7 Mar 2023, 20:20 UTC211 viewsread 10 August 2026 Photo
✨አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ✨
🤩ታላቁ ረመዳን ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል አላህ ከሚደርሱት ያርገን🤲 እእ ዬነ ሀሳብ ነበረኝ ከላይ ያለውን Photo ሁላችንም አንድ profile ብናረግው
ህብረታችንንም ያሳያል እንደ አዲስ ቻሌንጅ አስቡት ሁላችንም እሄን pic profile enargew ቻሌንጁን አልቀላቀልም ማለት አይቻልም😌 እስኪ ሙሉ telegram በዚ profile እኑምላው
🥰 ምን ቴሌግራም ብቻ ሌሎችንም እንጂ
ሁሉም ሙስሊም ጋር እንዲደርስ ቢያንስ ለ10 ሰው #ሼር እንዲሁም
በ GROUP #ሼር በማረግ አግዙኝ
😊ከወዲሁ እንደውም ከሁሉም ቀድሜ አንኳን ለታላቁ ወር ረመዳን በሰላም አደራሳቹ ማለት እፈልጋለው🤩
كل عام وأنت…
Signed Ziyad
6 Mar 2023, 18:45 UTC123 viewsread 10 August 2026 https://youtu.be/J-nRkO7yzu0
Signed Ziyad
24 Jan 2023, 19:07 UTC133 viewsread 10 August 2026 Photo
ከሂጅራ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ በ*827# ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመሩን በደስታ እንገልጻለን!
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
Signed Ziyad
21 Jan 2023, 15:36 UTC114 viewsread 10 August 2026 Video
😍❤😍
Utuba hiree muslimaa
Hundee jijjiirama uumaa
Talaallii ciraa dinagdee
Numatu furmaata cimaa...
Wal-cimsuu tibbu waloo
Hawaasa jabaa ijaaruu
Hirkoo dhugaan gumboobuu
Ol koru jedhee baraaruu
https://youtu.be/OX_VAUCNRYI
@risaalaatube
Signed Ziyad
16 Jan 2023, 19:38 UTC99 viewsread 10 August 2026 የሰዓት መቁጠሪያ ሲበላሽ
ጊዜ እንደማይቆመው
"ሁሉ" ሁኔታዎች ሲበላሹብክ
አንተም ዝም ብለክ አትቁም
#ሰበቡን____አድርስ::
@risaalaatube
🍃๑﹏﹏๑﹏﹏๑﹏﹏๑﹏﹏๑🍃
Signed Ziyad
12 Jan 2023, 13:49 UTC99 viewsread 10 August 2026 Video
#አነል_ሙስሊም | #ጉረባ_8 | #MMP
@risaalaatube
Signed Ziyad
28 Jan 2022, 14:28 UTC222 viewsread 10 August 2026 በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ትልቁ አሳዛኝና
አስደንጋጭ ክስተት...
እሜቴ ዐኢሻ ያን ቀን ሰኞ ረፋድ ላይ ያንን መጋረጃ
ከፍታ ለሰሀቦች "ረሱሉኮ ሞቱ" ብላ የተነገረች ቅፅበት ነበር።🥺🥺
صلى الله عليه وسلم 🥺🧡
Signed Ziyad
17 Sept 2021, 19:45 UTC317 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @yeilmkazna
📌 ጁሙዓ ቀብልያ አለውን⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች❓
♻️ : ክፍል 71
📌ጥያቄ📌
📌 አንዳንድ ሰዎች #ጁሙዓ ወቅት ላይ መስጊድ ውስጥ #ቁጭ ብለው እያለ አዛን ሲደረግ #ሱና ሶላት ለመስገድ ይነሳሉ እና ይህ እንዴት ይታያል⁉️
✅መልስ✅
✅ #ተሂየተል መስጂድ (መስጂድ እንደገቡ የሚሰገድ ሱና ሶላት) እንጂ እንደሌላው ዝሁር ሶላት ከጁሙዓ ሶላት በፊት የሚሰገድ #ቀብልያ ሱና ሶላት የለም‼️
📌 እንደውም አንዳንድ ኡለሞች ይህ #ቢድዓ ነው ይላሉ። ምክንያቱም ይህ በሸሪዓችን አልመጣም። ሰውዬው ኢማሙ ሚንበር ላይ #ከመውጣቱ በፊት የፈለገውን ሱና ሶላት መስገድ ይችላል። ከዛ ውጭ ከጁሙዓ ሶላት ጋር የተቆራኘ ቁጭ ብሎ የነበረ ሰው #ተነስቶ የሚሰግደው ሶ…
Signed Ziyad
9 Sept 2021, 15:07 UTC233 viewsread 10 August 2026 As wr wb
Kabajamtootaa fi jaalatamtoota ummata Islaama hundi
Jama'aa masjida Al-iimaan Da'awaa bifa hoo'aan waan gaggeesuuf jimaata 5/13/2013 Sa'aa 10:00 irratti Akka nuuf argamtan kabajaadhaan
isin gaafanna
2013_13_5 (jimaata).
Comment @ziyadper
Signed Ziyad
23 May 2021, 09:44 UTC322 viewsread 10 August 2026 Watch "as wr wb.
የ Dirilis ertugrul የኤርቱጉሩል ትንሳኤ kurulus osman,uyanis buyuk selcuklu in amharic" on YouTube
https://youtu.be/B0p-RrJe-A0
Signed Ziyad
6 Apr 2021, 13:42 UTC321 viewsread 10 August 2026 📌 ቀዷዬን ሳልጨርስ ረመዷን ገባ⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች❓
♻️ : ክፍል 245
📌ጥያቄ📌
📌 ያለፈው ረመዷን የተወሰኑ ቀናቶች ቀዷ #ነበረብኝና ያንን ቀዷ ታምሜ ወይም ሳይመቸኝ ቀርቶ ሳይሆን #በስንፍና ሙሉውን ቀዷ ሳላወጣ ቀጣይ ረመዷን መጣብኝ እና አንዳንዶች ሚስኪን #ማብላት አለብሽ አሉኝ ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል⁉️
✅መልስ✅
✅ በርግጥ የረመዷን ቀዷ የነበረበት ሰው ቀጣዩ ረመዷን ከመግባቱ በፊት ቀዷውን አውጥቶ ማጠናቀቅ #ግዴታ እንደሆነ ኡለሞች በአጠቃላይ ተስማምተውበታል። ለዚህም ማስረጃው አኢሻ ረዲዬሏሁ አንሀ ሶሂህ በሆነ ሀዲስ እንዲህ ማለቷ ነው:—
📔"በእኔ ላይ የረመዷን ቀዷ ፆም ይኖርብኝ ነበር ፣ ለነብዪ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም…
Signed Ziyad
6 Apr 2021, 09:33 UTC214 viewsread 10 August 2026 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
አንድ ሰው አፋልጉኝ ሰዎች እባካችሁ
ማንን ነው ካላችሁ ከታች ልንገራችሁ
🖌✒️🖌✒️🖌✒️🖌✒️🖌✒️🖌
#ጀነትን_ፍለጋ #ጉዞ_የጀመረቺ
በተውሂድ በሱና ስንቋን ያሳመረቺ
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
#ከቢድዓ_ኮተት_ራሷን # ያራቀቺ
ህይወቷን በሱና በጣም ያደመቀቺ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ለሽርክ ጠበኛ ገዝግዛ የማታረክስ
የተውሂድ ዘበኛ ተውሂድ የምታነግስ
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
የሱና ሰዎችን አጥብቃ የምትወድ
የባጢን ሰዎችን ኮንና የምታዋርድ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#ከወንጀሎች_ሁሉ_ራሷን #ያቀበቺ
መጥፎ ከመናገር ሁሌ የተቆጠበቺ
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
መልካምን ለመስራት ጊዜ የማትጠብቅ
#ዛሬ_ነገ የማትል #ከመጥፎ_ለመራቅ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ጀግናዋን ካያች
Signed Ziyad
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @muslimuni. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.