_TradingPhoto
በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የትሬድ አፕ አካዳሚ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ
ዓለም አቀፍ ንግድን በተግባር ይማሩ
ትሬድ አፕ አካዳሚ በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም. ለሚሰጠው ተግባር ተኮር የኢምፖርትና ኤክስፖርት ስልጠና ምዝገባ ጀምሯል።
ስልጠናው የሚከተሉትን ዋና ዋና ርዕሶች ያካትታል፦
የዓለም አቀፍ ንግድ ስምምነቶች
የዓለም አቀፍ የክፍያ ዘዴዎች
የምርት ማጓጓዣና ማድረሻ ዘዴዎች
የኢምፖርትና ኤክስፖርት ዶክመንቴሽን
ከግብይት መጀመሪያ እስከ ርክክብ ያለው ሙሉ የንግድ ሂደት
ስልጠናው በንድፈ ሐሳብ ብቻ የሚወሰን ሳይሆን፣ በተግባራዊ ልምምዶችና በእውነተኛ የንግድ ሂደቶች የተደገፈ ነው። ተሳታፊዎች የዓለም አቀፍ ንግድን በተሻለ ሁኔታ ለመረዳትና የተማሩትን በተግባ…
❤1
11 Jul 2026, 14:03 UTC≈2,320 views1 reactionsread 24 August 2026 Forwarded from @TradeUp_TradingPhoto
Tanzanian businessman Mohammed Dewji is seeking to invest $100 million in Aliko Dangote’s proposed $17 billion oil refinery in Kenya, according to an interview with Bloomberg.
The planned investment would make Dewji one of the early African investors backing what is expected to become one of the continent’s largest refining projects, further strengthening regional participation in East Africa’s energy infrastructure…
❤1
5 Jul 2026, 21:09 UTC≈2,880 views4 reactionsread 24 August 2026 Photo
Tesfaw kelemu import and export is seeking a highly motivated and detail-oriented Import and Export Officer to manage and coordinate international trade operations. The successful candidate will be responsible for handling import and export documentation, coordinating shipments, ensuring compliance with customs regulations, and maintaining effective communication with suppliers, customers, freight forwarders, and gov…
❤4
5 Jul 2026, 14:03 UTC≈2,560 views3 reactionsread 24 August 2026 Photo
የSinor ልዩ የሽልማት ውድድር! 🚀
የዩቲዩብ ቻናላችንን 1,000 ሰብስክራይበር እንዲደርስ በማገዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሽልማቶች ያሸንፉ፦
1️⃣ ከፍተኛ ሰብስክራይበር ላመጣ: 20,000 ብር
2️⃣ ለ1,000ኛው ሰብስክራይበር: 10,000 ብር
3️⃣ ለ800ኛው ሰብስክራይበር: 5,000 ብር
4️⃣ ለ5 እድለኞች: እያንዳንዳቸው 1,000 ብር (በዕጣ)
ምን ማድረግ ይጠበቅብዎታል?
ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ ሌሎችንም ይጋብዙ!
👉 ይህንን ሊንክ ይጫኑ (https://youtube.com/@tradeupb2b?si=i_n_k2ksNY1_dLbB )
ቻናላችን በአሁኑ ሰዓት 548 ሰብስክራይበር አለው። 1,000 ሲሞላ አሸናፊዎቹ ይፋ ይደረጋሉ። አሁኑኑ ተቀላቀ
❤3
5 Jul 2026, 13:56 UTC≈2,480 viewsread 24 August 2026 ቻሌንጁ የዩትብ ገፅ 800 አና 1000 ሰብሰከራይብር ለሆኑት እንዲሁም ለብዙ ሰው የዩትየብ ገፁን ሰብሰክራይብ ማድረግ ነው ::
5 Jul 2026, 13:54 UTC≈2,710 views4 reactionsread 24 August 2026 የሽልማት ቻሌንጅ! 🏆
ከ5,000 እስከ 20,000 ብር የሚሸለም በጣም ቀላል የሆነ ውድድር ሊጀምር ነው። ተወዳዳሪዎች በሁለት ቀን ውስጥ ማሸነፍ የሚችሉበት ፈጣን እና አዝናኝ ቻሌንጅ ነው። መሳተፍ የሚፈልጉ ላይክ አድረጉ
❤4
5 Jul 2026, 10:25 UTC≈3,460 views3 reactionsread 24 August 2026 Photo
አዲስ ምዕራፍ፣ ትልቅ ዝግጅት! ⏳
Something massive is happening behind the scenes. We are leveling up to serve you better, faster, and bigger—from the heart of Addis Ababa to every corner of Ethiopia. 🇪🇹
What to expect?
✨ Next-generation smart gadgets🛠️ Clever lifestyle & home tools
📦 Premium quality like never before
🚚 The same trusted nationwide delivery!
We are changing the game. Are you ready for the upgrade?
🔔 Turn on …
❤2👏1
Channel name was changed to «ሲኖር / Sinor»
Channel name was changed to «ሲኖር / Sinor By Tradeuo»
Channel photo updated
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @mysinor. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.